የመጽሀፉ ርእስ፡- "መስዋዕትነት እና ፅናት"||ክፍል፡14||የመጨረሻው ፍልሚያ በአስመራ ከተማ አካባቢ||ጸሀፊ፡- ሁሴን አህመድ(ሜጀር ጄነራል)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 7

  • @ethiomeda
    @ethiomeda  8 месяцев назад +2

    የመጽሀፉ ርእስ፡- "መስዋዕትነት እና ፅናት"
    ክፍል፡- 14
    - በ1981 የተካሄደው መፈንቅለመንግስት ለምን ከሸፈ?
    - የሰሜኑ ውጊያ የመጨረሻ ምእራፍ የጦሩ አደረጃጀት፤
    - የአብዮታዊ ሰራዊት የማፈግፈግ ጉዞ፤
    - የኢሕአዴግ ሰራዊት ወደመሀል አገር መገስገስ፤
    - የባህር ሀይላችን መፍረስና የምጽዋ በሻእቢያ መያዝ፤
    - የመጨረሻው ፍልሚያ በአስመራ ከተማ አካባቢ፤
    ጸሀፊ፡- ሁሴን አህመድ(ሜጀር ጄነራል)
    ruclips.net/video/bqMLa92GMQ4/видео.html

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 8 месяцев назад +1

    እንኳ ተረፋቹሁልን አሁን ትግራይ ና ኤርትራ ችጋር እየቆላቸው ነው

  • @abeleshete5196
    @abeleshete5196 8 месяцев назад

    የኮረኔል መንግሥቱ ትዝታዋች በገነት አየለ thanx

  • @MrDzbest
    @MrDzbest 8 месяцев назад

    የ ማሞ አፈታ መጽሐፍ
    አንቱ በናቱ plz n thx

  • @EmmaHaile413
    @EmmaHaile413 8 месяцев назад +5

    ይህ ሰው የማሳዋ ድል ለምን ኣሳንሶ ይጽፋል፤ በወቅቱ ጀነራሉ ውግያው ኣስመራ ሆኖ ይመራው ነበር፤ በመጨረሻ ሲሸነፍ ወታደሮቹ ጥሎ በሂሊኮፕተር ወደ ሳውዲ ኣረብ እንደሸሸ ታሪክ ይገልጻል፤

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 8 месяцев назад

      ከ1966 ጀመሮ ፖለቲከኛ ነን የሚሉ ተማሪዎች ያመጡብን ጣጣ የኢትዮጵያን ህዝብና እና አራሳቸውን እያጫረሰ ይገኛል ይህ እልቂትና ማሀት መቺ ይሆን የሚቆመው? ደርግ እርስ በርሱ ተጫረሰ ኢሀአፓ እንደዛው ወያኔም በመጨረሻ ተላለቀ ሻቢያም እንደዛው መቼ ሠላም የሚመጣውና መገዳደል የሚቆመው ፈጣሪ አረ ደግ ቀን አምጣልን

  • @micealmiki4053
    @micealmiki4053 8 месяцев назад +1

    ይህ ጂነራል የምጽዋእን የናድው እዚ ውግአ ብትክክል ኣልገለጸው በቀላል ነው የለፈው፡ ይህ ኣጻጻፍ ድሞ የታሪክ መዛባት ይፈጥራል፡ የተሽነፈ ኃይል ስለሆነ ግና ምሉእነት ኣይጠበቅበትም፡ ምክንያቱ ልሽንፈቱ እየተከላከለ ስለሚጽፍ፡ የሆነ ሆኖ ግን ታሪኩ እንድመጣቀሻ ይጠቅማል