What....a talent!! What ....a jock! What......Aradeneettt! Abeshannettt, fekerr,seneseratt, Hagerawee zemmaa talent...... No words. Please you are a person with full of talent came out to the midia and make some singles. Backehh.. backehhh be strong and come out to the public. 👌👌👌👌👌 One love! You make my day🙏🙏🙏🙏
The bestttt interview I have ever watched EVER!! You hear me.. I’ve watched it for the 5th time the other day. የብሩክ interested ሆኖ መጠየቁ, የትንሳኤ ትሁትነት አዋቂነት ተደምሮበት እንዴት ይጠገብ..when አሪፍ meets አሪፍ
wow i enjoyed this interview... thank you!! he is so gifted. But should we go to the club to get such good musician? So please make ur own album then we can able to enjoy ur music.
My first time to watch from the very begning to the end I like all the interview Thank You all but one thing disturbed me is the logo behind you make me nervous.
This is the first time I listen interview twice I like this guy he is too genuine and funny bless him
ትንሱ ይችላል ምርጥ አራዳ የልደትዬ ልጅ ነው ጨዋታ አዋቂ ሰው ወዳጅ ደግ ከሰው ተግባቢ ሀገሩን ወዳጅ ሳቅ ጨዋታ የግሉ ነው
ትክክል !!
What a vocalist. Amazing!
One of the most underrated artists of all time keep it up bro
The most underrated, unappreciated artist EVER..you hear me! His sense of humor is out of this world
ሰላምቹ ይብዛላቹ ትንሣኤ ምርጥ ያአራዳ ልጅ ይመችህ እውነት ነው አ/አ ጦስ ነው የተረፈነ. ሶስት ስም ግራ ያጋባን ነው ለማንኛው ምርጥ ያአራዳ ልጅ ፍቅር ነህ
What....a talent!!
What ....a jock!
What......Aradeneettt!
Abeshannettt, fekerr,seneseratt,
Hagerawee zemmaa talent......
No words.
Please you are a person with full of talent came out to the midia and make some singles.
Backehh.. backehhh be strong and come out to the public. 👌👌👌👌👌
One love!
You make my day🙏🙏🙏🙏
Yaradd legg 1000 amett nurr....
Fekeer yehonee legg.....
True that my lady!
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ምርጥ አርቲስት
ይሄ ልጅ ሁሌ ያዝናናኛል I think he should try the comedy part too !!
የት ነበርክ በናትክ በሳቅ ገደልከኝ ጨዋታ ናፍቆኝ ነበር በናትክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትንሳኤ ሁለ ገብ ቁምነገር ጨዋታ አዋቂ የልደታ ሰፈር ፈርጥ እንወድሃለን 🙏
Wow , I have never heard such marvelous voice !!! I love it.
ንፁህ የሸገር ልጅ ሁሌም ሠውን በሠውነቱ ነው የሚያቀው....very interesting show!
ሰማይ ሰማይ በጣም የምወደውና ብዙ ትዝታዎችን ያሸከመችኝ ሙዚቃ ናት ትንስዬ ኑርልን
ትንሳዔ ዘ አራዳ ድምፁም ጫወታውም አይጠገብም ፈታ ያለ ምችት ይበልህ ✌️ሰላማችሁ ይብዛ 👌👌✅✅👍👍😂🤣😂ጠያቂውም ራስታ ማን ነህ እንዴ ሀጂ ቱሬን መስለህ መጣህ 👍One love ☝️Rasta man🙏
እውነት ለአዲስ አበባ ልጆች የተረፈን ጦስ ነው የአሁኑ ብሷል ጭራሽ የሀያቶቻችን እምብርት በተቀበረበት ከተማ ሰፋሪ መባል ጀምረናል😢 እኛም ዝምታችን በዛ
ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ ደጋግሜ አየሁ ተባረክ አባቴ
እኔ ራሴ የማንም ሞልፋጣ ሲጨማለቅብኝ ማየት መሮኝ ነበር
ትክክል ጦስ ነው የተረፈው ለአዲስ አበባ
ጨዋታ ታውቃለህ አይጠገብም💖💖💖
The bestttt interview I have ever watched EVER!! You hear me.. I’ve watched it for the 5th time the other day. የብሩክ interested ሆኖ መጠየቁ, የትንሳኤ ትሁትነት አዋቂነት ተደምሮበት እንዴት ይጠገብ..when አሪፍ meets አሪፍ
ዋው ስለ እናት የዘፈንከው ይገርማል pls እናትህን የያዘ ሚዩዚክ ቪዲዮ ስራለት ❤
በጣም ደስ የምትል ጨዋታህ በጣም ደስ ይላል ድ ምፅህ ደሞ አስገራሚ ነው :: እኔም አጋጣሚ ሆኖ ልደታ ነው የተወድኩት:: የዛ ሰፈር ሰው በጣም ጨ ዋታ አዋቂ ናቸው !!! የ አዲስ አበባ ልጆች ፍቅር እንጂ ሌላ አናውቅም ይመችህ!!
