የምታሰቃያት የእንጀራ እናቷ ያልጠበቀችው ገጠማት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 432

  • @aftaaz
    @aftaaz  3 месяца назад +43

    ኃሳባችሁን በኮሜንት ስላጋራችሁን፤ SUBSCRIBE በማድረግ ስለተወዳጃችሁን ይመቻችሁ👍🙏🤗🍻

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад +5

      ሥለወደዳችሁን ለማለት ፈልጋችሁነዉ

    • @aftaaz
      @aftaaz  3 месяца назад +9

      @@merong-g6w ወዳጅ ስለሆናችሁን፤ ስለወደዳችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад +3

      እህት ደምሪኝ😢

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад +3

      ​@merong-gእህት ደምሪኝ 😢6w

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 3 месяца назад +2

      ​@@aftaazእህት ደምሪኝ

  • @KameelaAli-p1w
    @KameelaAli-p1w Месяц назад +3

    ኑሪልኝውዶናቴ እድሜሽን ያርዝመው ያረብ❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад +9

    ከክፉ ሰወች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @MoMo-f8o1q
    @MoMo-f8o1q 2 месяца назад +7

    አላህየ. የእናቴንና. ያአባቴን. ነገር. አደራ

  • @SdsssFddf
    @SdsssFddf 3 месяца назад +9

    ያረብ አላህየ አደራ የእናቴን እና አባቴ ነገር አደራ የአላህ😭

  • @hanilove1950
    @hanilove1950 3 месяца назад +4

    ለልጆቼ ብለኽ ዕድሜ ስጠኝ መድሃኒኣለም ኣባቴ

  • @banchTube
    @banchTube 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ አናት አባቴንእግዚአብሄር ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 2 месяца назад +2

    የወለደን ሁሉ እድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ

  • @YounusKhan-b9r
    @YounusKhan-b9r 2 месяца назад +3

    አናቴዋ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 💕💕💕

  • @ሙሉአለም-ረ6ኘ
    @ሙሉአለም-ረ6ኘ 3 месяца назад +10

    በጣም አስተማሪ እና የሚያሳዝን ነው

  • @راوءالباتع
    @راوءالباتع 3 месяца назад +14

    እናቴ ሺ አመት፡ ኑርልኝ: እናት ሺ አመት የኑሩልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +2

    እንደዚች አይነት የእንጀራ እናት የሴጣን ቁራጭ ትኖራለች😢😢እናቴ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ውዶች❤❤ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ ምርጥ አባባል❤❤

  • @JemalMohamed-ph7xr
    @JemalMohamed-ph7xr 3 месяца назад +63

    ሙስሊምች በአላህ ክርሲታኖች በምታምኑት ዱአ አርጉልኝ ተልጄ አባትጋ እድኖር የለናት ያላባት ነው የደኩት ልጄም እደኔ እዳያድግ ልጄን አብሮኝ እዲሆን

    • @saadaasaadaa-m4s
      @saadaasaadaa-m4s 3 месяца назад +1

      ምን ሆነችሁ ነው ውድ አላህ ያስተካክላችሁ

    • @saadaasaadaa-m4s
      @saadaasaadaa-m4s 3 месяца назад +5

      አይዞሽ ኔም እዳችው ነኝ ልጅ የለኝም ጅ ትሩ ላይ አደለንም ግን ወዶች ሲለምኗቸው ይብስባቸዋል😢

    • @JemalMohamed-ph7xr
      @JemalMohamed-ph7xr 3 месяца назад +2

      ማሬ ሊላም አግብቼ ነበር ግን ልቤ ያለው ልጄ ነው

    • @WetrAsf
      @WetrAsf 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር❤❤❤ከልጅሽከባልሽ ጋር ያገናኝሽ

    • @MuhamdSeyid
      @MuhamdSeyid 3 месяца назад +2

      አላህ የልብሽን ያሳካልሽ ውደ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 месяца назад +12

    ለህቷ ምርጥ አስተሳሰብ ያላት ልጅ በመሞቷ አዘኩ ጡሩ ትምህርትነዉ ሰዉ የዘራዉንነዉሚጭደዉ ግን በተረገመች እናት ጡሩልጅ መሞቷ ያማል😢

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 3 месяца назад

      @@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት እውነት ነው እቺ ጨካኝ ሴት የገዛ ልጇ ተይ ስትላት ላንቺ ብዬ ነው ትላት ነበር በንፁህ ልጅ እንባ የተገኘን ሀብት ልትወርስ እና ምስኪኗን ልጅ በግፍ የተገኘን ሀብት ልታወርሳት ማለት ነው።

