ስልክ ለመጥለፍና ስልካችሁ በኮድ ተጠልፎ ከሆነ የተጠለፈዉን ማጥፊያ የስልክ ሚስጥራዊ ኮድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 426

  • @HayaH-qj3vs
    @HayaH-qj3vs 5 месяцев назад +15

    እናቴ ብቻ ስትደዉል የናቴ ቁጥር ሳይሆን ሌላ ስልክ ነበር የሚመጣብኝ ለካ ስልኬ ተጠልፎ ወላሂ ፈታሁት እድሜ ላንተ በጣም አመሠግናለሁ በርታ ሠብስክራይብ አድርጌሀለሁ

  • @NejateNejate-d2n
    @NejateNejate-d2n 5 месяцев назад +10

    ወላሂ ስልኬ ተጠልፎ ነበር አስተካከልኩት አላህ ይስጥህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ🙏

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 8 месяцев назад +3

    እናመስግናለን ወንድም ❤❤❤❤❤❤

  • @estifanosberhane6314
    @estifanosberhane6314 10 месяцев назад +41

    የጠለፍነዉን እንዴት ነዉ መስማት የምንችለዉ ዋናዉ ነገር እሱ እኮ ነዉ

  • @ተእጋስታተእጋስተ
    @ተእጋስታተእጋስተ 8 месяцев назад +2

    🙏 ወንድሜ ይመቺ

  • @KedijaHasen
    @KedijaHasen 3 месяца назад +3

    ማሽአላህ ወላሂ በጣም ጥሩየኔምተጠልፎነበር ፈታሁት የሚጠልፉትደሞ አላህ

    • @DataData-ip2mr
      @DataData-ip2mr 2 месяца назад

      Eske asrejen eete mnem algebash alen setyohe xelfabenaleh lmo eyeferaw new bezu neger aweralew degmo sedet lay onen senawera yekelenal bezem nesanetahen mexu

  • @DegaFenrsg
    @DegaFenrsg 13 дней назад +1

    ፈጣሪይስጥክ ወድሜ እውቀቱን ይጨምርልክ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 7 месяцев назад +3

    ተባረክ👍👍👍👍

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 4 месяца назад +3

    አፖልኪሽን አያስፈልግም እንዴ በርቀት መጥለፍ ይቻላል ወንድም

  • @ኦርቶዶክስተዋሕዶ-ጨ5ገ
    @ኦርቶዶክስተዋሕዶ-ጨ5ገ 9 месяцев назад +4

    እኔ ምለው ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው ሚበዛ ።ያቀያይማል መጥፎ ባታሳዩ ይመረጣል

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 11 месяцев назад +11

    ከምር ወድም የኔ ተጠልፎ ነበር እግዛቤር ይሥጥህ ወድሜ❤❤❤

    • @zaxvcsamri
      @zaxvcsamri 7 месяцев назад

      እኔ አልጠፋ አለኝ

    • @kal-le4fg
      @kal-le4fg 3 месяца назад

      እኔም😢​@@zaxvcsamri

  • @MĚRiTube12-e5n
    @MĚRiTube12-e5n 13 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ❤

  • @Roza-u1x
    @Roza-u1x 5 месяцев назад +2

    ጀዛ ኩምሏህ ኸይረን ወንድሜ በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ ወላሂ ስልኬ ተጠልፎ ፈታሁት

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      Thanks

    • @NewCustumer-ll2zu
      @NewCustumer-ll2zu 7 дней назад

      @@Roza-u1x በዴት ፈታሽዉ የኔ ትእቢት አለኝ

  • @FyfTytu
    @FyfTytu 5 месяцев назад +1

    ዋይኔ ማን እደጠለፈው ሳላቀው ቀረሁ እንጂ ተጠልፎ ነሯል ግን ፈታሁት አመሰግናለሁ

    • @Tesema-y4r
      @Tesema-y4r 3 месяца назад +1

      እኮ መልስ አይመልስልንም ኧረ መልስልን🤔

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      ሌላ የተሰራ video አለና የሰዉየዉን ቁጥር ማወቅ ትችያለሽ

  • @AlemayehuAbebe-km8bf
    @AlemayehuAbebe-km8bf 9 месяцев назад +1

    ጥሩ አፕልኬሽን ነው ግን የጠለፍነውን ስልክ መረጃ የትና እንዴት ነው የምናገኘው ???

