Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Комментарии • 182

  • @dodi4314
    @dodi4314 3 часа назад +21

    አለም አቅም አንሦን ነው አብዛኛውን ጊዜ በነፃ የምንሠማህ ! ምህረትህ ይብዛልን❤

    • @kinghenians986
      @kinghenians986 2 часа назад +3

      እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ በእውነት
      ቅንነት ለእራስ ነው በጊፍት ማበረታታት ታላቅነት ነው ተባረኪ🙏❤🤝

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 2 часа назад

      @@dodi4314 thanks dodi.በጣም አመሠግናለሁ።

    • @dodi4314
      @dodi4314 2 часа назад +2

      አሜን አብሮ ይባርከን :: by the way I am a men😊

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 часа назад +1

      ​@@dodi4314a man or a men? 😂😂😂 አማርኛ መጠቀም ከውርደት ያድናል ወዳጄ😂😂😂😂

    • @dodi4314
      @dodi4314 Час назад

      @@goodnews2392 አርመኝ ወንድሜ ለመታረም ዝግጁ ነኝ : በቃላት ስህተት ውርደት የለም : በትምክህት እንጂ !!

  • @Negodegade
    @Negodegade Час назад +3

    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ በምታቀርባቸው ዘገባወች በጣም ይመስጠኛል በርታ አይዞህ ከጎንህ ነኝ ።

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 3 часа назад +11

    እንደዚህ እያየንክ ስታወራ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤

  • @ራዝኤል
    @ራዝኤል 2 часа назад +6

    አዶናይ ይባርክህ እና ሙሉ ጤናውን ይስጥህ።

  • @SolomonDenbesh
    @SolomonDenbesh 15 минут назад +1

    እግዛብሄር የሚበጀውን ያድርግግን ኢስራኤልን ማንኝውም ምድራዊ ሀይል አያፈርሳትም ቃል አላት

  • @EnateHager
    @EnateHager 16 минут назад +1

    አለም አንተን የሚተካ ጋዜጠኛ የለም በርታ እንወድሀለን አለምነህ❤ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ

  • @terefehailumadebo687
    @terefehailumadebo687 2 часа назад +2

    አሌክስ አዋዜ ልዩ ላይ የምታቀርባቸዉን ትረካዎች ናፈቅኳቸዉ። ሰላም እና ጤና ተመኘሁልህ።❤

  • @tomyy7952
    @tomyy7952 3 часа назад +12

    Thanks

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 2 часа назад +2

    I’m proud of you
    U r very smart both ድምፅህ የጌታ ስጦታ ነው በርቱዘመናችው ይባረክ

  • @danielwedaju4148
    @danielwedaju4148 3 часа назад +9

    ትክክለኛ እና ወቅቱንየጠበቀ ዜና ነው በርቱ !

  • @MekettaTamerat
    @MekettaTamerat 3 часа назад +2

    You are the best journalist ever thank you for serving us ❤

  • @abiyabiy4741
    @abiyabiy4741 3 часа назад +8

    Thanks!

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Час назад +1

    ስጋን በአዋዜ ወሬን ከአለምነህ እንዴት ደስ ይላል

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Час назад +1

    የአለምነህ አድናቂዎች ስጦታ እየሰጣችሁ በጌታ

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 Час назад +1

    ALEMNEH you are amayzing!!!we love you so much. Ling life and excellent health for you and your wonderfull familky God blessssss you.

  • @saron3238
    @saron3238 3 часа назад +3

    Alemnehi Susa metahilgn ❤

  • @getinethailu261
    @getinethailu261 2 часа назад +1

    Balanced approach !

  • @BesufikadGebremichael
    @BesufikadGebremichael Час назад +1

    Great man alme

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 часа назад +1

    እናመሰግናለን አለሜ❤

  • @545menel
    @545menel 4 часа назад +6

    አለምናህ ኢሳያስ በርቱ ጥሩ ትንታኔ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @kebedeyilma4061
      @kebedeyilma4061 27 минут назад

      @@545menel ኢሳይያስ አፈወርቂ ነዉ?