He is so talented , one of the funniest when I see his interview yesefe Ligg LIDETA... keep be on top ..can’t wit for your album ..
Gerami lij naw I enjoyed every bit of the interview..Ledetyen!
more tinsae wede comedy nae arife
I love this guy ...... so genuine...... funny......
The sense of humor is something I have never seen in person..amazing talent
Tensa....you are the most Entertaining person plus with your great voice. I love you Men!!
Really love you TNSU,😍 Eski yemitwedut ??
እውነት ለመናገር የሀበሻ show ኢንተርቪው አይመጥነኝም ብዬ አላይም ነበር, it’s too shallow ለኔ..የትንሳኤን እንተርቪው እያሳደድኩ እየሰማሁ ነው...amazing
Weyena betam wedejawalhu le 4 tegna Giza mayata new ayetagebim
One of a kind!!!
Good blessed you my brother's thank you so much😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ወገን ያቆላመጠ ብቸኛው ልጅ ከከከ😂😂😂😂😂ወገኔ ሆ ወጌ ሆ
Wow tinshu best comedian ever big respect 👌
በጣም ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ በእወነት አብሮ አደጌ ነው የመሰልከኝ እኔም እንዳንተው ስለ አዲስ አባበባ ተናግሬ አልጠግምሆኖም እኛ አይተን ያደግነውን ፍቅር ትውልዱ ባለማየቱ ያሳዝነኛል ይገርምሀል በጫወታ መሐል በአድስ አበባ ውስጥ ሜትሮ ፓርኪንግ እንደነበር ብናገር መሳቂያ ሲያደርጉኝ ፒያሳ አያለው ሙዚቃ አካባቢ የነበረዉን በፍቶ የተደገፈ ምስል አሳይቼ ጭራቸውን ይዤ አስቀምጫቸዋለሁ ስለዚህ ትንሱ አመሰግናለሁ
@Tirset ውነት ነው :የ አዲስ አበባ ልጅ ፍቅር ነው የምናውቀው !!
Wow my tears covered all over my face oh my god the sing about "mom" oh
ትንሱ ይችላል ሙሉ ሰው ነው
አረሁሁ በጣም ነው ያዝናናኝ
tinsae gene qededu ❤❤❤❤
የአራዳ ልጅ የልደትዬ ልጅ ይመችክ እውነት ብለካል የሸገር ልጅ ጦስ ነው የተረፈን
wow i enjoyed this interview... thank you!!
he is so gifted. But should we go to the club to get such good musician? So please make ur own album then we can able to enjoy ur music.
I was thinking of opening a fun page for him. He is the most underrated artist ever to live in ET. We should cheer him up
አቦ ይመችክ ምረጥ ያራዳ ልጅ ምነው እሰከዛሬ ቲቪ ሻዉ ላይ አትታይም በል ከአሁን በሁላ እንዳትጠፊ በጣም ጨዋታ አዋቂ እንዳንተ አላየሁም አቦ ይችክ
Tensae mert sew chwata awaki demte alew betly bahlawi sezfen betam arif new
ትንሱዬ የአራዳ ልጅ ይመችህ እንወድሀለን የአዱ ገነት ልጅ ጨዋታህ አይጠገብም 😍😍😍😍😍
Hello biruk.
I like interview.
But background Television no concentration program.
Next look interview.
በውነት ይሄን ፕሮግራም ባንተ ወደድኩት ከፍል ሁለት ምናምን ቢኖረው ደሞ👌👌አቦ ግን ይመቻቹ.. በተለይ የኬኩ ተመችቶኛል እስኪ ቆንጠጥ አርጉልን እኛም እኮ ጆሮዋችን ደማ😩😩
አረ ብሩክ co-host ቢያደርገው እጅግ ተወዳጅ ይሆን ነበር
ጦስ አልክ እዉነትክን እኮ ነዉ በጌታ አዲስ አበባ ልጅ ምን አለዉ በሼም ሞትን እኮ
It is true
እንግዳው ምርጥ የአራዳ ልጅ ነው
The background gave me headache
Let the OG speak.respect i..Nice one!
