Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🚩 ከይቅርታ ጋር ያስገባውት ክላሲካል ኮፒ ራይት ስለገባ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምጽ ጠፍቷል እንደ አዲስ ቪዲዮ ስለሰራው እታች ባለው ሊንክ ሄዳቹ መማር ትችላላቹ 👉🏽 ruclips.net/video/AOXlZ1wQxPg/видео.htmlCapcut video editing ሙሉ አጠቃቀም| How to use CapCut Video Editing 2023 | step by stepLInk እዚህ ያገኛሉ 👇✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነውSUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Edbl
ምንድነው ክላሲካሉ
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነዉ ግን ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ክላሲካል አለው ስለዚህ ምንም መሰማት አልቻልኩም በጣም በጣም አዝናለሁ 😂😂😂😂
Copyright ገብቶ ነው ምስሉ ግን ግልፅ ይመስለኛል 🚩 ከይቅርታ ጋር ያስገባውት ክላሲካል ኮፒ ራይት ስለገባ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምጽ ጠፍቷል እንደ አዲስ ቪዲዮ ስለሰራው እታች ባለው ሊንክ ሄዳቹ መማር ትችላላቹ 👉🏽 ruclips.net/video/AOXlZ1wQxPg/видео.html
አወ ድምጹ ሳይላንት ሁነ
ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እናመሰግናለን የዚህ ተጠቃሚ ብሆንም ያልሞከርኩትን ትምህርት ተምረበታለው አስተማሪ ቪዲዮ ነበረ በድጋሚ እናመሰግናለን በርታ🙏🙏
በጣም ግልፅ ነው አመሰግናለሁ የምር
Thank you very much gen ke tewesene dakika Bohala dimtsi yelem
Background music copyright hono new dgami serawalew
Mehal lay video masgebat snfelg ender new broyeee?
አቀራረብህ ምርጥ ሆኖ ሳለ ክላስካሉ አበላሽብህ መጨረሻ ላይ ድምፅህን ሽፈነው 🎉🎉 ስላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን❤❤😢😢
Music copyright gebto new endegena seralew thanks 👍
ስለ ቅንነትህ ግን እናመሰግናለን 🙏💚🌹
እናመሰግናለን ወድም❤
ሰላም አሹ በጣም ጠቃሚ አፕ ነዉ ያሳየኸ በዝርዝር ስላሳየኸነ እናመሰግናለን በርታ
bra great job thanks
very nice tutorial keep it up!!!
Thanks a lot!
"ብሮ" በጣም እናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏👍👍👍!!!....
Thanks 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ስለነበረን ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን
እንዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የባለፈው ምንም የለውም ነበረ በጣም ምረጥ መረጃ ነው ያመጣህልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መልካም ዕውቀት አሸመትከን፡፡
So Selam Selam capcut se lemereja Enamesegn bezu yemalakew neger asawekegn thank you 👍 God job
ሶዬ በሚቀጥለው ስለ ካይን ማስተር please የዛሬውም አደኛ ነው ክበርልኝ 🙏
አሼ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር ምርጥ ጠቃሜ አሪፍ ኤዲተር ነው ያሳየህን እናመሰግናለን
እረ ምኑን ሰማነው ብሮ??? መልሰክ ሰምተከዋል ግን??? አሪፍ ሆኖ ነበር ግም ተበላሸ መጨረሻ ላይ ብሮ🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
የምፈልገው ነገር ወድም በርታ
Thanks 🙏
Wow❤❤❤❤❤
Selm selm so take for sharing ❤❤
በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ ከ7፡58 ፡ ደቂቃ ፡ በሆላ ፡ ድምፀህ ፡ በክላሲካል ፡ ተለውጦ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ ያንተ ፡ ድምፅ ፡ አይሰማም ፡ ስለ። ዚህም ፡ የጎጎሁትን ፡ ያህል ፡ መማር ፡ አልቻልኩም ፡ 😢
ኮፒራይት ገብቶብኝ ነው እንደገና ሰራለው
እነመስግነለን እርጋ ብለህ ነው ምተስታምራው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
ሰላም ላንተ ይሁን እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው በጣም አሪፍ አርገህ እርጋታ በተሙላበት መልኩ ነው ያስረዳህን ስለ ኩብካአት በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን በርታ
ወንድሜ ምርጥ ትምህርት አስጨብጠኸኛል በጣም አመሰግናለሁ ድምፅ እና ፅሁፉን በአንድ ላይ ለማቀናጀት ምን ማድርግ ይጠበቅብኛል ለምሳሌ tutorial point ለመስጠት
Thanks 👍 coming soon lekalew
አሪፍ ነው እናመሰግናለን አሼ
11:48
ሠላምክ ይብዛልን አሼ እናመሠግናለን
Nice wedenewal bro berta
እናመሰግናለን bro
እግዚኣቢሄር ይስጥልን 🙏💚
Nise ashe so tube enwdehalen.