  • @MegersaDufera
    @MegersaDufera 3 часа назад +8

    ትክክለኛ ና ሚዘናዊ ጋዜጠኛ

    • @kebedeyilma4061
      @kebedeyilma4061 28 минут назад

      @@MegersaDufera down with blind minds!!!

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 часа назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ አዋዜዋች ❤ አዋዜ ታማኝነቱ ለወሬው ነው!

  • @mimiwagayemimi
    @mimiwagayemimi 6 минут назад

    Weyeyyyyye betam tadelalhe yeswe mote ayesesebhe begata seme

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 9 минут назад

    ያለመቀላቀል እውነትን ብቻ የሚተነፍስ የማይጠገብ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 42 минуты назад +2

    ኢራን አሳንሶ ማየት ትክክል አይደለም የእስራኤል እርምጃ ራሳን ነው ሚያጠፋው

  • @HabtamuBayissa
    @HabtamuBayissa Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 43 минуты назад

    Thanks for ur brief analysis our greatest journalist Alemneh Wase🙏 but i have one question why NETO choose a silence b/c Iran massive attack on Israel by missile its not enough for netos paragraph 5 🤷‍♂️

  • @B2D3
    @B2D3 2 часа назад +1

    ትዝ ይለኛል የአሜሪካው መራሹ ጦር ቶራ ቦራን እያሸመደመደ እያልክ ስታወራ አቤት ስናደምጥ

  • @feleketefera1646
    @feleketefera1646 4 часа назад +4

    አለምነህ ዛሬም 1ኛ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 часа назад

    Alemenehe 1gaa

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Час назад +1

    intellegent person

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Час назад +1

    🙏🏽

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 3 часа назад +5

    አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለው ፂዮናዊት እስራኤል ጠላቶቿን ከእግሯ በታች ትቸፈልቃቸዋለች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ድል ለውዶቼ ፂዮናውያን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kebedeyilma4061
    @kebedeyilma4061 52 минуты назад +6

    አቶ አለምነህ የሠው ልጅ ደም ቀይ ነዉ ፈጣሪ ሰማያዊ አድርጎ አልፈጠረም አንተ ግን ጌታን የካዱትን የሰቀሉትን ደግፈህ እንዲህ እያጋነንክ ስታወራ አለማፈርህ ያሳዝናል። በአንድ ፈጣሪ የሚያምኑትና የተገፉትን የሚመለከት ከሆነ ፍርዱ በሱ ይሁን። Hurricane Milton ለኢኣማኒያን የተሠጠ ምልክት ነው።

    • @MM-di5vm
      @MM-di5vm 39 минут назад

      ለማንም አላዳላም እንግሊዘኛ ምትሰሚ ከሆነ bbc ስሚ

    • @kebedeyilma4061
      @kebedeyilma4061 33 минуты назад

      @@MM-di5vm ጭራሽ BBC? አይሁዳውያንን የፈጁትና ሳሙና የሚሠሩባቸው የጀርመን ናዚዎች እንጂ ምድሪቱን ጥለው ሲሄዱ የጠበቁት ፍልስጤማውያን አይደሉም አይናችሁን አትጨፍኑ please.

  • @ShemsuJemal-ip7qx
    @ShemsuJemal-ip7qx Час назад +1

    Alem mosad

  • @gezahegnbekele3999
    @gezahegnbekele3999 2 часа назад +1

    አለምነህ በጣም ይመቸኛል ትንታኔህ ኢሄ ሰውይ ዝም ብሎ እእእ የሚለው አስተያየቱም ልክ አይደለም ወይ አያወራ ወይ አስተያየቱ አይመችም ቀይረው

