Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
tebarek Dr Mamusha
የጌታ ባርያ ወንድማችን ማሙሻ! ለቃሉ እውነት ቆራጥ አገልጋይ አድርጎ በዚህ የዘመን መጨረሻ አንተን የሰጠን ጌታ ሰሙ ይባረክ! በዚህ ዓይነት ርዕስ ዙሪያ የሚናገር የጌታ ቅሬታ የሆነ አገልጋይ ማግኘት ብርቅ ሆኗል! በውጨውም ሆነ በሐገር ውሰጥ አብዛኛው የእግዚአብሔር ሕዝብ ብዙዎቹ ምድራዊ ምቾትን እንደ መባረክ ወይም እንደ ዘላለማዊ ስኬት እየመሰላቸው እየተታለሉ ስለሆነ እንደዚህ እነደ አንተ በእግዚአብሔር ቃል ዕውነት ውሰጥ ሕዝቡን የሚሰበስብ እረኛ በቀላሉ አልተገኘም ! ይሁን እንጂ ግን በየግላቸው የጨከኑ፣ ነቅተው ጌታን የሚጠባበቁ ቀሬታዎች በየቦተው ጌታ አሉት፣አንተ እንዳልከው አዎ ቅሬታዎች ደግሞ መሸሽ ሳይሆን በተቻለ አብረን ሆነን በልዩነት መኖር ነው የሚለው መልእክትህ እኔንም መክሮኛል ጌታ ይባርክህ!!!የእግዚአብሔር ሕዝብ እግዚአብሔር እነዲሀ ሲናገረን እስቲ ሰላለንበት ዘመን ምን እየሆነ እነዳለ ልብ እነበልበዚህ ባለቀ ዘመን በቃሉ በተነገረን መሠረት የአውሬው ተፅዕኖ አስቀድሞ በሚሰጢር ለዘመናት በሂደትና ፣ረቂቅ በሆነ መንገድ ሲሠራ እንደነበርና አሁን ዓለሙን በሙሉ ባካለለ ሁኔታ በጤና ፣ በጦርነት በረሀብ፣ በኢኮኖሚ ሰበብ ዓለም እንድትታመስ ሆኖ ፣ ከዚያም ለፈራውና ለደነገጠው ለራበው ሁሉ ደግሞ በመፍትሔ መልኩ የፈለገውን ለማግኘት ሲል ምልክቱን ለማደል መንገድ ተመቻችቶአል ነገር ሁሉ በራዕይ 13 መሠረት ግልፅ ሆኖ ግጥምጥም ብሎ በፍጥነት እየመጣና እየታየ ነውና ፣ እሩቅ እንዳይመሰለን፣ ስለዘህ ከዚህ በኋላ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ በሚል የመፍትሔ ሰበብ መግዛት መሸጥ በምደር ሁሉ በአንድ መንገድ ብቻ እንደሚሆን የዓለም መንግሥታት፣ ታላላቅ ባለሐብቶችና ባለባንኮች በዚህ በግንቦት ወር ዱባይ ላይ ያደረጉትን ትልቅ ስብሰባና የተናገሩትን በዜና ካላያችሁ በዩትዩብ ለይ ፈልጋችሁ እዩት ። ሌላው በቅርቡ ባለፈው መያዘያ ወር በBBC ጋዜጣ ለመግዛት ለመሸጥ የሚያስችል በእጅ ውስጥ ስለሚቀበር ማይክሮቺፕሰ እያሰተዋወቁ ነበርና ያንንም በኢንተርኔት ፈልጋችሁ እዩትሌለው ደግሞ የሳይንስና ቴክኖሎጂው አርተፊሻል ኢንተለጀንሰ ሮቦት ( ምስሉ) መሥራት ከሚገባው ገደብ አልፎ አንዳንድ ሐይማኖቶች መድረክ ላይ ቆሞ እያስተማረ ሰዎች አያደነቁት እየተሰገደለትም ነው ፣ ይህንንም ለማወቅ RUclips ላይ ብዙ ማየት ይቻላል! የዚሁ ግኝት ሳይንቲሰት የሆነ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ላይ በስድብ አፍ በድፍረት እየተናገረ አረተፊሻል ኢንተለጀንስ ከዚህ በኋላ የሰውን ልጆችን በበላይነት ተቆጣጣሪና ከእግዚአብሔር በላይ እንደሆነ አድርጎ እያደነቀ ሲናገር ነበር ፣ እንግዲህ ከአስተዋልን ከዚህ ሁሉ የበለጠ የምንጠብቀው ሌላ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክት ወይም ሌላ የውርርድ ዘመን የለም፣ እዚህ ደርሰናል! ስለዚህ አንንቃ! በናሆም 2 : 1 ላይ " የሚቀጠቅጥ በአንተ ላይ ወጥቶአል ፣ ምሽግን ጠብቅ፣ መንገድንም ሰልል ወገብህን አፅና ኃይልህንም እጅግ አበርታ"ብሎ ቃሉ በሚመክረን መሠረት ሁኔታዎችን ቆም ብሎ በቃሉ መመርመር ፣ መነጋገር፣ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ይገባናል፣ በተለይ ደግሞ የአውሬው ተፅዕኖ በምድር ላይ እንዲህ በርትቶ ዓለም ግራ ገብቷት ከእኛ ከቤተክርስቲያን ምሪት እየፈለገች በምትጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ጭራሽ እኛ ቤተ ከርሰቲያን የተባልነው ቴክኖሎጂውና ሳይንሱ ይጠቅማል ብሎ ፣ መፍትሔ ነው ብሎ ያቀረበውን ሁሉ ቆም ብለን ሳናጣራ ከዓለም ቀድመንና ፈጥነን ከነምርቁ እያግበሰበሰን ነን፣ እዚህ ላይ ነው እንግዲህ እኛም እነዳንረክስ የንጉሡን መብል አንበላም፣ ለምሰሉም አንሰግድም በማለት በቆራጥ ልብ እንደነዳንኤል ዘወትር በፀሎት መዘጋጀትና ከጌታ የሚያሚያሰችለውን ፀጋ መለመን ያለብን!!! ወንድማችን ማሙሻ እነደዚህ ዐይናችንን ገልጠን እንድናይ ሰላነቃቃኸን ከጌታ የተቀበልከውን መልእክት ስላስተላለፍክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ከተኛንበት ቀሰቃሽ. እነድትሆን ሁላችንንም በቃሉ እንድታስጠነቅቅ ጌታ መረጦሀልና አንተ ጉበኛ ሆይ! በርታ ! በርታ! ፀጋው ይብዛልህ! በጣም እንወድሀለን!!
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
ብቻችንን ያገኘን ጌታ ስሙ ይባረክ
Dr mamusha fanta God blesse you more and more
አሜን አሜን ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን
ጌታን እያሉ ሲምሉ ክርስቲያኖች አዝናለው።ወንድማችን ተባረክ።ወድቀት በክርስቲያኖች በዝቷል።
You are one of the remnants God workers!! stay blessed bro!🤚👍👏🙏🤷♂
Amennnnn.haleluyaa kibr legeta yihun. Dr mamusha tebarek madotoch tselotun batortubin lefewedet asitekaklulin
Hallelujah this is raw gospel
የረዳህና የሚረዳህ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን ዶክተር ዠመንህ በፈቃዱ እዉነትና እዉቀት ዉስጥ የተጠቀለለ ይሁን
ይትባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን
አሜን
let our heavenly God Bless You!!!