አንተ ትለያለህ ቅልል ብሎኝ ነው የተረዳሁት እናመሰግናልን ሁሌም መንዛዛት የሌለው ምርጥ ሾው ነው የሰራህልን
አመሰግናለው
እድሜ ከጤና ጋር 💕💚🤙💕
እናመሰግናለን እኔ ዩትዩብ አለኝ እንዴት አድርጌ ስልክ እና ቪዶ የማገናኘው
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንደህናመጣህእናመስግናለን ወንድማችን
Wow Amazing
እንዴት video እና sound በእኩል እንዲሄዱ እናድርግ?
Record staderg huletunm ekul mejemer then edit staderg kelay ena ketach video kelay sound ketach tadergaleh ....
Bravo 👍
ተባረክ የኔ ወድም ትለያለህ ✅❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አናመሠግን አለን
እባክህ መልስልኝ ከ እስታግራም ላይ ቲክ ቶክ ላይ እንዴት ነው የምንለቅ
ጥያቄው ግልፅ አደለም
@sotubee ከእስታግራም ላይ ቪዲዮ uplodአድርገን ቲክ ቶክ ላይ ለመልቀቅ እንዴት ነው የምናደርግ
❤
wow thankis
አመሰግናለሁ
Berta my brother
Nice በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👏👏👏❤
Thank you❤❤
tex bro ❤❤❤❤
Nice new Sol ❤❤❤ በርታልን ብሮ
የዱሮ ዘፈኖችን ከቴፕ ከካሴት እንደት ወደ ሚሞሪ ማድረግ እንችላለን እረ ወንድሜ በጣም ፈልጌው ነው
Woter marku እንዴት እንደሚጠፋ አታውቀውም እንዴ ዘለልከውሳ
Thanks melet ykedmal then watermark matfat kelal new bye new yezelelkut mecheresha lay yalewn black matfat new
Thank you 👍👍
ዋው ወንድሜ በጣም ሥፈልገው የነበረውን ነገር ነው ይዘህ የመጣህው ክበርልኝ
የተፈጥሮ ቪዲዩዎች እስክሪን ሪከርድ አርገን RUclips ላይ ብንጭን ኮፒራይት አለው ወይ ካለውስ ተፈጥሮን የሚያሳዩ ቪዲዩ ከየት እናገኝለን
very good bro
ሰላምዉንድሜበጣምእናመሰግናሉንእግዚአብሔር ሀገርችንሰላምይድረግልን
የሆነ ነገር ለይ ወድቀን እንዴት ነዉ ፎቅ ለይ የወደቅን ምናስመስለዉ???
ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን አስፈላጊ መረጃ ነው 🙏🙏
ሰላም ቪዲዮ እየሰራን የሌላ ቪድዮ እያቆምን የራሳችንን የምንቀጥለው እንዴት ነው pause ማድረግ አንዱን ቪዲዮ ሌላው እየቀጠለ
Reaction video malet new meselegn eziga lemasredat kebad new gen RUclips lay besu zuria bzu video leloch lijoch lekewal
ወይ በጣም ይሚረብሽ ድምጽ አለ አይሰማም
አው አንተመጀመሪያላይ ስእል እንዳስገባበት እንዴት ማረግ እንችላለን ዩቱብ ላይ ለመልቀቅ
Coming soon እሰራለው
እናመሠግናለን ወንድም ከኮፒ ራይት ነፃ ነው ብዙ የማላቃቸዉን ስላስተማርከኝ አመሠግናለሁ
ነፃ ነው
ሠላም እንኳን ደህና መጣህ 👌👌
Photo ceyone speeden fatern anchlem mlet nwe
What?