    • @TigrayChannel1
      @TigrayChannel1 3 месяца назад

      Jdjfhdkhhchdkhsihfhffghjhrhhjdrgfjfdhdkfihfohfjhdkhhbhdhfjhdhfijjjjhjeejshjjgpdhkhgohheekjhkhjjjjddj

  • @MameYene143
    @MameYene143 3 месяца назад +5

    enate lezelalem yanurshi fetari❤❤❤❤😢😢😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 месяца назад +25

    አዳዱ አባት እበትነዉ ትንሽኳ አይጠረጥርምደ😢😢😢😢😢😢

  • @danielk355
    @danielk355 3 месяца назад +2

    በጣም ግሩም ድራማ ፣ ሁሉም ግሩም ተዋናይ ናቸው ፣ ለመጀመሪያ ግዜ ጥሩ ድራማ ሳይ !!!!!

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 3 месяца назад +20

    ኧረ ፈጣሪዬ እንደ ሰዉ ክፉ ፍጡር እኮ የለም 😢😢

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer 3 месяца назад +8

    እውነት ነው ልጆች ወላጆቻቸው ሲሳሳቱ እውነቱን መናገር አለባቸው ♥️♥️♥️👍👍👍

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 3 месяца назад +4

    ዋዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ ደስ ይላል

  • @MmMm-h6k
    @MmMm-h6k 3 месяца назад +28

    እናቴ ከኔም እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ሂወቴ😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊የመኖሬ ሚስጥር😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ryfghbjjj
    @Ryfghbjjj 2 месяца назад +2

    እናትየዋ ይድፋሽ😢😢😢😢

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤እሂታጉበዚናትእዉነቲአዪቀሪሚ

  • @TesfaGetu-r1g
    @TesfaGetu-r1g Месяц назад +1

    አሜን

  • @Goof-j7u
    @Goof-j7u 3 месяца назад +1

    እሽ ያኑርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmantubeEmantube-e9x
    @EmantubeEmantube-e9x 3 месяца назад +3

    አይ ምን አይነት ሸይጧን ናት ግን እንዳው እናቶቻችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ ደሞ እህቷ ደስ ስትል😢😢😢😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሲዋት ምቀፍ ሴትየ አኡዙቢላሂ😢😢😢

  • @hamonatube2080
    @hamonatube2080 3 месяца назад +4

    Good job simba 🎉🎉🎉

  • @NajatKadir-i2w
    @NajatKadir-i2w 3 месяца назад +5

    አይ እናት ሺ ዓመት ኑሪ ግን አብረሽን ስትኖሪ አይታየንም ክብር ለእናቶች 😢😢👍👍👍

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +4

    እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ❤❤❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 3 месяца назад +3

    አጋጣሚውን አጥታ ባልሰለጠነ ዘመን ሆኖ ነውጂ እኔም የእንጀራናት የክፋት ጥግ ያውም በጨቅላነቴ ገፈት ቀማሽ ነኝ አልሀምዱሊላህ አለፈ

  • @AneesaSherani
    @AneesaSherani 2 месяца назад +1

    ምሰጊን❤አይዞሽዉዴእህቴ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 11 дней назад

    የአላህ ከመጥፎ ነገር ጠብቅኝ ያረብ😢😢

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 3 месяца назад +1

    ደግነቱፊልምነውጅ
    አንጀቴእርርርርርአለ
    ውይይይይአናቷንማለትነበር

  • @HawaNur-w5e
    @HawaNur-w5e 3 месяца назад +2

    ትልቅ ትምህርት ነው እናንተ የባላችሁን ልጅ የምጠሉ ሴቶች አላህን ፍሩ መልካምነት ለራድ ነው የቅያማ ለት ትልቁ ሚዛን መቹ ስራ መልካም ስነ ምግባር ነው አላህን እንፍራ😢

  • @Ditawtube
    @Ditawtube 3 месяца назад +4

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ 2017 ያልታሰበ እርዚቅ በቤታችን ይግባ ቅመሞችዬ በሰላም ለሀገራችን የብቃን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @حلاالشريف-و5ج
    @حلاالشريف-و5ج 3 месяца назад +4

    ውይ እንጀራ እናት ሲባሉ😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢አቤት ጉድድድ በጣምምምያሳዝናልልል ሰይጣን ሴት መልካም እህትትትት

