ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ // በሟች ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ይሄይስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 426

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ

    እኔ አፈር ልሁን ወንድሜ የኔ መኖር አንድንም ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር አይመልስም አንተ ግን ለቤተክርስቲያናችን ታስፈልጋት ነበር 😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ከመልአክት ጋር እድታመሰግነዉ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልህ ወንድማችን

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 Год назад +5

    ዘማሪ ሱራፌል ሁሌ የኦርቶዶክስ ልጆች እናስብሀለን ነፍስህ በአፀገነት ትኑር 😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- 5 лет назад +38

    ያሳዝናል መሞቱን አላውቅም ነበር። ነፍሱን በእነ አብርሐም ይስሐቅ እቅፍ ያሳርፍልን

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 11 месяцев назад +1

    ውይ ድምፁ ደስ ሲል ፈጣሪ የወደደውን አደረገ

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Год назад +3

    ወንድማችን ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን መድሀኒያለም😢

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 5 лет назад +27

    ወንድማችን ነፍስህን በፃድቃን ሰማእታት እቅፍ ውስጥ ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 лет назад +27

    ንፍስህን በጻድቃን በሰማታት እቅፍ ያሰቀምጥልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @እመአምላክሆይለምኝልን

    ተነግሮ ድንቅ ስራውን ምስክሩ👏👏👏♥️
    ታምሩን ለአለም ንግሩ 👏👏👏♥️
    ድንቅ ስራውን ምስክሩ 👏👏👏♥️
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏♥️
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏⛪️🇨🇬♥️

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርል ወንድማችንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @meronfriene1977
    @meronfriene1977 5 лет назад +1

    የኔ ጌታ በጣም ያሳዝናል ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ያጣነው፣እንደናንተ አይነቱን አኖሮ እኛን ቢገለን ይሻል ነበር ምንም የማንጠቅም ሥራችን ሐጥያት ብቻ የሆነውን፣ ነፍሱን በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፉ ያኑርልን፣ ወንድማችን ልዑሌ እናመሰግናለን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 5 лет назад +3

    እኔን ወንድሜን ነብስህን በገነት ከቅዱሳን አባቶቻችን ነብሥ ጋር ያኑራት አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 2 года назад +1

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ሱሬ መቼም አረሳህም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 5 лет назад +13

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑሩልን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 5 лет назад +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍስህን
    ከቅዱሳኒ ጋር ይደምርልን አሜን😭

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 5 лет назад +8

    ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    ታምሩን ለአለም ንገሩ /2x/
    ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    በፍፁም ይቅርታ በፍፁም ምህረት
    በማያልቀው ፍቅሩ አይቶን በቸርነት
    ክፉን አሳልፎ በመልካም ካሰበን
    እንቁም በፊቱ እንበል ተመስገን/2x/
    ታምሩን ለአለም ንገሩ/2x/
    ድንቅ ስራውንም መስክሩ
    በተዘረጋ እጅህ በፀና ጉልበት
    ከዚህ ካደረሰን ከልሎ ከሞት
    አለም ይህን ይወቅ ይህንን ይረዳ
    ቃዴስን አልፈናል አንዳች ሳንጎዳ/2x/
    ታምሩን ለአለም ------------
    ስላደረገልን ታላቁን ነገር
    እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ በምድር
    እንደ አይኑ ብሌን ይንከባከበናል
    የእጆቹን ስራ መቼ ይተወናል/2x/
    ታምሩን ለአለም----------
    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ድንቅ ነው
    በእኛ ላይ ያለው አላማው ፍቅር ነው
    ስሙን በአህዛብ ፊት እንመሰክራለን
    በኛ ያደረገው ድንቅ ነው እንላለን/2x/

  • @ህይወቴነሽድንግል
    @ህይወቴነሽድንግል 5 лет назад +1

    የተዋህዶ ዘማሪዋችን የመምህራንን ባጠቃላይ የጠመረጡ የተዋህዶ ልጆችን በሙሉ ክፉአቸውን አታሰማኝ
    ከክፋ ሰውረን

  • @eden9876
    @eden9876 5 лет назад +7

    ነፍስህን ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን 😥ዓለም ክራይ ቤት ናት ሁላችንም ተጓዦች ነን መጨረሻችንን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን አሜን