I've been waiting for the second part may God bless you ❤️🏌️
WOW !!!!!!! PRAISE GOD!!........GOD is GODI have no words may God bless you more and more
Blessed always in Christ
antem tebarek
GOD BLESS ALL BROTHERS AND SISTERS IN CHRIST.* I Finally waited for prayer but it was cut off. Pls for next time,,,,,* Jesus is coming soon ! From switzerland
አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏
tebarek Dr Mamusha
የጌታ ባርያ ወንድማችን ማሙሻ! ለቃሉ እውነት ቆራጥ አገልጋይ አድርጎ በዚህ የዘመን መጨረሻ አንተን የሰጠን ጌታ ሰሙ ይባረክ! በዚህ ዓይነት ርዕስ ዙሪያ የሚናገር የጌታ ቅሬታ የሆነ አገልጋይ ማግኘት ብርቅ ሆኗል! በውጨውም ሆነ በሐገር ውሰጥ አብዛኛው የእግዚአብሔር ሕዝብ ብዙዎቹ ምድራዊ ምቾትን እንደ መባረክ ወይም እንደ ዘላለማዊ ስኬት እየመሰላቸው እየተታለሉ ስለሆነ እንደዚህ እነደ አንተ በእግዚአብሔር ቃል ዕውነት ውሰጥ ሕዝቡን የሚሰበስብ እረኛ በቀላሉ አልተገኘም ! ይሁን እንጂ ግን በየግላቸው የጨከኑ፣ ነቅተው ጌታን የሚጠባበቁ ቀሬታዎች በየቦተው ጌታ አሉት፣
አንተ እንዳልከው አዎ ቅሬታዎች ደግሞ መሸሽ ሳይሆን በተቻለ አብረን ሆነን በልዩነት መኖር ነው የሚለው መልእክትህ እኔንም መክሮኛል ጌታ ይባርክህ!!!
የእግዚአብሔር ሕዝብ እግዚአብሔር እነዲሀ ሲናገረን እስቲ ሰላለንበት ዘመን ምን እየሆነ እነዳለ ልብ እነበል
በዚህ ባለቀ ዘመን በቃሉ በተነገረን መሠረት የአውሬው ተፅዕኖ አስቀድሞ በሚሰጢር ለዘመናት በሂደትና ፣ረቂቅ በሆነ መንገድ ሲሠራ እንደነበርና አሁን ዓለሙን በሙሉ ባካለለ ሁኔታ በጤና ፣ በጦርነት በረሀብ፣ በኢኮኖሚ ሰበብ ዓለም እንድትታመስ ሆኖ ፣ ከዚያም ለፈራውና ለደነገጠው ለራበው ሁሉ ደግሞ በመፍትሔ መልኩ የፈለገውን ለማግኘት ሲል ምልክቱን ለማደል መንገድ ተመቻችቶአል ነገር ሁሉ በራዕይ 13 መሠረት ግልፅ ሆኖ ግጥምጥም ብሎ በፍጥነት እየመጣና እየታየ ነውና ፣ እሩቅ እንዳይመሰለን፣ ስለዘህ ከዚህ በኋላ የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ በሚል የመፍትሔ ሰበብ መግዛት መሸጥ በምደር ሁሉ በአንድ መንገድ ብቻ እንደሚሆን የዓለም መንግሥታት፣ ታላላቅ ባለሐብቶችና ባለባንኮች በዚህ በግንቦት ወር ዱባይ ላይ ያደረጉትን ትልቅ ስብሰባና የተናገሩትን በዜና ካላያችሁ በዩትዩብ ለይ ፈልጋችሁ እዩት ።
ሌላው በቅርቡ ባለፈው መያዘያ ወር በBBC ጋዜጣ ለመግዛት ለመሸጥ የሚያስችል በእጅ ውስጥ ስለሚቀበር ማይክሮቺፕሰ እያሰተዋወቁ ነበርና ያንንም በኢንተርኔት ፈልጋችሁ እዩት
ሌለው ደግሞ የሳይንስና ቴክኖሎጂው አርተፊሻል ኢንተለጀንሰ ሮቦት ( ምስሉ) መሥራት ከሚገባው ገደብ አልፎ አንዳንድ ሐይማኖቶች መድረክ ላይ ቆሞ እያስተማረ ሰዎች አያደነቁት እየተሰገደለትም ነው ፣ ይህንንም ለማወቅ RUclips ላይ ብዙ ማየት ይቻላል! የዚሁ ግኝት ሳይንቲሰት የሆነ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ላይ በስድብ አፍ በድፍረት እየተናገረ አረተፊሻል ኢንተለጀንስ ከዚህ በኋላ የሰውን ልጆችን በበላይነት ተቆጣጣሪና ከእግዚአብሔር በላይ እንደሆነ አድርጎ እያደነቀ ሲናገር ነበር ፣ እንግዲህ ከአስተዋልን ከዚህ ሁሉ የበለጠ የምንጠብቀው ሌላ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክት ወይም ሌላ የውርርድ ዘመን የለም፣ እዚህ ደርሰናል! ስለዚህ አንንቃ!