  • @HayutiJemal-s8z
    @HayutiJemal-s8z 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ የስራቸው ይስጣቸው ጨካኞች እነሱም እንደሚሞቱ አያስቡትም የነሱ ልጅ ነገ ማን እንደሚያሳድገው አያቁም

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 3 месяца назад +10

    ኡፍፍፍፍ እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ እናቴ ልጆቼ አድገው ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ ድረስ እዳልሞት ልጆቼ በጀራ እናት እዳያድጉብኝ ትል ነበር

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 3 месяца назад +1

    ያረቢ😢😢😢😢

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 3 месяца назад +3

    አይግርምም ይህ ታርክ በእውነት ሁኖል

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 3 месяца назад +2

    እጂግ ክፉዋች ነን ለካ

  • @TaduKebede-k2y
    @TaduKebede-k2y 3 месяца назад +1

    የእንጀራ እናትን ያየ ነው የማውቀው እኔ እቤት ሁሉ ነገር እያለ ለውሻ ከሚጋገ
    ርው ቂጣ ተሰጠኝ ነበር በጣም አዝንባት ነበር ግን እናቴ በህወት ሰለ ነበርች ወሰደችኝ ክፍት አይጠቅምም እሷም የዘራችዉን አጨደች የጆን አገኝች እባካችሁ መልካም ነገር እናሰብ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 месяца назад +1

    አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ሀናደርቤ
    @ሀናደርቤ 3 месяца назад +12

    ድራማ መሆኑን እያወቅሁ እምናደደውስ ነገር የተረገመች😢😢

    • @Ddddddddf-rk2lt
      @Ddddddddf-rk2lt 3 месяца назад +1

      እኔ ብሆን እመርጋት ነበር ውይይይ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 месяца назад +1

      Enem betam 😢

  • @Rahi-x1k
    @Rahi-x1k 3 месяца назад +5

    መገንየሠዉ እናት😢😢😢😢😢

  • @የጌታልጅነኝ-ሠ4ጨ
    @የጌታልጅነኝ-ሠ4ጨ 3 месяца назад +8

    ከእንጄራ እነቴ እግዝአቢሔር ይጠቢቃን😢😊

    • @TeferiTeferi-o5z
      @TeferiTeferi-o5z 3 месяца назад +1

      ምን ኣይነት ሰይጣን ናት እህትዋ ደስ ስትል

  • @سلام-ل7ذ
    @سلام-ل7ذ 3 месяца назад +2

    መገንየሠዉእናት😢😢😢😢😢😢

  • @GAMAREIH
    @GAMAREIH 20 дней назад

    💜💜💜💜💜ህርስት

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 месяца назад +2

    እኔ የእንጀራ እናት የእንጀራ አባት በጣም ነው የምጠላው

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 3 месяца назад +6

    አቤት የሰው ክፋቱ ማስመሰሉን ሲችሉበት 😢😢😢😢😢 ይድፋሽ

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ 3 месяца назад +1

    ወይ እንጀራእናት በጣም አሰመሳይ ናት ወይ እንጀራ እናት

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 3 месяца назад

    አባዬ ሺ አመት ኑርልኝ 😢😢😢 ደም ተፍቶ አሳድጎኛል የሰዉፊት አላሳየኝም😢😢ተመስገን❤❤❤

  • @OroQueen
    @OroQueen 3 месяца назад +4

    My history 😢 then my father pass away 😢I give up after that I go to Arab country I finished school until 12 grade I give up still now

  • @ፋኖነፃነትፋኖአድነትፋኖየ

    እማየ ከኔእድሜቀንሶ አችንያኑርልኝ
    እደዝችአነትአረመኔእናትያአይቸምአላቅ

  • @HayutiJemal-s8z
    @HayutiJemal-s8z 3 месяца назад +4

    እኔማ ፈጣሪ ያሳካልኝ እንጂ እንደዚህ አይነት ልጆች ሳይኮ ሚያገኙበት መተው ሚኖሩበትም በቃ የነሱ ጭንቀት ሚወገድበት ድርጅት መክፈት ነው አላማዬ
    እኔም በንደዚህ አይነት ቻሌንጅ ነው ያለፍኩት

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 3 месяца назад +4

    የጀራእናትን ስቃይ የሚያውቅ ያቀዋል እኔ እድት ተሰቃይቸ እዳደኩ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 3 месяца назад +2

