የሀብቴ ምንጭ እግዚአብሔር ነው | ፍራኦል ኢቲቻ Fraol Eticha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 430

  • @LemlemBirhanu-l8r
    @LemlemBirhanu-l8r День назад

    ጆሮ ከሰጡአቸው ብዙ ያወራሉ ስለዚህ አንተ እራሱን አይምሮክን ተከተሉ ወንድም ተባረክ

  • @MarthaAssefs
    @MarthaAssefs День назад

    ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክልህ ልብህንም ይጠብቅ ይደግፍህም

  • @ExteltestB1
    @ExteltestB1 День назад

    እውነት ነው ወንድማችን የኛ የምናመልከው አምላክ ቅዱስ ስለሁነ እኛምን አንደበታችን ቀድሶ ነው የምገፅፀን የኛ አባት ስሙ ይክበር አንተም ተባረክልን አንተ መልካም ስው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SmretKassahun
    @SmretKassahun 3 часа назад

    ደግነትክን ሊያሥጥልክነው ንቃበት ተባረክ

  • @hanasol-x6z
    @hanasol-x6z День назад +4

    ሰው ብዙ ያወራል አንተ የያዝከው የዘላለም አምላክ የልብህን ያውቃል ተባረክልን ወንድሚ 🙏🙏🙏🙏🙏ይሄን ልብህን ጌታ አይቀይርብህ 🙏🙏🙏🙏

  • @TigistMulugeta-u7x
    @TigistMulugeta-u7x День назад +2

    አንተ መልካም ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ትለያለህ ማንም ምንም ቢል እንዳይገርምህ እነሱ ማድረግ ያልቻሉትን የብዙዎችን ችግር ስለፈታህ የቅናት መንፈስ ነው እንዲህ የሚያስለፈልፋቸው

  • @alaxssachiz8040
    @alaxssachiz8040 2 дня назад +3

    አንተ ልዬ ሰው ነህ የማይሰራ ሰው ነው የማይረዳ ሰው ነው የሚተቸው የሰው ትችት ጉዞህን እንዳያደናቅፍህ ነው ምፈራው የበለጠ በለጠህ ለመገኘት መሰራት ነው ወንድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

    • @AzebWolday-i3i
      @AzebWolday-i3i День назад

      Tbark ❤ edmy ysetk

    • @HailuDisasa-i2p
      @HailuDisasa-i2p 2 часа назад

      Fraol please Christimas barakana Harka, duwwa holaka, dhugaa 100 qofan Akka nagargaartun fedha

  • @HelenAbebe-j8f
    @HelenAbebe-j8f 2 дня назад +1

    ፊራኦል ስለአንተ የሚመሰክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ስነምግባርህ ይገልጻል ጌታ በአንተ ውስጥ ስለሚታይ አትጨነቅ

  • @habtamuMuluneh-eh3vv
    @habtamuMuluneh-eh3vv 2 часа назад

    ወንድማችን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @LijfetaAbako
    @LijfetaAbako 2 дня назад +2

    ዝም ባለቸው ጆሮ አትስጥ ለደካማ ሰዎች ጉዞህ ቀጥል
    ፍራኦል የምወድህ 🎉❤

  • @AberaTaresa-r3n
    @AberaTaresa-r3n День назад

    ፀጋ ይጨምርል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilayegizaw1429
    @tilayegizaw1429 5 часов назад

    አዎ ሐብት የእግዚአብሔር ነው
    መልካም ስለሆንክ ምቀኝነት ያለ ነው ጨዋ ነህ

  • @waaqyyottiamane349
    @waaqyyottiamane349 День назад +1

    Baayee galatomii biro hojii keef waaqayyo sii ha eebbisuu❤

  • @hiwotmasresha1478
    @hiwotmasresha1478 День назад +2

    ሁሌም በጌታ ደስ ይበልህ

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 2 дня назад +2

    ሰላም ላንተአቤት ሰው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የታወቀ ነው አትሰማቸው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የጌታ ይበልጣል አንተ ወደ ከፍታ በነ የደም እምባ አባሽ ማንንም አትስማ የኔ ልጅ ስልም የልጆቼ እኩያ ነህ ጠላት አይኑ እያየጆሮ አየ ሰማ ገና በዙ ታፈራለህ በጌታ እየሱስ ደም ተሸፈን

  • @meronengeliz8366
    @meronengeliz8366 3 дня назад +2

    የኔ መልካም ልገርክ አተ የክርስቶስ አምሳያ ነክ እኔን ምሰሉ አይደል ያለዉ እየሱስዬ አተ እሱን መስለክ እየኖርክ ነዉ ክብር የወለደች እናት ትባረክ ሁሌም እልአለዉ ❤❤❤❤❤

  • @YanetBedassa
    @YanetBedassa 3 дня назад +1

    Eebbifami!!
    Waaqayyo sii wajjin haa tahu!!