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 Месяц назад +1

    ጥሪው ብቻነው የሚመጣልን ወይስ እሚያወሩትን እሰማለን

  • @asfawzeleke7397
    @asfawzeleke7397 8 месяцев назад +4

    ይህ ጠለፋ ሳይሆን የሰው ስልክን ዳይቨርት ማድረግ ነው

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 месяцев назад +1

      ክክክ ጠልፈው የሰው ሚስጥር መሥማትኮ አይሀበጂም ሰው ደፈ ረ

  • @HayatAlii-h9p
    @HayatAlii-h9p 3 месяца назад +1

    እኔመዳም ቤትነኝ እና በመስበርነው ብዙግዜየማወራውእናእሱ ስደውል ደ ሞመስበር። ተይዞልእያለት እቃተኝ ምንይሻለኛል። እዳታልፍኝ መልስልልምኝ መፍትሄእዳለህ ውይም መስበርትይዞልእዳይላት እርም ስደውል እያወራሁበት ቢሆንም የሶም እድገባልኝ እናእዳታልፈኝ መልስልኝ❤

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 7 месяцев назад +1

    የጠለፍነውን ሰልክ ጥሪ ወደጠላፊው ይመጣል(ይጠራል)?

  • @Tesema-y4r
    @Tesema-y4r 3 месяца назад +13

    የጠለፈ ሰውን ማወቅ አይቻልም ቁጥሩን አንድአንድ ጊዜ ቆርጦ ነው የሚያመጣው ስለዚህ እባክን የጠለፈውን ሰው ለማወቅ 😢😢

    • @HfhJrf
      @HfhJrf Месяц назад +1

      አልጠፋ አለኝ በሁለቱም ሞከርኩ እባክህ ሌላ ደሞ ካለ

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb 4 месяца назад +1

    በጣምእናመሰግናለን

  • @kululealem3928
    @kululealem3928 Год назад +6

    የተጠለፈውን መልክት የት ነው የምናገኘው ሥንሞክረው አይሠራም

  • @NeimaKedir-ct7cf
    @NeimaKedir-ct7cf 4 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @FuadDersaw
    @FuadDersaw 5 месяцев назад +1

    የጠለፍነውን ስልክ ሲደዋወል እንዴት አንደምንሰማ ደርሼበታለው

  • @FatumaSeid-wl6nx
    @FatumaSeid-wl6nx 5 дней назад

    ለምን ለጥያቄው መልሰ አትሰጥም መጥለፉ ብቻ ምን መፍትሄ አለው የት እደሚገኝ ካላወቅን ማፊ ፋይዳ

    • @e2tech23
      @e2tech23  5 дней назад

      @@FatumaSeid-wl6nx ጥያቄሽ ምን ነበር

  • @borujawi5629
    @borujawi5629 6 месяцев назад +1

    man silk lay nw yeminitsifawu means yene lay nw wayis yesawuyyee lay nw kodun yemitsifawu???

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      እራስህ/ሽ ላይ

  • @ghnn5452
    @ghnn5452 2 года назад +15

    ሰላም እንዴት ነህ የተጠለፈብንን ስልክ እንዴት መፍታት እንችላለን የጠለፈውንስ እንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @YohanaTilahun
    @YohanaTilahun 2 месяца назад

    Thank you bro 😢😢ስልኬ ተጠልፎ ነበር 😢😢አሁን ግን እድሜ ላንተ አስተካከልኩት 😊
    Subscribe አድርጌሀለው ጎበዝ በለኝ😊