  • @user-saintmarry
    @user-saintmarry 3 часа назад +5

    በዚህ መረዋ ድምፅ የፋኖን ድል ብትዘግብ ፩ኛ ትሆናለህ

  • @abuelham9683
    @abuelham9683 Час назад +2

    አላህ ይንቀልህ

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile2828 4 часа назад +3

    ትመቸኛለክ የስብሰባው መሪ ነው ምትመስለው . እውነትም አዋዜ

  • @dinkuchifen6239
    @dinkuchifen6239 2 часа назад +1

    እሁን በየቀኑ ስለ እስራኤል ብቻ እያወራችሁ ስለ ራሽያ እና ዪክሬን መዘገብ ያቆማችሁት የራሽያ ጦርነት ስላበቃ ነው ወይስ ድሮም ሌላ ዜና ማቅረብ ስለማትችሉ ነበር?

  • @VuhccjgkYchxjdf
    @VuhccjgkYchxjdf 4 часа назад +1

    አለምነህ በአንተ ስም የተከፈተ አካውንት አለ በተረፈ በርታ

  • @mehdikeder7989
    @mehdikeder7989 2 часа назад +4

    በመጀመሪያ ልብህን ከትላቻ ነጸ አርገው. በሰው ልጆች የሚደርስን በደል ተጠየፍ. ወንድምህም ይፈጥመው. አለምነህ
    አንተን ሳይ ትዝ የሚለኝ ከኢትዮጵያ ስትወጣ ኢትዮጵያን ክህደትህን የገለጥክበት ቃላት ስደተኛ ነበር ምትመስለው ግን ሲርብህ ተመልስህ መጣህ.
    ይገርማል.

    • @elias2906
      @elias2906 Час назад

      አለምነህን ለመናገር ከደፈርክ የሆንክ ሙትቻ ነገር ነህ!

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 50 минут назад

      Dedeb mahayib eski aljeziran zena eh

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 3 часа назад +4

    ጦርነቱ ተራ አይደለም መንፈሳዊ ነዉ ጌታ እየሱስ ሊመጣ ነዉ ንስሀ እንግባ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

    • @RaraRora-k2t
      @RaraRora-k2t 2 часа назад

      “ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።”ራእይ 22፥20🤲

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 4 часа назад +3

    እስራኤል የምትጠፋ በአለም ነዋሴ ምክንያት ነው እንደ ፊኛ አገዘፋት ግን በትንሹ መርፌ መተንፈሻ አቃረበባት😂😂😂😂😂

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 2 часа назад +1

    Israel gin sint new yemitkeflih . . . ሁቲ afer ke diሜ yekelakelachewn merkebochis alsemahim . Zegibew enji lemin tiferaleh . Fitihawy lemehon mokir

  • @megersoKumbi
    @megersoKumbi 2 часа назад +2

    በሃገራችን ሆኖ ኢትዮጵያዊ ነን እያሉ በኢትዮጵያ ላይ ከሚሰሩት ውስጥ ትመስለኛልክ የምሳድ ወኪል በመሆን

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 3 часа назад +1

    የአሜሪካ ውትወታ ወይም የሸማግሌው ባይደን ውትወታ የሚያመሳሰለው በመፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እና አብርሃም ሰለሰዶምና ጋሞራ ሁለት ከተማወች ይመቱ አይመቱ አይነት ነው።እግዚአብሔር ሰዶምና ገሞራ ከተማወች መውደም አለባቸው ሲለው ለአብርሐም አብርሐም ደሞ በሠዶምና ገሞራ ከተማወች የሚኖሩት ሰዎች ሁሉም ሀጢተኛ አይደሉም! ፈጣሪ ደግሞ ካልክ 40 ካልክ 30 ካልክ 20ን ካልክ እያለ ለአብርሃም ቢለውም በመጨረሻ ግን የመጨረሻውን ውሳኔ የሰጠው ሰዶምም ገሞራም በውሰጧ ያሉም ሁሉም መደምሰሰ አለባቸው በሚለው ፀድቆ ሊደመሰሱ ችለዋል።አሁንም አሜሪካ ለእሰራኤል ኢራንን ውሰጥ ያለውን ተቋም ሁሉን አደብድቢ ብትልም በመጨረሻ ውሳኔውን የምሰጠው እሰራኤል ትሆናለች።

    • @mehdikeder7989
      @mehdikeder7989 3 часа назад

      ይገርማል ምድርና ሰማይን እንዲሁ ም በውስጥ ያሉትን በሙሉ የፈጠረ ማወቅ አቅቶት ወይም መወሰን አቅቶት የፈጠረውን አማከረ?