  • @DagninetNega
    @DagninetNega 3 дня назад +2

    እንደ አንተ መስረት የማይችሉ ቅነት የሞለቸዉ ነዉ እንዲህ የሚሉ አትስማቸዉ። አንተ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ። እባክህ አግዛኝ ምንም የሌላኝ ነኝ!

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c День назад +1

    You are blessed!!

  • @ermiasafework161
    @ermiasafework161 День назад +1

    You are blessed ❤❤❤❤

  • @BelayneshTaye-u6x
    @BelayneshTaye-u6x День назад

    ተባረክ ተባረክ እግዚአብኤር ያክብርክ ወንድሜ

  • @FiraSelam-h8r
    @FiraSelam-h8r 2 дня назад +2

    ምንም ይበሉ ሰው ከሰው እራስ ላይ አይወርድምና አንተን መሆን ስለማይችሉ ነው አንተ መልካም ሰው ነክክክ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @BiniMane-hz9so
    @BiniMane-hz9so 2 дня назад +1

    ፊራዬ የምር ትለያለክ እረክም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @tedorasta2468
    @tedorasta2468 2 дня назад +1

    እንኳን አደረስህ ለገና በዓል

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 дня назад +1

    ወይ ጉድ ብለዉ ብለዉ ወደ አንደተ መጡ ደሞ እንደ አበሻ ህዝብ እኮ ይሁዳ የለም አግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ እኝና አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ወደፌት እግዚአብሔር አምላክ መላ ቤተሰብህን ይባርክ መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ❤❤

  • @enatzelalem533
    @enatzelalem533 3 дня назад +4

    ይሄ ህዝብ እኮ ብታዝለው እንኳን እግሬ ለምን ተንጠለጠለ የሚል ህዝብ ነው....ማብራራት አይጠበቅብህም ምኖድህ ብዙ ነን ባለህ ለይ ይጨመርልህ❤🥰🥰🥰🥰

  • @FlagotTadele
    @FlagotTadele 3 дня назад +2

    አንተ እግዚአብሔር የመረጠክ ሰለሆከ ተቃጠለዉ አንተ ደሃነ አረዳ ገን የእኝ እዘብ በጣም አሰቸጋሪ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nonamenoone7434
    @nonamenoone7434 2 дня назад +3

    ፍራኦል ጌታምስክሬ በጣም ነው የማደንቅህ አንተ ዘም ብለሀ ወደፊት መሰረት አባላለው አሮጌ ልብስ አየሰፈው ሁለትልጆቼ አስተዴድራለው እባክ ህ እርዳኝ

  • @binidawa9670
    @binidawa9670 3 дня назад +1

    የምስኪኖችን እምባ አባሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @kidistandarge4897
    @kidistandarge4897 3 дня назад +2

    ምንጭ ሳይሆን እራሱ ሀብት እግዚአብሔር ነው

  • @SiyamShami
    @SiyamShami 2 часа назад

    Yante ayinetun amilak yabizalin❤❤❤❤❤

  • @JalnaNgatu
    @JalnaNgatu 3 дня назад +1

    ዝም በላቸው ሰንት መብላት የማይቸል ሕዝብ ሀገራቸን ላይ እያለ ልደታችው በግማሸ ሚልየን የሚያከብሩ ሰንቶቸ አሉ አንተ ግን የሰንቱን ሚሰኪን እናቶቸ እንባ አብሰሀል ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባረክ

  • @FilimonAbenet-d7u
    @FilimonAbenet-d7u 3 дня назад +3

    ምቀኛ ሁሌም የሰው እያየ የራሡ ያመልጠዋል በሬ ሳር ሊበላ ሲል ሳር ሳሩንእንጂ ገደሉን አያይም ፊራ በግዛብሔር እንዳሰማቸው መሀይብ ሁሌም መሀይብ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MamuAbose-v1y
    @MamuAbose-v1y 2 дня назад +1