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 3 года назад

    ዝማሬመላክትያሰማልንነፍስህንበአብረሃም በያቆብአጠገብያሣራፍልንቅዱስእግዚአብሔር

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Год назад

    ያሳዝናል ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤

  • @ወይኑዋነኝየእናቴልጅ

    ኡፍፍፍ ወንድም ዓለም ነፍስህን በገነት ያኑራት ቃላት የልኝም ብቻ እግዚአብሔር በሰራው አይሳሳትም 😭😭😭😭

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ነብስህ ይማረዉ ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥😥
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Год назад

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @masgalshoodi3830
    @masgalshoodi3830 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልአካት ያሠሜልን ወድማችን እግዛ አቢሔር ይባርክኽ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Год назад

    ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነብስን በቅዱሳን ጎን ያሳርፋት እግዚአብሔር አምላካችን መሞቱ አላውቅም ነበር 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @habitam
    @habitam Год назад

    የኔ ወድሜ 😭😭ነፍስህ ተደጋጎች ጉን ያሳርፍልን 🙏😭😭አይይይ ገና ሳጀምረው ምነው በተሎ መሽብህ ክዳለሜ 😭😭

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችንን ከቅዱሳን ከነአብረሐም ከነይሳቅ ጎን ያድርግልን ነፍስ ይማር

  • @mimomimo5388
    @mimomimo5388 5 лет назад

    ኦፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑልን ለቤተ ሰቦችህ መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 5 лет назад +3

    ነብስ ይማር መግሰተ ሰማያት ያዉርስክ ፈጣሪ በአሁኑ ሰአት በእምነት ፀንቶ መሞት መታደል ነዉ እኛንንም በቤቱ አፅንቶን የመንግሰቱ ወራሽ ያርገን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ

    ወንድማችን ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር መድኃኒአለም ይደምርልን ዘማሪ መላአክት ያስማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፅደ ገነት ያኑርህ

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 года назад

    ወንድማችን ነፍስን በገነት ያኑርልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @haymanotkebede598
    @haymanotkebede598 5 лет назад

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወድማችንን መንግስተ ሰማእታትን ያውርስልን ባፀደ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 5 лет назад

    ነፍስህን በሰማዕታት እና ፃድቃን አጠገብ ያኑርልን ዓሜን

  • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌል ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር በአብራሀም በይሳአቅ በያቆብ ጋር ያኑርልን😢😢😢😢

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ

    ወንድማችን በፍስህን ከፃድቃን ሰማእታት ጎን ያኑርልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @tammulgete2979
    @tammulgete2979 5 лет назад +1

    ተናገሩ ድንቅ ሥራውን ለአለም መስክሩ ! አሜን የተዋህዶ ዕንቁ የቤተክርሥቲያን የስስት ልጅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከቅዱሣኑጋር ይደምርልን ።

  • @BirhanAshine
    @BirhanAshine Год назад

    ነስህንከሰማዕታትከፃይቃንአጠገብበአፀደገነትያኑርልን

  • @messilove7817
    @messilove7817 5 лет назад +4

    ልልልልል ልልልልል
    ዝማሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማና 👏👏👏👏 በሰማይ የምትኖር አባት ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን 👏👏👏👏👏

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 5 лет назад +4

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ነፍስህን ይማረው በቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን አሜን ፫

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ቸ1ሠ

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ወንድሜ 😭😭
    ባንተ ዝማሬ በስደት አገር መፅናኛየ ነው

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Год назад

    እግዚአብሔር ነፋስን በአፀደ ገነት ይቀበላት

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ

    እውነት ነው
    ተናገሩ ድንቅ ስራውንም
    ታምሩን ለአለም ንገሩ (፪)
    አሜን ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማልን ሁሌም
    ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ነው።
    የወንድማችን ነፍስ በቅዱሳን አባቶቻችን እቅፍ ያድርግልን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦች እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልልን
    ወንድማችን ከእኛ በስጋ ቢለየንም እንኳን አልሞተም ሁሌም የማይጠይጠገብ መዝሙሩን ስንሰማ እናስታውሰዋለን አይ ሰው ከንቱ ሁሉ ከንቱ

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 5 лет назад +1

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን ቤተሰቦችህን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 года назад

    ወንዴሜ ነፍስህ በአብርሃብ በያቆብ አጠገብ የኑርህን

  • @SaddrFaxdc
    @SaddrFaxdc Год назад

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገት ያኑረው

  • @እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ

    Amen amen amen zimarye malyekit yesman liuwndamchnan. Nifsanm ketdakn kesmaetat ke en aborham Zend yedmraln yekidast mariamye lij