  • @tigest8691
    @tigest8691 10 дней назад

    Wow 🥰🥰🥰🥰በርታልን

  • @MustefaFenta
    @MustefaFenta 4 месяца назад +3

    በርታ ወንድሜ

  • @BarakatGanana-ko5nb
    @BarakatGanana-ko5nb Год назад +2

    Texelfoal yilal gin yetelefkut silk yemiyawerut inega ayidersim

  • @Wakuma-s4s
    @Wakuma-s4s 5 месяцев назад +1

    Thanks so much 👍👍

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 5 месяцев назад +1

    ሥንጠልፍ ሢዋሩ ይሠማል ታዳ የተጠለፈው ሥልክ

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw 19 дней назад

    የኔወድም በሪታ❤❤❤

  • @ወሎዬዋ-ጨ7ቀ
    @ወሎዬዋ-ጨ7ቀ 7 месяцев назад +1

    ተባረክልል

  • @nigemaya4313
    @nigemaya4313 Год назад +20

    አረ ለምትጠየቀዉ ጥያቄ መልስ ስጠን ተጠለፈ ጥሪዉን የት ማግኘት ይቻላል

  • @seyid-vq7op
    @seyid-vq7op 3 месяца назад +1

    በሺታዉን ከነመዳኒቱ መናገርህ በጣም ጥሩ😂😂😂

  • @MulukenAba
    @MulukenAba 8 месяцев назад +1

    Please give more about info

  • @tigistkebede8840
    @tigistkebede8840 2 года назад +61

    መቶልኛል ግን የተጠለፋውን ምን ውስጥ ነው እምናገኛው ማለቴ የጠለፍኩት ስልክ ሲደዋወሉም አይመጣልኝ

    • @wizmartidz6346
      @wizmartidz6346 Год назад +7

      Awo yat naw yamignagnw yatlfnaw

    • @selemonselemonTdf
      @selemonselemonTdf Год назад +6

      የተጠለፈው ስልክ ኣልመጣም

    • @dawittarekegn4235
      @dawittarekegn4235 Год назад +2

      Ewnt eko nw eko lmn endmayingru telfo almesmat MN milut nw

    • @fikiryashenifal4390
      @fikiryashenifal4390 Год назад +8

      እንዴት ነው የምንሰማው የምንጠልፈውን ስልክ ይሄን ብቻ ንገረን እናመሰግናለን

    • @BerlinBani-k9e
      @BerlinBani-k9e 9 месяцев назад +1

      Ayiseram

  • @hanatesfa-n1d
    @hanatesfa-n1d 3 месяца назад +2

    Endet new yemidewellachew kutir mimetalign

  • @TameyA-vv1jo
    @TameyA-vv1jo Месяц назад +2

    እደው ወድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ገና አሥተካከልኩ ጠልፈውብኝ አመሠግናለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @zidzid5732
    @zidzid5732 5 месяцев назад

    ሰላም ላንተይሁን ስልኬተጠልፎነበር እናቴ ስትደዉል ሌላስልክነዉሲመጣ የነበር አስተካከልኩት ማርያምን እናመሰግን አለን ወንድሜ ❤❤❤❤❤

    • @Hanamaryam-b6k
      @Hanamaryam-b6k 5 месяцев назад

      አረ እኔ አልጠፋም አለኝ እደት ጠፋልሽ

  • @אדיסויטיו
    @אדיסויטיו Год назад +3

    ሰላም ከዉጭ ሁኘ የኢትዮጵያን ስል ለመጥለፍ አልሰራልኝ አለ ልታግዘኝ ትችላለህ ወድም

    • @kemilawelo
      @kemilawelo 5 месяцев назад

      እኔም እቢ አለኝ

  • @Kall-o6t
    @Kall-o6t Год назад +17

    መጥቶልኛል ግን ምን ዉስጥ ነው ሪከርዱን የማገኘው

  • @TaddesseAbu
    @TaddesseAbu 5 месяцев назад

    አንድን ስልክ ጠልፈን ሪከከርድ እና SMS እንዴት መስማማት እና ማየት ይቻላል ከቻልክ በዚ ሰራልን ብሮ። ይመችሽ

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      Sms ይሰራል

  • @EyobEyoba-gs6rf
    @EyobEyoba-gs6rf Год назад +9

    በምን መልኩ ነው ሚገባው የተጠለፈው

  • @አጥላውበረደድ
    @አጥላውበረደድ Год назад +4

    አሪፍነዉ ግን እተጠለፈዉጋ ሢደወል ለነሡም ለኔም መሆንነበረበት

  • @BzuayeFente
    @BzuayeFente 5 месяцев назад +1

    እንደዚህ ጠልፈነዉ ከሌላ ሠዉ ጋር በሚደዉሉ ስአት እሚያወሩት መች ይደርሰናል

  • @زهرهمحمد-ع9غ
    @زهرهمحمد-ع9غ 3 месяца назад +1

    ሹኩራን ዎንድሜ

  • @جمالاشتو
    @جمالاشتو 10 месяцев назад +1

    እንደት ነውከጠለፍን ቡለሀላ ሲደወል እምናገኘው ሲደወል

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 3 месяца назад +1

    ጀዛከላ❤❤❤❤

  • @MamushZewde-dk3ql
    @MamushZewde-dk3ql 19 дней назад

    የተጠለፈው ስልክ ብቻ ነው ወይስ ሚሴጁንም ነው?