    ያምራል firaol

  • @GenetFiseha-p5p
    @GenetFiseha-p5p 2 дня назад +2

    እንዴሰጥ ያልታደለ ና ክፋት አሰተሳሰብ ያላቸው እንዳንተ መሁን ሰለአልቻሎነው ሚቀባጥሮት እነሱን ተዎቸው አንተ ቅን ልብ አለክ ይኤደግሞ መታደል ነዎ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MubarekjemalMubarekjemal
    @MubarekjemalMubarekjemal День назад

    ሁሌ ቅን ሰው ሁን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ባወጣህበት ያብዛልህ ወኖድሜ

  • @getnetmekie2564
    @getnetmekie2564 День назад +1

    ሰላም ወንድሜ ስሜ ጌትነት ይባላል አዲስ አበባ ነዉ ምኖረዉ የህክምና ባለሙያ ነበርኩ ከሁለት አመት በፊት መኪና ከጓደኛየ ጋር ገዝቸ ራይድ አሰራ ነበር ጎን በጎን ደግሞ የመድሀኒት ሴልስ እሰራ ነበር ካዛ ከልጁ ጋር ባለመስማማታችን መኪናዉን እሱ ወሰድ በሰጥኝ ድርሻ መድሀኒት ማከፋፈያ ቤት ሁለት የ አጎቴ ልጆችን ይዠ ጀመርኩ አጎታችን ገንዘብ ሰጣችሀለሁ ብሎ ከሱ ጋር ይሰሩ ነበር አብራችሁ ስሩ ሲለኝ እሽ ብየ በኔ ገንዘብ ስራዉ ተጀመረ ግን በሰፊዉ ጅምረነዉ ስለነበር አጎታችንም ብሩን ሳይሰጠን ቀረ የኔም ገንዘብ በቂ አልነበረም ለስራዉ የመድሀኒት ስራ ብዙ ይጠይቃ ለ አንድ አመት እንደምንም ታገልን ግን አልቻልንም ወንድሜ ቤቱን መለስኩ ሰራተኛች ነበሩ ለቀቁ ግን የመንግስት ግብር መክፈል እና ቤቱን መዝጋት አቃተኝ እነሱም ትተዉኝ ወጡ ሁሉም ነገር በኔ ስም ንግድ ፈቃዱም ሀላፊነቱም በየ ቀኑ ከነ ቅጣቱ እየጨመረ ነዉ አሁን ላይ ምንም ስራ የለኝም ሁለት ልጆች አሉኝ የ 4 አመት እና 2 አመት ባለቤቴ ምንም ስራ አትሰራም ከልጆቹ ጋር ነች ግራ ገባኝ ወንድሜ ተስፋየ ህልሜ ልጆቸ ሁሉም ነገር እራሴን ማጥፍት ፈለኩ ደጋግሜ ግን ባለቤቴን ልጆቸን ለማን ልስጥ ለማን ልተዋቸዉ ከበደኝ የቤት ኪራይ የልጀን ት/ቤት መክፈል አቃተኝ አዉቃለሁ ከኔ የባሱ በጣም የተቸገሩ ሰዉች ግን ወንድሜ እቫክህ 1 ብርም ይሁን እርዳኝ ከወደኩበት አንሳኝ መረጃወችን ሁሉ ከፈለክ እልክልሀለሁ አመሰግናለሁ ስልኬን ልክልሀለሁ ከፈለክ

  • @YeshiAdane-v6f
    @YeshiAdane-v6f 2 дня назад +1

    የኔ ወንድም አንተ የተባረክ ሠው ነህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ

  • @Hayatkedir-v3h
    @Hayatkedir-v3h 2 дня назад +1

    Melkamnt le ras nw sew atsema fira koo❤❤❤❤

  • @engidahabete1472
    @engidahabete1472 День назад +2

    ተባረክ

  • @sissis-d1u
    @sissis-d1u 3 дня назад +2

    እድሜ ከጤና ይስጥህ አተመልካም ሰው አቴን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ወድሜ ❤❤❤

  • @LomeLome-p1m
    @LomeLome-p1m 2 дня назад +2

    ህህቶች በማርያም እርዱኝ የ8ወር ነብሠ ጡር ነኝ እመቤቴን ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ ጨንቆኛል እሥክወልድ እርዱኝ በአላህ በማርያም ልበ ቀና የሆናቹ ብቻ