Please drop part two
የኔ ወንድም ግን ረችም ቪድዮ በምን መቅረፅ ንችላለን 🙏💚
ጥያቄሽ የቁስ ከሆነ በስልክ እና በመሳሰሉት አማራጮች
laptop lay stack eyderege ascchegeregn
Update adrgew laptop file bezto new
Nice
Editing lasay belo sele bakground music ayakm endey!!!!!😂😂😂😂
እኔ አዉርጄዉ ነበር አፑን ግን ኤዲት አድርጌ ስጨርስ ዳዉሎድ አላደርግ አለኝ ምድነዉ ችግሩ ማስተካከልስ ያለብኝ ነገር አለ እባክህ ወድሜ ካለ በኮሜትም ቢሆን አሳዉቀኝ አደራ እዳታልፈኝ😥🙏
ፎቶ ና ኢድዩ ሲበዛ ኣይወርድም
አዎ
በርታ አንበሳው
ዮዮቱብ ለመክፈት ግሩፕ ገብቸ እነሱ ስራ ጀመሩ እኔግን ገና ቻናላንም አልከፈትኩም ወይ እስከዛሬ አልተማርኩኝ 😮ምብዙ ይቀረኛል
ሁሉም ከ0 ነው ሚጀምረው በርታ
@@sotubee እሽ ለቤትህ ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ግን ሙሉ ለጀማሪዋች እደት ቪዶዎችን ማቀናበር እድ ልብን ሙሉውን ስራና አሳየን
Mnm aysemam ke 8dekika bihuala dimtsi binorew eyesemanh bihon Minayew arif neber
ይቅርታ በ classical ኮፒራይት ምክንያት ነው ድምፁ አብሮ የጠፋው ለዛ ሰሞኑን ከዚህ በተሻለ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሬ ደግሜ ሰራዋለው
እናመሠግናለን ግን ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ድምፅህ ጠፋ
በናትህ ይህ ቪድዮ ድምፁ እንዲሠማ አርገዉ please .........
Background music ኮፒራይት ስለሆነ ነው ድጋሚ ሰራዋለው
Thinks you so much brother 🙏🙏🙏🫶
Film edit madreg techlalh ende🙏🙏
ቲክታክ ላይ የሠራነዉን Video ለመቆለፍ ስትባሉ ይኸ ሁሉ ኮተት ምን አመጣዉ 😮😮😮
Btawera yshal neber zm kalk bet algebangm
Bro ለpc
wede mecheresha ................
Isti dimtsun astekakilew bro
Background classical copyright hono new endegena seralew
🙏
በቪድዮ መስራት እንችላሌን
#ይገባሀል we do subscribed it
Thanks 👍
ከግማሽ በላይ ምንም አይሰማም የባክግራውንድ ሙዚቃ ለማሳየት የከፈትከውን ሳትዘጋ ያንተን ድምጽ አልሰማነውምና እንደገና ሙሉውን መሥራት ያለብህ ይመስለኝል።
እሺ background ኮፒራይት ስለሆነ ነው
የpc ስራልን
ምንም አይልም ግን ከመለቀቁ በፊት እራሱ editing ማድረግ ይቀድማል፡፡ ክላሲካል ነው ሲሰማ የነበረው፡፡
?