    አለች እኛቤት እደዚች አይነት እርኩስ ከትምርት ቤት ሲመጡ እህቴ እና ወንድሜ ከትምህርት ቤት ሲመጡ ምግብ ትደብቃለት ወጥ እያለ በበርበሬ ትሳጣቿለች በቃ ባጠቃላይ የጀራ እናት ከባድ ፈተኛ አለው እግዛበሄር እናታቹን እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ አሜን በሉ በሕይወት እስካለች ምንም መስሎ አይታየንም ችግሩ ሲለዩን ነው እናታቹን ስታዛቹ እሺ እንጂ እቢ ሚለቃል ከአንደበታቹ እዳይወጣ እማዬ ውዴ አንቺ ከምትሞቺ እኛ ልጆችሽ በሞት ን 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @HyteSMne
      @HyteSMne 3 месяца назад

      ወላሂ ልክ እደኔ😭😢😭😢

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 3 месяца назад +4

    ሀዳራ ፋጣረ ለ ልጂች ሰል እደማ ጠና ጨምረልኁ

  • @HaymanotAweke-j4v
    @HaymanotAweke-j4v 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢ሁሉም የጀራናት አድ አይደለም ክፉም እዳሉ ጥሩዎቹም አሉ የአባቴ የጀራናት ወላሂ ወላሂ ምናይነት ደግ ነበረች እናቱ ክፉ ነበረች ወላሂ የጀራናቱ ስትሞት እናቴ በሞተች እሳ በኖረችልኝ ነዉ ያለዉ ሁሉም አድ አይደለም

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 месяца назад +6

    ያደለው የሌላ ልጅ ከማያውቀው አገር እና ቦታ አምጥቶ ያሳድጋል ይቺ ክፉ አሮጊት የእንጀራ ልጇን በዚህን ያክል ጭካኔ ታሰቃያለች:: "መወለድ ቋንቋ ነው" ደግሞም "ደባ እራሱን ስለት ድግሱን" እንዲሉ አበው በራሷ ሴራ እራሷ አበደች ሴትየዋ ነገር ግን ያቺ መልካም ልጃቸው ያለሀጢያቷ አለፈች::

  • @ሀዮነኝበተሠቦቸንናፍቂ
    @ሀዮነኝበተሠቦቸንናፍቂ 3 месяца назад +3

    እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x 3 месяца назад +2

    ክፍ😢😢😢

  • @حسينن-م8ت
    @حسينن-م8ت 3 месяца назад +4

    ለሰዉ የማሱት ጉርጓድ እራሳቸዉ ገቡበት😪😪😪😪ቱ የክፋት ጥግ😭

  • @betyyAdugna
    @betyyAdugna 2 месяца назад +1

    በትክክል 39:55

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 3 месяца назад +8

    እንዲህ አይነት የተረገሙ ክፉ ሰዎች በየቤቱ አይጠፉም።ምንም ላይጠቅማቸው ክፋት የሚያረካቸው ሞልተዋል

  • @HayahHjgi
    @HayahHjgi 3 месяца назад +1

    ወዲማቺንንአላህይማርህ😭😭😭😭😭😭

  • @ሮማል
    @ሮማል 3 месяца назад +2

    አየ እናትኛ ከባድ ነዉ ወይ አታምር ወይ አታፍር ምን አይነት ናት ለሰዉ ልጅ ኩፉ ማሰብ ወደራሳ ቀየረችዉ ያዛዝናል😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад

      😂ዳቢሎሥ ነዉ የሚመሥለዉ ፊቷ እኳን መጥፎ ሁና ሠርታ ቀፋፊናት😎

  • @FH-yi8bj
    @FH-yi8bj 3 месяца назад +6

    እኔ ብሆን ግን እደዚህ ብታረገኝ አጋጫት ነበረ😢😢😢😢

  • @lemlemworkineh1087
    @lemlemworkineh1087 3 месяца назад +2

    ክፉ ለራሱ:: እንደሥራው እንደሥራው ማለት ይህን ነው::

  • @NeimaNeima-u5p
    @NeimaNeima-u5p 3 месяца назад +2

    አሏህዋ እናቴን እዳታሳጣኝ አየ እናትያ አኡዙቢላ 😢😢

  • @mengistuanteneh6537
    @mengistuanteneh6537 3 месяца назад +3

    ይቺ የሰይጣን ትልቅ እህት

  • @shjking2439
    @shjking2439 3 месяца назад

    የዉነትም ለዲራማዉ ብቻ ሣይሆን የዉነትም ክፉ ትመሥላለች

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад +1

    እፍፍፍፍፍ በገዛ እጀ ተቃጠልኩ👊👊👊👊👊👊👊

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @husab29
    @husab29 3 месяца назад +3