  • @FiraolOrion
    @FiraolOrion 2 дня назад

    Fira Attii ebiifamaadha jabaadhuu siijalana ወንድሜ አንተ ልዩ ነክ በርታልን ኑርልን ጌታ ይባርክህ

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye 2 дня назад +1

    Wedemalem sew gena bezu ylale ante Egziabeharen ena lebehen adamete chemero ybarkeh

  • @WagnawuAyal
    @WagnawuAyal 2 дня назад +1

    God bless you 🙏

  • @tagjtiho5768
    @tagjtiho5768 День назад +1

    በርታ ወንድሜ ማንም ቢያወራ አትስማ

  • @MebratGetu
    @MebratGetu 4 часа назад +1

    Ate yetadelk sew🎉

  • @BehailuLegeese
    @BehailuLegeese 3 дня назад +1

    ፍራኦል አንተን እግዚሀብሔ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ አንተ የደሀ እንባ አባሽ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅክ እንወድሀለን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @mema197725
    @mema197725 3 дня назад +2

    ተባረክ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 2 дня назад +1

    ቀንተዉ ነው አትሰማቸዉ ምናገባቸዉ ሰዉ ሰለሚወድህ ሰይጣን በተዘዋዋሪ እየፈተነህ ነዉ የፈለገ ይበሉ ብቻ እንኳን ፈጣሪ ሰጠህ ኑሮት መርዳት እማይችለዉ እማይርደዉ ነዉ እንደዚህ የሚልህ አንተ ለነብሰህ ብለህ ብቻ እርዳ ለተቸገር

  • @EdengebruGebru
    @EdengebruGebru 2 дня назад +1

    Tebarek chemiro chemamiro yakibirih gata yesus❤❤❤❤❤

  • @YeshiTeshome-r8o
    @YeshiTeshome-r8o 2 дня назад +1

    ሰው ብዙ ነገር ሊያወራ ይችላል ግን አንተ ዝም ብለህ ጌታን አክብረው በተሰጠህ ፀጋ

  • @Lensabayisa
    @Lensabayisa 3 часа назад

    Ebbifamii gooftaan baraf jirenya ke aebbisu 🎉🎉🎉

  • @SifanGutema
    @SifanGutema 2 дня назад +1

    Firo maaloo na gargarii.

  • @MelakuKassa-z1m
    @MelakuKassa-z1m 3 дня назад +1

    ይመችህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሁሉን ያደለህ

  • @ZinashTashma
    @ZinashTashma 5 часов назад

    እረ ዘረኝነት ይቅር ሰላምን እንፍጠር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SerkalemGirma-e1q
    @SerkalemGirma-e1q 3 дня назад +1

    Egziabher erejm edmie ke tena gar ysth mikegnoch ynchachu

  • @GeletaTefera-d8e
    @GeletaTefera-d8e 3 дня назад +1

    አውንም ጨምሮ ይስጥክ bro ኑርልን ታስፈልጋታለክ ለሀገራችን❤❤❤

  • @SarasaritaSara-w2u
    @SarasaritaSara-w2u 23 часа назад

    ጌታ ይባርክ እውነት ነው

  • @MessyTegegne-he8jp
    @MessyTegegne-he8jp 2 дня назад +1

    Egezabiher yetebkeh wenedme

  • @KiyaMekit
    @KiyaMekit 2 дня назад

    Kefelekw amxaw anteko yedaha abat neh manim emayaregewun new eko ante mitaregew getan tebarek❤❤💪💪

  • @PLAYOSPHARE
    @PLAYOSPHARE День назад +1

    Name bayee rakisaadha nama hindhgaayin mariyaami waan jedh godhajette atisi waan sijjdhe godhi waaqin keeny hindubaata,a obboleesako yesus si walin at,uu❤❤❤❤❤❤