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 2 часа назад

    ስልጤም እስራኤል በአየር ክልሌ እንዳትበር ብላለች😂😂😂

  • @fullmindmedia
    @fullmindmedia 2 часа назад +3

    የናትህ ዳቦ ይነቀል!

  • @KalaOnana54
    @KalaOnana54 4 часа назад +2

    Endezih yeweredk mehonhn alakm 👑

    • @belomark3680
      @belomark3680 3 часа назад

      የወረደ አይደለም

    • @Anonymouseab
      @Anonymouseab 3 часа назад

      Gmatam

    • @Ashefaf12
      @Ashefaf12 3 часа назад

      Beka ende enante maseb gdita newa chierash arab mibal neger kefelek metfat alebet lenegeru yehabesha islam arab arab ychawetal bushieti hidna tewaga kefelek bariya ye arab bariya

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 2 часа назад

      እ​@@Anonymouseab

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 2 часа назад

      ማለት? ምንድነው ምታወራው? 🤔

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Час назад

    ፍጥጫ ብቻ ነው በለኛ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥በፍጥጫ እየቀለጡ ነው @ፈጣጣ ወሬ 😊😅

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 2 часа назад

    ራሳቸው ይጠፋየ

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 3 часа назад

    Weye lsreal drome Kidus Hager fetenawe Bezu new enzi arebochu tegebu sew be nedage endzi yetegebale Lala eko menme yelachweme Berhan le lsreal yehune mengezeme

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 22 минуты назад

    ዝሆን ምን ይመሰላል

  • @temesgentekeba8215
    @temesgentekeba8215 Час назад

    አለም ስነረአት ብታረግ ይሻላል እስራኤል ላይ ያለህ ጥላቻ?

  • @ABUADNANSDR
    @ABUADNANSDR 2 часа назад

    Ermiyasighna ! mabrariyah temmechtoghnal migermew le admachochih yaleh yeniket gimit leyet yaregachuhal

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi 2 часа назад

    ኬንያ አባት ይጥፋ

  • @TheProBacon199
    @TheProBacon199 2 часа назад +3

    ውይ አያምር ወይ አያፍር

    • @muhamedYenasew
      @muhamedYenasew 2 часа назад

      ትንታኔው ሁሉን አቀፍ አለማድረጉ እንጅ አለምነህ ጥሩ ጋዜጠኛ ነዉ ግን አለምነህ የአንተን ሚዲያ የምናየው እኛ ያልተማረነ እና አለማቀፍ ሚዲያዎችንም ስለማናይ አለመሆኑን ተረድተህ ስትተነትን እነ እከሌም ያዩታል ብለህ እስብ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Час назад

      ዶሮጭነቅላት

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 46 минут назад

      Mahayib dedeb segete

    • @MM-di5vm
      @MM-di5vm 38 минут назад

      ስድ

    • @MM-di5vm
      @MM-di5vm 37 минут назад

      እናመሰግናለን እንወዳሀለን አለምነህ

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 2 часа назад

    የሞሳድ ወኪል የሚሆነው በመንግስት ውስጥ ባለከፍተኛ ባለስልጣን የሆነ ሰው ነው::አለምነህን መውቀስ;ምነው ኢትዮጵያን ፊትህን ለአንድ ሰው ብለህ አዞርክባት ብለን ነው::እኔ በበኩሌ የምወደውን ያህል እጅግ በጣም ነው የማዝንበት::

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 4 часа назад +1

    Well Come🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 часа назад +1

      Welcome እንዲህ ነው የሚፃፈው ይታረም። ይህ መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው።😅

