EOTC TV | ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ | ከደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 40

  • @abrehamassefa5051
    @abrehamassefa5051 2 года назад +7

    ሁሌም አንደኛ የኔዑራኤል...አሜን አሜን አሜን ደብረ ፅጌ የአዲስአበባ ፈርጥ ኑሪ ለዘላለም!!!!💚💛❤️

  • @yonatanteshome6638
    @yonatanteshome6638 2 года назад +5

    ዑራኤል አባቴ ከፈጣሪህ ከፈጣሪዬ ምህረቱን አሰጠን

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg 2 года назад +13

    አሜን ጌታ ሆይ መቸነው ከዚህ በረከት ተካፈይ ምሆነው መቸነው ማስቀደስ የምችለው ሞልቶ የማይሞላ ኑሮ በቃሽ ስደት በለኝ 😭🤲🏼😭በረከታችሁ ይድረሰኝ

    • @አገርዬወለተማሪያም
      @አገርዬወለተማሪያም 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      የቅድስት ቤተክርስቲያን አችን ማአዛየጣኑሽታ. ፀሎትልመናዋ ዘወትር ይጠብቀን. ያባቾቻችንቡራኬ. የቅዳሴ ፀሎት እኛን. ሀፂያት ይደምስስልንአሜን፫

    • @አገርዬወለተማሪያም
      @አገርዬወለተማሪያም 2 года назад

      ቅዱስ. እግዚአብሔር. ቅዱስሀያል
      ቅዱስ ያሀዉተብለህትመሰገናለህ. አቤቱማረን ይቅርበለን. አሜን ፫

  • @tinbethabte5721
    @tinbethabte5721 Год назад +2

    አይ ቤተ ማርያም ግሩምኮ ነው በእውነት ውርር የሚያደርግ ድንቅ የሆነ አንደበት ነው እኮ ያለህ እግዚአብሔር ክህነትህን ይባርክልህ።

  • @ፀሀይየማርያምልጅ
    @ፀሀይየማርያምልጅ 2 года назад +6

    ቃለህወት ያሠማልን የአባቶች በረከት ይደረብን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 11 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወትን ቅዳሤ መላእክት ያሠማልን በረከታቸው ይደረብን አሜን

  • @tadessemola3695
    @tadessemola3695 2 года назад +2

    Amen Amen Amen!!!!!!!!! Yemlaku kidus urael berektu redietu behulachen lay yider Amen Amen Amen !!!!

  • @nardoswolde669
    @nardoswolde669 2 года назад +4

    ደብረፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን 🙏❤❤

  • @girumabebe330
    @girumabebe330 2 года назад +2

    Amlak kidus Urael kidus Egziabher yimesgen tselotachu le hulachn hizeb kristian yihun amen

  • @haymanotzenebe5825
    @haymanotzenebe5825 2 года назад +2

    ባርክዎ ለእግዚአብሔር ኩልክሙ መላዕክቲሁ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ምስባክ ዘመናችሁ ባረክ

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Год назад

    Amen amen amen Yabatoche barakat yederasaghe.

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg 2 года назад +2

    አሜን. አሜን. አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይድረሳን ይህችን ይባርኩን አሜን

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 2 года назад +3

    አሜን እሜን አሜን

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እደቸርነትህ እንጅ እደ በደላችን አይሁን::

  • @LiknawShumye
    @LiknawShumye Год назад

    Amennn,,,,,Amennn,,,,Amennn,,,,,kalehiyot yasemalen.

  • @eldanahagos1002
    @eldanahagos1002 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰን

  • @gexineeg2301
    @gexineeg2301 Год назад

    Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen ❤❤❤❤

  • @beshaduteshome4099
    @beshaduteshome4099 2 года назад +1

    Kal hewot yesmalin

  • @HannaGeber
    @HannaGeber 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 2 года назад +1

    Kale hiwetn yasemaln amen amen amen 🙏

  • @abityabity3427
    @abityabity3427 2 года назад +1

    Begra kahnwe yasalmalwe yhe mlkame iydlm3

  • @hailehaile8229
    @hailehaile8229 Год назад

    አሜን

  • @chatocod208
    @chatocod208 Год назад

    Ameee ameeni amee💐🌹🌻💐🌹🌻🌹🌻💐💐🌻❤️💜💙🤲🙏🤲🙏🤲🙏💙🙏💙🙏💙🙏💙🙏💙🙏🤲

  • @ጻዕዳርግቢት
    @ጻዕዳርግቢት 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @baslelaboye1677
    @baslelaboye1677 2 года назад +1

    urael abate yesefere tabot weste neh yasadekegn

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Год назад

    Amen

  • @bethel_le
    @bethel_le 2 года назад +1

    56:02 ❤️🥺

  • @beshaduteshome4099
    @beshaduteshome4099 2 года назад +1

    Kel Hiwor yesamalin abatachin be tselot asibun

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 8 месяцев назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hitsansisay8196
    @hitsansisay8196 2 года назад +3

    አቡነ ናትናኤልን የሚተኩ ቆሞስ

    • @yonathankassahun
      @yonathankassahun Год назад

      መላከሰላም ቆሞስ ገብረ ስላሴ ይባላሉ

  • @bassanio1610
    @bassanio1610 10 месяцев назад

    🕉

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 2 года назад +1

    መጀመሪያ አካባቢ ከመጋረጃ ጀርባ ለምን አታደርጉም ቀረጻ??? ተው እንጂ

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 7 месяцев назад

      ልብ ያለው ሁሉ እንዲፈርዳቸው ነዋ!!!! "ዘቦ ዕዝን ሰሚዓ ለይስማዕ" በዓይኑ ያየም ያስተውል!!!!

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 7 месяцев назад

      ቄሱ ሲጀምር፡ ሚ መጠን ግርምት ዛቲ ዕለት ወዕፅብት ዛቲ ሰዓት እንተ ባቲ ይወርድ መንፈስ ቅዱስ፡ የሚል ኣልደገመም። ደግሞ ከኣማርኛ ወደ ግዕዝ እያፈራረቅ ያዜማል፡ ኣቤት ግዕዝ በቤቱ መዓት ወረደበት። ትግርኛም ለመግባት እያደፈጠ ነው።

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @AlamGurmu
    @AlamGurmu 9 месяцев назад

    አሜን