  • @Soleman-ss4oy
    @Soleman-ss4oy 3 месяца назад +1

    ጠልፈን መስማት ካልተቻለ ምን ይሰራልናል ፍራ ነህዴ

  • @WorldLove-n7n
    @WorldLove-n7n 7 месяцев назад +1

    Lik endalkew ayseram.silk tsfenm lik ante endemtdeltew yetelefnew kutr ende hide enadergewalen?key padu lay delete maregyaw yelem.

  • @etalemetalem416
    @etalemetalem416 Год назад +4

    ድጋሚ እንዳይጠለፍ ና ማቋረጫው ከቻልክ😢😢😢

  • @DANEALDESALEGN-s2n
    @DANEALDESALEGN-s2n 6 месяцев назад +3

    ዋው ጥሩ መርጃነው

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 5 месяцев назад

      ይጠልፋል ግን ምንም አይነት የስልክ ልውውጥ አያመጣም

  • @AbakariIsseabakari
    @AbakariIsseabakari 7 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው

  • @SerkeSerkina
    @SerkeSerkina 5 месяцев назад +1

    የጠለፍንዉን እንዴትዉ መስማት ምንችለዉ?

  • @ademmohammad7445
    @ademmohammad7445 9 месяцев назад

    እኔ ውጭ ሃገር ነው ያለሁ ጎድኛየ ሀገር ቤት ናት እና ሠልኩዋን ባልከው መንገድ ጠለፍኩት ልበል ከሌላ ሰው ጋ ብትደዋወል ለኔ ምን ምልክት ያሣየኛል? እንደገና ሌላ ጥያቄ በኖርመል መሥመር ብቻ ወይሥ በኢሞም ይሰራል ?መልሱን እባከዎ ያሰርዱኝ?

    • @e2tech23
      @e2tech23  9 месяцев назад +1

      ካላነሳችዉ አንቺጋ ይጠራል በimo ይቻላል

    • @ademmohammad7445
      @ademmohammad7445 9 месяцев назад

      @@e2tech23 በዚህው ኮድ ይሠራል ኢሞ ማለት

  • @SayggaSaram
    @SayggaSaram 6 месяцев назад +1

    ወድሜ ባታመ አመሰግናላው እሞስ ይጣላፋል

  • @BehailuCoc
    @BehailuCoc 2 месяца назад +1

    Ye talefew sew kutir mulu ayyiwotm indeti agengalehu

  • @zdzdADm
    @zdzdADm 2 месяца назад

    ጠለፈኩትግን የዛሰዉ ሚሥጥር ለማወቅ ካልሰራልኝ ምን ትርጉም አለዉ

  • @Ifififufu
    @Ifififufu 2 месяца назад +2

    የኔ ሊባራ ነበር ወንዲሜ እምቢ አለኝ ለመፍታት😢😢😢😢😢😢😢

  • @petrosfikadu369
    @petrosfikadu369 2 месяца назад

    Yemitelifewu silik ategeb kalihone endet litelifi eshilalewu?

  • @SawunatNigane-de9ko
    @SawunatNigane-de9ko Год назад +1

    Yaa sawuyewun silk salageny maxlaf yichalal?

  • @BirehanuBaye
    @BirehanuBaye 2 месяца назад +1

    Thanks

  • @zed8332
    @zed8332 10 месяцев назад +6

    አሪፊ ነዉ ግንየጠለፈነዉ ሰልክ እማዋሩት ድምፂ እዴት መሰማት እንችላላን❤🙏

  • @AtedeMemngstu
    @AtedeMemngstu 3 месяца назад

    በናት ከአገረ ዉጭሆኖ መጥለፈ ይቻላል ከተቻለስራን

  • @Aminat-e6t
    @Aminat-e6t Месяц назад

    የኔ ደግሞ ከኢትዮጵያ ሲደውሉልኝ አይሠራም መፍትሄ ካለህ በአላህ እርዳኝ

    • @e2tech23
      @e2tech23  Месяц назад

      የአንችን ቁጥር invite ይቅበሉት

  • @AbenAkililu
    @AbenAkililu 4 месяца назад

    እናመሰገናለን ወንድም
    እኔ ምለው ስልኩ ክፍት ሆኖ ጥሪ አይቀበልም እንድል ፈልጌ ነበር እንዴት ነው please ካዌክ video ስራልኝ

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      ይሰራል

  • @sauditaif6618
    @sauditaif6618 Год назад +1

    እዴት ነው ከጠለፍን ቡሀላ ማግኝት የምንችለው ስልክ ሲደወል

  • @BrhaneBiezalem
    @BrhaneBiezalem 7 месяцев назад +1

    Setting mnamn ylalko

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 8 месяцев назад +2

    ወንድማችን.ታንኮል.ከመስተመር.መልካም.ነገር.ብተሥታምር.ጥሩነዉ.??????