    • @GezahegnAbroOfficial
      @GezahegnAbroOfficial Час назад

      @@goodnews2392 ተቀብያለሁ አመሰግናለው ♥️

  • @tutugnabdi7444
    @tutugnabdi7444 4 часа назад +7

    አድናቂህ ነበርኩኝ አሁን ግን እስላም ጠል መሆንህ ሳይ አዘንኩ

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 4 часа назад +2

      ኖኖ ስህተት ነው ንግግርህ

    • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
      @እየሱስያድናል-ኸ2አ 4 часа назад +9

      እሱ እየሆነ ያለው ነው የሚተነትነው ከእምነት ጋር ምን አያይዘው. ??????
      😮😮

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 часа назад +2

      አይ ድድብና

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper 4 часа назад +2

      አቤት እውቀት😅😅😅

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 3 часа назад +5

      እናንተ ሰዎች ጤና አላችሁ? ለምን ሂዳችሁ አልጀዚራን አሰሙም።

  • @zebjfewsa
    @zebjfewsa 3 часа назад

    TERE MUSLEM NEH TAYALEH DEGMO YANUREN

  • @itsmydam2497
    @itsmydam2497 25 минут назад

    ማነህ አንተ አልምነህ ኢሳያስ በርቱ ጥሩ ትንታኔ ነው ያልከው አለምነህ ዋሴ ነው እንጂ አለምነህ ኢሳያስ አይደለም

  • @IshakHayat-f7l
    @IshakHayat-f7l 3 часа назад

    Yinkelh abo mizanaw Hun ante bete israelawi

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs 3 часа назад

    የሚሳኤልም ሆነ ሰው አልባው አሻጉሊት አስቀምጣስ ቢሆንስ

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 4 часа назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @danielhagos4597
    @danielhagos4597 3 часа назад

    Sis blituan memetat alebat

  • @TekalignBadege-g8i
    @TekalignBadege-g8i 2 часа назад

    ለምን እስራኤል ብቻ ???

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 3 часа назад

    👍

  • @megersoKumbi
    @megersoKumbi 2 часа назад +1

    በሃገራችን ሆኖ ኢትዮጵያዊ ነን እያሉ በኢትዮጵያ ላይ ከሚሰሩት ውስጥ ትመስለኛልክ

  • @MartaYamral
    @MartaYamral 45 минут назад

    ለማንኛውም ላይክ ኮሜንት ሰጥቼሃለሁ ያው ጎጠኛ ብትሆንም በእርግጥ ትንተናህ ትክክል ቢሆንም ለአንድ ወገን ትወግናለህ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 4 часа назад +4

    አኔን የሚገርመኝ አንተን መረዳት አቅቶት የሚያቀረሸው ቅርሻታም ነው።

  • @SaSa-wh6oy
    @SaSa-wh6oy 3 часа назад

    ለምን እስራኤል ስትምታ ዝም አል ለምን ፍቅዶ

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 3 часа назад

    So why Saudi and others let Iran to use their air space ... Saudi should stop subordinating itself to Iran..

  • @alemnehwasse2
    @alemnehwasse2 4 часа назад +48

    እስከ 2040 ለማለት ነው።ይቅርታ 1940 የምለው በስህተት ነው።

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 часа назад +2

      አለምዬ ድምፅህ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤

    • @makiabebe4211
      @makiabebe4211 4 часа назад +1

      2040

    • @AstatkeChekol
      @AstatkeChekol 2 часа назад +2

      አዎ አውቆ የተኛ ካልሆነ ልትል የፈለከው ግልጽ ነው

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 2 часа назад

      አለምነህ ማለት የታሪክ መዝገብ!! የጋዜጠኝነት ማማ ምልክት ነውውውው! እረጅም እድሜን እመኝልሃለው

    • @ገብረእግዛቤርወልደአረጋይ
  • @Mehbubabintebrahim
    @Mehbubabintebrahim 3 часа назад +5