  • @bdhdhbuddy
    @bdhdhbuddy 3 дня назад +1

    Jedhii nama nama hin jijijiruu waqaayyoof hojii kee qofa❤❤❤❤

  • @gecho-k4c
    @gecho-k4c День назад

    Fraol my brother Ilove you thank you so much

  • @Ayni-w4t
    @Ayni-w4t День назад +1

    Tebark yedha abt keftari bitacha❤❤❤❤❤❤

  • @kidstgetahun
    @kidstgetahun 2 дня назад +1

    yes😍❤❤❤❤❤

  • @FilimonAbenet-d7u
    @FilimonAbenet-d7u 3 дня назад +2

    እንዳሠማቸው ፊሬ ተዋቸው እንዲየሚልህማህረሰብ የአይምሮ ደሀ ስለሆነ ዳውን ዳውን ከጫማህ ስር ጣላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሌባነው ብትባልም የሰረቀ ለራሱ ብቻነው የሚበላው ለሰው አያጋራም

  • @BinyamMelaku-r9m
    @BinyamMelaku-r9m День назад

    ሠላም ፊራ እባክህ አግዘኝ በጣም ህይወት ምስቅልቅል ብላብኛለች በምታመልከው አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @Tsegayekebede123
    @Tsegayekebede123 3 дня назад

    አዎን ጌታ ዘመንህ ይባርክ ሰዉ ብዙ ነዉ ሚለዉ ሰዉ አይረዳ ወይም አይሰራ ሚሰራዉን ሚረዳዉን ቁጭ ብሎ ማማት ነዉ ወንድሜ ፊራኦል ሲጀመረ ሰዉ ባንተማ መቅናት አለበት ባንተ ሲቀኑ ነዉ መስራትክን ምታቀዉ እየሱስ ያድናል ፀልይላቸዉ ክፍያክ በሰማይ ነዉ

  • @GudinaTemesgeen
    @GudinaTemesgeen 3 дня назад +1

    Jiraaadhu hadhookoooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JalnaNgatu
    @JalnaNgatu 3 дня назад +1

    ተባረክ የኔ ውድ

  • @ephremderejewammi
    @ephremderejewammi 2 дня назад

    ፍራኦል ፈጣሪ የባረከው መልካም ሰው ነው ባህሪህም አነጋገርህም መልካምነትህ ትህትናህ አንተነትህን ለማወቅ ቪዲዬላይ የምትናገራቸው የምታስተምረው መልካምነትህ የሚያበሳጫቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ለዚህ ማብራሪያ መስጠት የለብህም ወንድሜ ከመልካሞች በስተጀርባ ምቀኞችና ክፉ ሰዎች አይጠፋም ያንተ መልካምነት መቼም አይቀየር ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤

  • @kelarakelara-yq1qt
    @kelarakelara-yq1qt 3 дня назад +1

    ፍራኦልየ እረ እባክህ ወንድሜ በጣም ተቸግሪያለሁ በእግዚያብሔር ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosenayeRobel
    @SosenayeRobel 3 дня назад +2

    ባለው ላይ ይጨምርልህ ለወገኖችህ እየደረስክ ስለሆነ በዚው አንተ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤

  • @AbenateTeafaya
    @AbenateTeafaya День назад +1

    እባክህ ፈ የባጃጅ ሹፈር ነኝ የሰው ነው ምሴራው የራሴን ልገዛ አሰቤ ነበረ እጄ ላይ 100000ሺ አለኝ ቀርሁን ብር ጭምርልኝ አዲሰ ባጃጅ ልግዛ በጌታ ውንዲሜ❤

  • @MartaDebaba
    @MartaDebaba 3 дня назад +1

    Kaanii waqaayyoo Ebbiiseee Namiinii xureesuu in danidaa,uu💟💚

  • @Tigestmillion
    @Tigestmillion 2 дня назад +1

    በርታ ወንድሜ አትስማቸው

  • @HananSemira
    @HananSemira 2 дня назад +1

    Egzaber yebarekek❤❤❤❤

  • @MahderMatewos
    @MahderMatewos День назад

    ማንንም አትስማ እህ ካልካቸው ብዙ ነው የሚያወሩት ለነሱ መልስ ስትሰጥ ወርቃማ ጊዜህን ይበሉብሃል ንቀህ ተዋቸው❤❤❤❤

  • @ZekiZekiya
    @ZekiZekiya 3 дня назад +1

    አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ለሁሉም የምትበቃ ሰዉ ያርግህ ፈጣሪ ይጠበቅህ

  • @ErmiasAbuyett
    @ErmiasAbuyett 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Manger efaligalo fraol