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት

    😭😭😭😭😭ነበስ ይማርልን ❤አምላክ❤ከቅዱሳኑ ከሰማእታቱ ጋር ያኑርልን

  • @የእመብርሃንልጅነኝቅድስት

    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ሠላማችን ብዛት ልበላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍

  • @የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነብስ የወንድማችንን ነብስ ባፀደ ገነት ያኑርል

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንደማችን ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ
    @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 5 лет назад

      Amen amen amen Ellllllelelellllllllll zemare mlkt ysemalin

    • @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ
      @ማርያምእናቴናት-ወ6ነ 5 лет назад

      @UCMMCOsHFkekguuMHqATeC9w ውይኔ በስመአብ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እኔ ማረፉን መች አውቄ አይ ነብስ

  • @manichattha6781
    @manichattha6781 5 лет назад

    ወድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለዚማሬህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1ረ

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከፃድቃን ሰማታት ጎን ነብስክንበአፀደ ገነት ያኑርክ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቐ8ቸ

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት አኑርህ ለቤተሰብህ ሁሉ መፅናናትን ይላክላቸው

  • @shewit1307
    @shewit1307 5 лет назад

    ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑረው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 5 лет назад +15

    በማያልፈው መንግሥት ከመላዕክቱ ጋር አመስጋኝ ያድርግህ ነብስህን ከደጋግ አባቶቻችን ጋር ያሳርፋት

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 5 лет назад +3

    ነብስህን በአብረሐም እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን

  • @ህይወትለአከማርያም

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነብስ ይማር መላእክት ጋር ለመዘመር ያብቃህ ወንድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 лет назад +4

    ለባለቤቱ መፅናናትን ለልጆቹም ጥንካሬን ለመላ ቤተሰቡም ብርታትን ይስጥልን። ነፍሱ ን ከ ፃድቃን ጋር ያኑርልን ቸሩ መድሀንያለም።አሜን።

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 5 лет назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ነፍስ ይማረ በእነአብረሀም እቅፍ ያኑረልን አምላከ ቅድሳን

  • @ትግስትወለተስላሴ-ቀ6ኸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @ወለተማሪያምማሪያም

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን የወድማ

  • @21MarYam
    @21MarYam 5 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያሳርፍልህ ወንድማችን እመብርሃን ትቁምልህ አንተስ በበቤቱ አገልግለህ አረፍክ ወይኔ ለራሴ ለቤተሰቡ ሁሉ ጌታችን መፅናናትን ይስጣቹ ልጆቹም በጥበቡ መድኀኔዓለም ያሳድጋቹ

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 5 лет назад

    ነብስ ይማር የድሮ መዝሙሮች እኮ ጣዕም አላቸው ነብስን ያለመለማል !!!

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 5 лет назад

    እኔ አፈር ልግባልህ ወንድማችን መልካም ሰው አይበረክት መቼም ቶሎ ይጠራዋል አምላኩ

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 4 года назад

    ነብሱን ይማርልን በፃድቃን በሰማእታት እቅፍ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም እናስታውሰዋለን

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    ንፋስህን በፃድቃን በሰማታት እቅፍ ያሰቀምጥልን
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን
    ወንድማችን ሱራፋል ነፍስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን አሜን

  • @bmoges8909
    @bmoges8909 5 лет назад

    ነብስህን በገነት ያኑራት
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @helenasnakewcase7157
    @helenasnakewcase7157 5 лет назад +2

    አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እኔ አፈር ልሁን የኔ ህይወት በዶ ናት ኡፍፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @ማሪያምማሪያምብዬስምሽንል

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ሱራፌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 лет назад

    ውይ ልጄን እዴት አስደንጋጭ ዜና ነው።ነፍስህን በአፀደ ገነት ይኑር ፈጣሪ።ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ወንድሜ። ወደ እውነተኛው ተጠራህ ወዬ ለኛ

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 5 лет назад

    ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን
    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
    ነፍስህን በደጋግ አባቶቻችን በናብረሃም በነይስሐቅ በፃድቃን ሠማእታት እቅፍ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 лет назад +1

    ሱርየ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
    እንደናፈከኝ ሞትህን ሰማው የኔ መካርየ ጓድኛየ ወንድሜ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад

      Mene hono new yemote ehteye be fetershe anjete yebelaleee😭😭😭😭😭👆👆👆👆

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 лет назад

      መች ነዉ ያረፈዉ

    • @መሲየወሎልጅ
      @መሲየወሎልጅ 5 лет назад

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552 ምኑም አልታወቀ ሆስፒታል ሄደ ኮማ ውስጥ ሁለት ቀን አደረ በሶስተኛው ቀን ሞተ

    • @መሲየወሎልጅ
      @መሲየወሎልጅ 5 лет назад

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ ከአምስት ወር በፌት

    • @መሲየወሎልጅ
      @መሲየወሎልጅ 5 лет назад

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552 በሁለት ቀን ህመም ነው ያረፈው ለምን ተብሎ እግዚአብሔር አይጠየቅም የፈቀደው ሆነ

  • @Fano44
    @Fano44 4 года назад

    ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን ቸሩ አምላካችን

  • @ትርስተማርያም
    @ትርስተማርያም 5 лет назад

    ወንድማችን ነፍስህን በአብራህም በይሳቅቦታ ያቆይልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ነብስ ይማር

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 4 года назад

    ዘማሬ መላይክትን ያስማልን 👏👏👏
    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኖርልን 😭😭😭

  • @kelemuateikl1970
    @kelemuateikl1970 5 лет назад +3

    እሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ ዜማር መላህክን ያሳማልን አሜን ለአግርቻን አድነት ፍቅር ሰላምን እግዚአብሔር ያውርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 года назад

    ነፍስ ያማር በደጋግ አባቶቻችን ጎን ያስርፍልን

  • @ወለተማሪያምማሪያም

    የወድማችን ነፍስን ከአብርሀም እና ከይሳቅ እቅፍያድርግልን አሜን

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 5 лет назад

    እግዚአብሔር ከደጋጐች ጐን ያስቀምጥህ የኔአባት

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 лет назад

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርል ወንድማችን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @masseratmasserat7077
    @masseratmasserat7077 5 лет назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ነፉሥህን በአፀደ ገነት በፃድቃን ሠማእታት ጎን ያኑርልን

  • @mahaumyousef1595
    @mahaumyousef1595 5 лет назад

    አሜን ለክርስቲያን በስሙ ላመነ ሞት እረፍት ነው ነፍስ ይማር

  • @bettyyemaryam7313
    @bettyyemaryam7313 5 лет назад

    ነብሥን ከሥጋዋ ጋር የሚለይ አምላክ እርሱ በወደደን ጌዜ ወደሱ ይጠራናልና ፩፪ ሰማያተ መለአክት ጋር ነብሥህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 5 лет назад +2

    Amen amen amen zimare melakt yasemalin wodimachin nefisihn kekidusan gae yanurilin

  • @alaamanaleem6247
    @alaamanaleem6247 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen zimare malahik yaseman

  • @mediamaster6129
    @mediamaster6129 5 лет назад

    ነፈስህን በአፀደገነት ያኑርህ

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 лет назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ይኑርህ ስራህ ከመቃብር በላይ ይናገራል በረከትህ ይደርብኝ ለቤተሰብ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ነፍስህን በሰማዕታት ጐን ያኑርልን በአብርሃም በይሳቅ ቡያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን(3)

  • @ኪዳነምህረትእናቴሚስ-ሐ3ቨ

    ነብስ ይማር ነብስህ በአጸደ ገነት ያርግልን

  • @ahmedalbesher4825
    @ahmedalbesher4825 5 лет назад

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወንድም ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ

    ወይኔ ያብረሀም የያዕቆብ የይስሀቅ ያላዛረ አምላክ የድንግል ማረያም ልጅ ከከቅዱሳኑጋረ ያድረግህ በውነት የቤተክረስቲያን አስፈላጊወቹ ትተውን ሔዱ ወዮ የኛ መጨረሻ እኔ ፈረቻለሁ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 5 лет назад

    ወድማችን ነብስህ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑረው ለባላቤትህም ለልጆችህም ፅናቱ ሰቶ ያኑራቸው ሁሌም በማይጠገቡ መዝሙሮች በልባችን ትኖራለህ የኛስ መኖ ከቱም ነው ያተው ግን ሰቱን እያደነ ነበረ

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад

    ነብሰይማረ እግዚአብሔረ በገነትያኑረህ