    ሀማስ በጭራሽ አይጠፋም ድርጂቱ አይዲወሎጂ ነው ተስፋም በጭራሽ አይቆርጡም ምክንያቱም ሙስሊሞች ናቸው አማኝ ደሞ ከጌታው ራህመት ተስፋ መቁረጥ እርም ነው የእነሱ ሞደል ረሱሉላህ ሙሀመዱል አሚን ናቸው ከተወለዱበት ተሰደው ዳግም በድል የተመለሱ ባልደረቦቻቸውም የፐርሽያን የሮምን ነገስታት ያፈራረሱት የእነሀሊድ የኡመሩል ፋሩቅ ልጆቾ ናቸው
    ሁሉም ፍልስጤማዊያን ሀማስ ናቸው በዚህ ጦርነት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ህፃናት ወጣቶች ፀረ እስራኤል ሆነው ያድጋሉ በጭራሽ አይሁዳዊቷ በምድራቸው በሰላም አትኖርም ሀማስ መሪወቹ እየሞቱ እሱ ግን የበለጠ እየጠነከረ የመጣ ድርጅት ነው ብዙ ሙስሊም ወጣቶች በአላህ ፈቃድ ሀማስን ይቀላቀላል ውርደት ሞት ስደትና ስቃይ ለአይሁዶች

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 часа назад +1

      ሞትና ውርደት ለእስራኤል ጠላቶች ነው። አሸባሪዎን ለማጥፋት የአንድ ቀን ዘመቻ በቂ ነው። እስልምና ብሎ "ሰላም" የዲያብሎስ እምነት ይጠፋል ኢንሻላ😂😂😂

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 3 часа назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beyennas4052
    @beyennas4052 4 часа назад

    1940?

  • @jjeemmaallmekonnen9664
    @jjeemmaallmekonnen9664 3 часа назад +1

    የደስታህ ምንጭ የህፃናት ደም በመፍሰሱ ነዉ በጣም ተፍለቀለክ። አንተ ቅን ሰዉ ብትሆን ኖሮ በሀማስ,በሂዝቦላህ,በኢራን እንዲሁም በእስራኤል ስለሚጨፈጨፉት ህፃናት ትዘግብ ነበር።

  • @shapano-ow9hb
    @shapano-ow9hb 3 часа назад

    ጦርነት ጦርነት ነው ይሄን አትምታ ያኛው ይሻላል ምናምን ...ኢራን አቅሟን በደምብ ሳታደነድን የምታዛቸውን ሂዝቦላንም ይሁን ሀማዝ በአሁኑ ወቅት ነገር እንዲፈልጉ መፍቀድና እሷም ብዙም ለውጥ ያላመጡትን ሚሳኤሎች መተኮስ አልነበረባትም ... አሁንማ ዘሟል ጎራዴው

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 3 часа назад

    ትችላለክ አለም ነውሴ አቀራረብክ እጄን በአፌ ነው ያስጫነኝ

  • @Anonymouseab
    @Anonymouseab 3 часа назад +2

    Antena Israel gn betaaam denefachuh asayuna eski eny fukera atabzu jil ngr

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 15 минут назад

    ሱስ የሆነ ሰው

  • @muzemil4590
    @muzemil4590 4 часа назад

    Andi saw ye andwegen mereja bicha eyesebesebe endetmizanawi yihonal?!

  • @AWELbeharu
    @AWELbeharu 22 минуты назад

    አለምነህ የአይሁዲን እምነት ተቀብለህ ከሆነ ግልፅ አረግልን መብትህ ነዉ ግን በየሱስ የምታምን ክርስቲያን ከሆንክ ቢያንስ ሚዘናዊ ትሆናለክ እንጂ አድማጮችህን ማታለል አትችልም ተከፍሎክም ከሆነ ?