When you know ..you damn know..REAL OG
Tensay betam kef Yale meredat yalw harif musikegna new!!!
abeshere ❤❤
ዋው
ከሙዙ ሠምተሐል ኬክ ታይፕ ከከከ
Des mil program wow
My first time to watch from the very begning to the end I like all the interview Thank You all but one thing disturbed me is the logo behind you make me nervous.
Abo feta zena yal sw dnk artist beqa betammm
Is it possible to minimize the movment of their background? It is really annoying. Its better to use still image.
I was so taken away by his amazing talent and sense of humor, I wasn’t really distracted
ትንስኤ ምርጥ እኮ ነህ
ምርጥ ልጅ አቧ
ዋው ትሱዬዬዬዬ ተመቸህኝኝኝ
ወይ እዉነትህን ነው አኔ አገሬ ሄጄ ከጓደኛቼ ጋር ክለብ ሄደን ቤት ሰንቀይር አዱን ዘፋኝ 3ቤት አግኝቼዉ ኧረ ኡኡ ብያለሁ 3ቱም ቤት አንድ አይነት ዘፈን የዘፈነዉ የሚዘፍነዉ
Tinsu we love appreciate you keep it up
Bum Bum shakalaka
Please clip seralet ye enate zefenehn keraseh enate gar best idea
Mechet yebelew beka Arada emibalew endezi aynet sew new chewa.....feta yale...yebzalek😊
tensu techelalh
Am proud of you
Wedema lenate ceyanesate enamesegenalen
yesefere lij betam tichelaleh
Bro amazing
አቦ ደስ ሲል አራዳ ይግደለኝ
እጅ እንንሣ ትንሱ ወይኔ ወይኔ አቡ ኑርልኝ የጊልዶ ካሣ የእግርኳስ ቡድኖች መቼም ይሄን ሰምታችሁ ትዘፍናላችሁ ብዬ አላስብም ጉሮሮ የናንተ ምግብ እና ውሐ ብቻ ነው የለመደው ::
ውብ ቤተሰብ እንሁን
Fasika Tube ተጫኝዋ ከከከ
Wede naw ende?
ትንሱዬ ያራዳልጅ ጓደኛዬ እውነት ነው የተረፈን ጦስ ነው።
Wow yemigereme demetse
Ohh ያራዳ ልጅ he tells the truth
Tensu abo yarad leji yemacheh
WOW WOW WOW !!!!!!!!!!!!!!!
ትንሱ የመጨረሻ ደፋር ጎበዝ ልጅ ነህ አየህ "ብዙ የተከፈለበት ነው"
wow wow anet bewent ant yagera leji
Long life,respect to Rastafarian
Boom Shaka Laka .. my Brother it has been a while Rassssss Burukkk …Big up ! Yarada Lijoch !
BETAM BETAM DESE YEMLE YENTE MUSEKA GETA YEBRKHHH
የአራዳ ልጅ
ምርጥ የበርበራ 😜ልጅ በጠም ተጫዋች ነክ ገደልከን 😂😂😂😂
በጣም የሚገርም እይታ ነው የዘር ነገር ለአዲስ አበባ ልጅ ጦስ ነው የተረፈው ዶ ር አብይ ካንተ በሳል አነጋገር ጋር የተስማማ ይመስለኛል እሱም እከክ ነው ያተረፍነው ከዘረኝነት ንትርክ ብሎአል እውነት ነው
ትንሱዬ ምርጥ ወዳጄ
tinesu arada chewata
Wow bro
Mert yarda leje sedet ley yelbes area ashgrewle
Endet abatu yichilal kelal temechegn ya rada lij abatie
Tensuye abo kabdoshal masleng nuro adrashahin lakeleng feta largesh
ቡም ሻካላካ ያለፈ እንግሊዘኛ ሳትናገር እዚህ ደረስክ?ራስ ብሩክ
በየመሃሉ የምትጋብዙዋቸውን ሙዚቃዎችን አሰሙን እንጂ ጀለሶች
👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Seta setat hula
👍👌👍👌👍👌
what happen this guy . his voice is better than any his generation . pleas don't hide your self
Finfini???? Leba adir bay.
💚💛❤👍👌👍👌👍👌
Yarada lij
እውነት ነው እናንተ ለነገ ብላችሁ አታስቀምጡም ስለዝህ በዝህ ስዓት ከባድ ነዉ