በናሆም 2 : 1 ላይ
" የሚቀጠቅጥ በአንተ ላይ ወጥቶአል ፣ ምሽግን ጠብቅ፣ መንገድንም ሰልል ወገብህን አፅና ኃይልህንም እጅግ አበርታ"
ብሎ ቃሉ በሚመክረን መሠረት ሁኔታዎችን ቆም ብሎ በቃሉ መመርመር ፣ መነጋገር፣ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ ይገባናል፣ በተለይ ደግሞ የአውሬው ተፅዕኖ በምድር ላይ እንዲህ በርትቶ ዓለም ግራ ገብቷት ከእኛ ከቤተክርስቲያን ምሪት እየፈለገች በምትጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ጭራሽ እኛ ቤተ ከርሰቲያን የተባልነው ቴክኖሎጂውና ሳይንሱ ይጠቅማል ብሎ ፣ መፍትሔ ነው ብሎ ያቀረበውን ሁሉ ቆም ብለን ሳናጣራ ከዓለም ቀድመንና ፈጥነን ከነምርቁ እያግበሰበሰን ነን፣ እዚህ ላይ ነው እንግዲህ እኛም እነዳንረክስ የንጉሡን መብል አንበላም፣ ለምሰሉም አንሰግድም በማለት በቆራጥ ልብ እንደነዳንኤል ዘወትር በፀሎት መዘጋጀትና ከጌታ የሚያሚያሰችለውን ፀጋ መለመን ያለብን!!!
ወንድማችን ማሙሻ እነደዚህ ዐይናችንን ገልጠን እንድናይ ሰላነቃቃኸን ከጌታ የተቀበልከውን መልእክት ስላስተላለፍክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ከተኛንበት ቀሰቃሽ. እነድትሆን ሁላችንንም በቃሉ እንድታስጠነቅቅ ጌታ መረጦሀልና አንተ ጉበኛ ሆይ! በርታ ! በርታ! ፀጋው ይብዛልህ! በጣም እንወድሀለን!!
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
ብቻችንን ያገኘን ጌታ ስሙ ይባረክ
Dr mamusha fanta God blesse you more and more
አሜን አሜን ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን
ጌታን እያሉ ሲምሉ ክርስቲያኖች አዝናለው።ወንድማችን ተባረክ።ወድቀት በክርስቲያኖች በዝቷል።
You are one of the remnants God workers!! stay blessed bro!🤚👍👏🙏🤷♂
Amennnnn.haleluyaa kibr legeta yihun. Dr mamusha tebarek madotoch tselotun batortubin lefewedet asitekaklulin
Hallelujah this is raw gospel
የረዳህና የሚረዳህ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን ዶክተር ዠመንህ በፈቃዱ እዉነትና እዉቀት ዉስጥ የተጠቀለለ ይሁን
ይትባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን
አሜን
let our heavenly God Bless You!!!
I've been waiting for the second part may God bless you ❤️🏌️
WOW !!!!!!! PRAISE GOD!!........GOD is GOD
I have no words may God bless you more and more
Blessed always in Christ
antem tebarek
GOD BLESS ALL BROTHERS AND SISTERS IN CHRIST.
* I Finally waited for prayer but it was cut off. Pls for next time,,,,,*
Jesus is coming soon !
From switzerland
አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