  • @adamgetu367
    @adamgetu367 4 часа назад

    You guys you dont need ciments but look Last time you telle as tha Biden and nationaux was on phone for abut 50 min but here now you teling as it was 30 min have you née how you l'ide as wrong

  • @fetisultan7777
    @fetisultan7777 2 часа назад

    Ferse becha ediyet die

  • @megersoKumbi
    @megersoKumbi 2 часа назад

    Mister mosad

  • @tadtokal9097
    @tadtokal9097 4 часа назад

    የኢራን ሁለቱ ድንኳኖች ተነቀሉ ..

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 4 часа назад +3

    ያንተ ሆድስ መቼ ነው የሚፈነዳው አሽከር ፈላሻ ሀጠራው

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper 3 часа назад +1

      ይሄ ስብዕና ከእናንተ ይጠበቃል ተሸፍፉናቹ ስትሄዱ ሰው ትመስላላቹ ስትገላለጡ ማንነታቹ እንዲህ ነው ባለጌዎች

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 3 часа назад +1

      የመሀመድ ጅኒ ስድብ እና ግድያ ብቻ ነው ያሰፈረባችሁ 😢

    • @Michael-b2w7u
      @Michael-b2w7u 3 часа назад

      ፈላሻ አሽከር አደለም የእስራኤል ልጅ የዳን ዘር ነን ።

    • @kanbowtube5059
      @kanbowtube5059 3 часа назад

      Endezih aynet comment madreg erasin mesdeb new! Shame on you!

    • @2010dawit
      @2010dawit 3 часа назад +1

      ፈላሻ የይሁዳ ዘር ነው።🇮🇱🇮🇱🇮🇱​@@Michael-b2w7u

  • @BiniamnigusieWerqu
    @BiniamnigusieWerqu 4 часа назад

    አለምነህ ይህን ጥያቄ መልስ ይህን የእስራኤልን የኢራን ጦርነት በመዘገብህ ደስተኛ ትመስላለህ

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 3 часа назад

      በሰው አገር ካነበበው ከሰማው በመዘገቡ የተነሱበት በሰው ሀገር የኛን በዘር በሀይማኖት የተተበች ሀገር ምንበወጣው በማያነካካው ነገር ግን አልሰማህም እንጂ ይዘግባል በወጣው

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r 2 часа назад

    አናትህ ይነቀል የአይሁድ የሽንት ጨርቅ😅

  • @Karimnur21
    @Karimnur21 4 часа назад +1

    ሲጀምር ድንኳን ሳይሆን የሚነቀለው ካስማው ነው ፤ሲቀጥል እንዲሉ ነስረላህ በኻላ ብዙ እንዳታለቅስ ትንሽ ትንሽ ሳቅ😅

  • @DesaleSharew-ox5ms
    @DesaleSharew-ox5ms 4 часа назад +1

    የተረሳ ቢረሳ ምን አገባህ አሸቃባጪ

  • @esmg4872
    @esmg4872 Час назад

    በፊት ላይ ሚዛናዊ ነበርክ አሁን ግን የእስራኤል ቅጥረኛ መስለሃል

  • @dinoseman4088
    @dinoseman4088 3 часа назад

    አለምነሕ፣እራስህን፣ጀነራል፣አረክ፣ከርከሮ፣ታስጠላኝለህ

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 2 часа назад +1

      አይዞህ ባለ ቀሚሱ

    • @JibrilSulti-f7j
      @JibrilSulti-f7j Час назад

      shame on you bro ur idea is very less

  • @KidaneKahsay-d4k
    @KidaneKahsay-d4k 2 часа назад

    ❤❤

  • @megersoKumbi
    @megersoKumbi Час назад

    በሃገራችን ሆኖ ኢትዮጵያዊ ነን እያሉ በኢትዮጵያ ላይ ከሚሰሩት ውስጥ ትመስለኛልክ የምሳድ ወኪል በመሆን

  • @megersoKumbi
    @megersoKumbi 2 часа назад

    በሃገራችን ሆኖ ኢትዮጵያዊ ነን እያሉ በኢትዮጵያ ላይ ከሚሰሩት ውስጥ ትመስለኛልክ የምሳድ ወኪል በመሆን