ካንተ በተሻለ አሳያቸው ነበር ዕድሉን ባገኘ
ሰብስክራይብም ላይክመ አርጌ ነበር ከተወሰነ ደቂቃ በዋላ እዳለ ክላሲካል ሲሆን ላይኩንም ሁሉንም አነሳውት ሙድ ትይዛለሕ እዴ
ይህ ነው ችግራችን ሳትጠይቁ መደምደም ከዛ መቻኮል... ለማንኛውም Background classical ኮፒራይት ገብቶ ነው ይህ የተፈጠረው .... ከመናገር መጠየቅ ይልመድብህ ሌላ ግዜ
be pc lemiteqemu be amharic tyip lemare endet endehone asayen
ጥሩ ጥያቄ ነው ሰራበታለው ይህ የብዙ ልጆች ችግር ስለሆነ ሰሞኑን ፖስት አደርጋለው
@@sotubee entebkalen
part 2 soon
Selamehi bezeti terefi yebeli Waw konjo koyeta nberi metastemerebete menegedi arefe new seli cupcut tero genezabi agechalew berta
Templet endet enagegnalen
Ye music lyrics lemesrat broye🙏
Video lay ale
🚩 ከይቅርታ ጋር ያስገባውት ክላሲካል ኮፒ ራይት ስለገባ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምጽ ጠፍቷል እንደ አዲስ ቪዲዮ ስለሰራው እታች ባለው ሊንክ ሄዳቹ መማር ትችላላቹ 👉🏽 ruclips.net/video/AOXlZ1wQxPg/видео.html
Capcut video editing ሙሉ አጠቃቀም| How to use CapCut Video Editing 2023 | step by step
LInk እዚህ ያገኛሉ 👇
✔ Telegram 👉🏽 t.me/sotubee
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Edbl
ምንድነው ክላሲካሉ
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነዉ ግን ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ክላሲካል አለው ስለዚህ ምንም መሰማት አልቻልኩም በጣም በጣም አዝናለሁ 😂😂😂😂
Copyright ገብቶ ነው ምስሉ ግን ግልፅ ይመስለኛል 🚩 ከይቅርታ ጋር ያስገባውት ክላሲካል ኮፒ ራይት ስለገባ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምጽ ጠፍቷል እንደ አዲስ ቪዲዮ ስለሰራው እታች ባለው ሊንክ ሄዳቹ መማር ትችላላቹ 👉🏽 ruclips.net/video/AOXlZ1wQxPg/видео.html
አወ ድምጹ ሳይላንት ሁነ
ሠላም ወንድሜ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ እናመሰግናለን የዚህ ተጠቃሚ ብሆንም ያልሞከርኩትን ትምህርት ተምረበታለው አስተማሪ ቪዲዮ ነበረ በድጋሚ እናመሰግናለን በርታ🙏🙏
በጣም ግልፅ ነው አመሰግናለሁ የምር
Thank you very much gen ke tewesene dakika Bohala dimtsi yelem
Background music copyright hono new dgami serawalew
Mehal lay video masgebat snfelg ender new broyeee?
አቀራረብህ ምርጥ ሆኖ ሳለ ክላስካሉ አበላሽብህ መጨረሻ ላይ ድምፅህን ሽፈነው 🎉🎉 ስላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን❤❤😢😢
Music copyright gebto new endegena seralew thanks 👍
ስለ ቅንነትህ ግን እናመሰግናለን 🙏💚🌹
እናመሰግናለን ወድም❤
ሰላም አሹ በጣም ጠቃሚ አፕ ነዉ ያሳየኸ በዝርዝር ስላሳየኸነ እናመሰግናለን በርታ
bra great job thanks
very nice tutorial keep it up!!!
Thanks a lot!
"ብሮ" በጣም እናመሰግናለን በርታ🙏🙏🙏👍👍👍!!!....