    ይችሴትዮሰይጣናትልጂእያላትንካአራራችም😢😢

  • @HyteSMne
    @HyteSMne 3 месяца назад +1

    ወላሂ እዴት እዳለቀስኩ ምክንያያቱም 😢ይሄ ሂዎት ስላለፍኩት ዛሬ ሳየው ግን እኔ ነው የመሰለኝ ወደሀላ ተመለስኩና ሳስበው😢😢

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад

    በትክክልትሊቂትሚሪትነዉ😢😢ማንእደእናት

  • @lookalooka6364
    @lookalooka6364 3 месяца назад +1

    😢😢😢 yidifashi injera inati😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه 3 месяца назад +1

    ልጅቱከናትሺአልወጣሺምወድነሺ🎉🎉🎉🎉

  • @adenaden804
    @adenaden804 3 месяца назад +1

    ሰገጤ አባት ልክ እንድህ ነው 😢😢😢

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 3 месяца назад +4

    Setasxalaa 😢😢

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 месяца назад +1

    Yes😂😂😂😂😂😂Yes 😅😅😅😅Kkkkkkk ❤❤❤❤

  • @MebratAssefa
    @MebratAssefa 3 месяца назад +2

    እኔም በእንጀራ እናት እንደዚህ ነው ያደኩት😢😢😢😢😢

    • @sffvtujdxbo
      @sffvtujdxbo 3 месяца назад

      ኣረተው ሁላችንም ኩፉ ኣይደለንም እኔም እንጀራ እናት ነኝ ግን እግዝኣብሄር ይመስገን ከልጆቼ በላይ ነው የምወደው ከኔ ተለይቶ ተኝቶ ኣያውቅም ደሞ እወደዋለሁ ❤❤❤

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 3 месяца назад +2

    አንዳንደ ሰወች ሰወችን ለመጉዳት እቈፈሩት ጉድጓድ ዉስጥ ራሳቸዉን ይገባሉ

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 3 месяца назад +1

    አቤት ክፋት….. እውነትም የእንጀራ እናት!!!! ድራማ ቢሆንም በትክክል የእንጀራ እናት ገጽ በሃሪ ነው ያሳየችው.!!! ክፋቷ እስከ ጥግ ነው፡፡

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 3 месяца назад

    ለነገሩ የምያስተቁን አባቶቻችን ናቸው ግን እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራው ይስጠው ይቺ ሴትዮ ደሞ ቁጭ የኔኑ የእንጀራ እናት ነው የምትመስለው ግን እግዚአብሔር የስራዋን በምድር እየሰጣት ነው የሰማዩን ደሞ በሰማይ ይስጣት እህትየው ግን የተባረከች ነች

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه 3 месяца назад +2

    አፈረብይአቺአሞችይሆንገልቱ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 3 месяца назад +2

    መልካም ነት ለራስ ነዉ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢አዙሺእሂቲመከራያሊፋል

  • @lallistuugalatabunee40
    @lallistuugalatabunee40 3 месяца назад +1

    Pls 3 kutaa ittii anuu fidii pls😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 месяца назад +1

    ሰው የዘራውን ያጭዳል የሚለው ቅዱስ መጽሐፍ እውነት ነው👌😔🤔 ልጅቷ ግን አሳዘነችኝ 😢

  • @MeskelMulugeta
    @MeskelMulugeta 3 месяца назад +1

    ወይኔ የጀራ እናት ማስመሰል የደረሰበትን ነዉ ሚረዳዉ

  • @NasiriidinNasir
    @NasiriidinNasir 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiasolomon2916
    @afomiasolomon2916 3 месяца назад +2

    ይገባሻልእበጂ

  • @husab29
    @husab29 3 месяца назад +3

    ወንድልጂማለትምንምአይቃቅ😢😢

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 3 месяца назад

    የእናትነት ክብር ካልገባት በጥፊ አታጋያትም ይሄ በይቅርታ አይታለፍም አባትም ከአለኩ ቡሀላ ቢደርስልኝ ፋይዳው ምንድነው

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 3 месяца назад +1

    እናትየለለው ሰውኮ ሁልግዜ ጎደሎነው🥺

  • @Diba-w6q
    @Diba-w6q 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ እናቶቻችንን እድሜኔ ጤና ሥጥልን በጣም ያሣዝናል