  • @MekoyaLema
    @MekoyaLema 2 дня назад +1

    ፈጣሪ ልቦናክን አይቀይረው❤❤❤

  • @MulkenasefaMulkenasefa-cn5tx
    @MulkenasefaMulkenasefa-cn5tx 27 минут назад

    ስው ማለት ሰው የሚሆን ነው ስው የጠፋ እለት ወንድሜ ልባቸው ለመልካም ነገር ያልተፈጠረ ሰዎች ብዙ ያወራሉና አንተ አትስማቸው በመልካምነትህ ብቻ ቀጥልበት ያንተ ዋጋ በስማይ ሰለሆነ በርታ ማንንም እንዳትስማ ከፈጣሪ በስተቀር እሺ

  • @tesemawendimu289
    @tesemawendimu289 3 дня назад +2

    ፊራ ሺ አመት ኑርልን ወንድሜ❤️❤️❤️👌

  • @ChaltuuDibeba
    @ChaltuuDibeba 5 часов назад

    Jabadhu ati

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 3 дня назад +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamitasgedom
    @mamitasgedom 2 дня назад

    የኛ ሰው እንደዛ ነው አትጨነቅበት ልጄ❤

  • @FiregenetMekonen
    @FiregenetMekonen 2 дня назад

    ወንድም ሰላም ለአንተ ይሆን መልካምነ ት ሁሉም ትችት አያጣም ቦታ አትስጣችው ፈጣሪ ካአንተ ጋር ይ ሆን

  • @NaolTadesse-x6h
    @NaolTadesse-x6h 2 дня назад +1

    እኛም እንወድካለን ተባረክ❤❤❤❤

  • @nonamenoone7434
    @nonamenoone7434 2 дня назад +2

    ቁጭ ያለመሬት አረም ያበቅላል አሉ ዝም በላቸው አንተ የእየሱስ ልጆ ነህ

  • @LamiMoke
    @LamiMoke День назад

    Big man❤

  • @Chirst-f4m
    @Chirst-f4m 2 дня назад +2

    ፈራአኦል ተባራክ

    • @Chirst-f4m
      @Chirst-f4m День назад

      ፌራ የባአል ነገረ ታወቃል ውሰጥ ከፍቅድ ላክልኝ ካለፍቅድ ተወ ለኔ ባታረግም ቡዙዎቹን ረድታል ዘመን ይባረክ ።

  • @KonjitSeyoum-j5z
    @KonjitSeyoum-j5z 3 дня назад +1

    መቀመጫውን ድንጋይ ላይ የሚያሞቅ ነው እንዲህ የሚያወራው አንተ ግን ሀብትህም የመኖር ምንጭህም ፈጣሪ እና እናትህ ብቻ ና ብቻ ናቸው ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Belet-u2e
    @Belet-u2e День назад

    Tebareklg wendme

  • @nadewalemu4897
    @nadewalemu4897 3 дня назад +1

    ሀይ ....🙏🙏🙏...ፍሮ ሰላምህ ይብዛልህ....❤️❤️❤️... ሚወራው አሉባልታው ወሬ እራሳቸው ሌባ ስለሆኑ ነው ....አንተ ከእግዚሐቤር የተቸረህ ፀጋ ነው ይህን ፀጋ በተልካሾች እንዳይጨናገፍ ገና ከዚህ በላይ እ/ር በአንተ ላይ የሰራል.....🙏🙏🙏✝️❤❤❤✝️👏👏👏😂🎉🎉🎉....!!!!

  • @tibeboss44
    @tibeboss44 2 дня назад +1

    Yenat lij tmechegnale

  • @MelakuDejene-bt7cr
    @MelakuDejene-bt7cr 3 дня назад

    የድሮ ሰወች እኮ ምቀኛ አታሳጣኝ ብለው ይጸልያሉ አተ ሲኖርህ ምቀኛ ይመጥል ተቀናቃኝ ይበዛል ግን አትጥላው ይበልጥ እንድትሰራ ያደርግሀልና ,የእግዚአብሔር በረከት ይደርባችሁ ይደርብን!!!!!

  • @SimretSeid
    @SimretSeid 3 дня назад +1

    Habthin yibarkilih❤

  • @TACHWUT
    @TACHWUT 3 дня назад +2

    ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ወድሜ❤❤❤❤

  • @AshagiretilahunDemise
    @AshagiretilahunDemise День назад +2

    Amazing I love you firaoli ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