Thanks 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ስለነበረን ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን
እንዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የባለፈው ምንም የለውም ነበረ በጣም ምረጥ መረጃ ነው ያመጣህልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መልካም ዕውቀት አሸመትከን፡፡
So Selam Selam capcut se lemereja Enamesegn bezu yemalakew neger asawekegn thank you 👍 God job
ሶዬ በሚቀጥለው ስለ ካይን ማስተር please የዛሬውም አደኛ ነው ክበርልኝ 🙏
አሼ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር ምርጥ ጠቃሜ አሪፍ ኤዲተር ነው ያሳየህን እናመሰግናለን
እረ ምኑን ሰማነው ብሮ??? መልሰክ ሰምተከዋል ግን??? አሪፍ ሆኖ ነበር ግም ተበላሸ መጨረሻ ላይ ብሮ🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
የምፈልገው ነገር ወድም በርታ
Thanks 🙏
Wow❤❤❤❤❤
Selm selm so take for sharing ❤❤
በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ ከ7፡58 ፡ ደቂቃ ፡ በሆላ ፡ ድምፀህ ፡ በክላሲካል ፡ ተለውጦ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ ያንተ ፡ ድምፅ ፡ አይሰማም ፡ ስለ። ዚህም ፡ የጎጎሁትን ፡ ያህል ፡ መማር ፡ አልቻልኩም ፡ 😢
ኮፒራይት ገብቶብኝ ነው እንደገና ሰራለው
እነመስግነለን እርጋ ብለህ ነው ምተስታምራው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
ሰላም ላንተ ይሁን እንካን ደና መጣህ ሶ ዋው በጣም አሪፍ አርገህ እርጋታ በተሙላበት መልኩ ነው ያስረዳህን ስለ ኩብካአት በቀጣይ ስራ እንጠብቅሀለን በርታ
ወንድሜ ምርጥ ትምህርት አስጨብጠኸኛል በጣም አመሰግናለሁ ድምፅ እና ፅሁፉን በአንድ ላይ ለማቀናጀት ምን ማድርግ ይጠበቅብኛል ለምሳሌ tutorial point ለመስጠት
Thanks 👍 coming soon lekalew
አሪፍ ነው እናመሰግናለን አሼ
11:48
ሠላምክ ይብዛልን አሼ እናመሠግናለን
Nice wedenewal bro berta
እናመሰግናለን bro
እግዚኣቢሄር ይስጥልን 🙏💚
Nise ashe so tube enwdehalen.
አንተ ትለያለህ ቅልል ብሎኝ ነው የተረዳሁት እናመሰግናልን ሁሌም መንዛዛት የሌለው ምርጥ ሾው ነው የሰራህልን
አመሰግናለው
እድሜ ከጤና ጋር 💕💚🤙💕
እናመሰግናለን እኔ ዩትዩብ አለኝ እንዴት አድርጌ ስልክ እና ቪዶ የማገናኘው
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንደህናመጣህ
እናመስግናለን ወንድማችን
Wow Amazing
እንዴት video እና sound በእኩል እንዲሄዱ እናድርግ?
Record staderg huletunm ekul mejemer then edit staderg kelay ena ketach video kelay sound ketach tadergaleh ....
Bravo 👍
ተባረክ የኔ ወድም ትለያለህ ✅❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አናመሠግን አለን
እባክህ መልስልኝ ከ እስታግራም ላይ ቲክ ቶክ ላይ እንዴት ነው የምንለቅ
ጥያቄው ግልፅ አደለም
@sotubee ከእስታግራም ላይ ቪዲዮ uplodአድርገን ቲክ ቶክ ላይ ለመልቀቅ እንዴት ነው የምናደርግ
❤
wow thankis
አመሰግናለሁ
Berta my brother
Nice በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👏👏👏❤
Thank you❤❤
tex bro ❤❤❤❤
Nice new Sol ❤❤❤ በርታልን ብሮ
የዱሮ ዘፈኖችን ከቴፕ ከካሴት እንደት ወደ ሚሞሪ ማድረግ እንችላለን እረ ወንድሜ በጣም ፈልጌው ነው
Woter marku እንዴት እንደሚጠፋ አታውቀውም እንዴ ዘለልከውሳ
Thanks melet ykedmal then watermark matfat kelal new bye new yezelelkut mecheresha lay yalewn black matfat new
Thank you 👍👍
ዋው ወንድሜ በጣም ሥፈልገው የነበረውን ነገር ነው ይዘህ የመጣህው ክበርልኝ
የተፈጥሮ ቪዲዩዎች እስክሪን ሪከርድ አርገን RUclips ላይ ብንጭን ኮፒራይት አለው ወይ ካለውስ ተፈጥሮን የሚያሳዩ ቪዲዩ ከየት እናገኝለን
very good bro
ሰላምዉንድሜ
በጣምእናመሰግናሉን
እግዚአብሔር ሀገርችንሰላምይድረግልን