    • @e2tech23
      @e2tech23  8 месяцев назад

      ስለ ምክርሽ አመሠግናለሁ ❤

  • @AbebeAlemuAbebeAlemu
    @AbebeAlemuAbebeAlemu 4 месяца назад

    እረ በናታች ወይ አትስሩ ወይ ጨርሳቹ ስሩልን እሽ ጠለፍኩት ከዛስ የትነዉ የሚገኘዉ እዴት እደሚገኝ አሳየን የት እደሚገኝ በስትክክል ስራልን

    • @shshsjajjja471
      @shshsjajjja471 Месяц назад

      ውሸትነው ውደ የተጠለፈው ቁጥር ከኛጋ አይሰራም

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 месяцев назад +2

    ሁሉም ጠያቂነው ኮመትሳይ መልስየለም

  • @gezukahsay2225
    @gezukahsay2225 2 года назад +8

    Atwash wushet tru aydelem

  • @AminatYassen
    @AminatYassen Месяц назад

    ባልከው መሰርት ሲሜ ምባይሊ ነው ኮድን ሳስገባ804የሚል ቁጥር ያመጣብኛል አልገባኝም አስርዳኝ😮

  • @عليعريشي-ه1ه
    @عليعريشي-ه1ه 13 дней назад

    ሰልክ ዒሊ ሓሳብ ኣልገባም መን ነዋ ሸግር በእኖትህ ነገርኛ

  • @LaekeWodaje
    @LaekeWodaje 2 месяца назад

    ሰው ወደኛ ሲደውል መስመሩ ተይዟል እያለ ሲያስቸግረን ግን አልፎ አልፎ ስልኮችን እየመረጠ ነው የሚያስቸግረን።ብላክ ሊስት፣ብሎክ አላደረግንም

    • @e2tech23
      @e2tech23  2 месяца назад

      የሚያስቸግረውን ስልክ #004# ደዉሉበት ከዛ ይስተካከላል

  • @SedaEndris
    @SedaEndris 5 дней назад

    የጠለፍነዉ ሠዉ የሚያወራዉ ማዳመጥ እንችላለን? እና ቴክሥቶቹ እኔ ጋር ይደርሠኛል ይሄን መልሥልክ

    • @e2tech23
      @e2tech23  5 дней назад

      የቴክስት ለብቻው ነዉ

    • @betiBlov
      @betiBlov 3 дня назад +1

      ebakh ye text endet new plsss​@@e2tech23

  • @Yenewa97
    @Yenewa97 Месяц назад

    ant indalkew ayametam yene pls yetlfewin indet yemelsal

  • @አምርላህሂወቴ
    @አምርላህሂወቴ 5 месяцев назад +2

    እደት መስማት እችላለን

  • @tesfaykiros6422
    @tesfaykiros6422 5 месяцев назад +1

    Yetetselefes endyet adrgen nkeftewu alen

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb 4 месяца назад +1

    ለዉጪለሀገርዉስጥያገለግላል

  • @SerkeAbebe-ey4zc
    @SerkeAbebe-ey4zc 2 месяца назад

    ስልኩን ጠልፌ የጠለፍኩት የድምፅ መረጃ የት ውስጥ ነው የማገኘው

  • @Zemzem-e6f
    @Zemzem-e6f 2 месяца назад

    ማሸአላ ወላሂ የኔምተጠልፎብኝ ፈታሁት

  • @EyasuEndrias-ud5ch
    @EyasuEndrias-ud5ch 4 месяца назад +1

    Silik sidawal waiting indigaba min madrag alebign

  • @Teame-rh5up
    @Teame-rh5up 5 месяцев назад

    ተጠላፊ ቁጥር ነው የሚንፅፎው ወይም ጠላፊ?

    • @e2tech23
      @e2tech23  3 месяца назад

      የሰዉየዉን

  • @MollaNigussie
    @MollaNigussie 14 дней назад

    እውነት ነው ግን

  • @فايزه-ي1ب
    @فايزه-ي1ب 7 месяцев назад +1

    የኔዉ መዳም ጠለፈቹዉ

  • @Lkff-fl4ml
    @Lkff-fl4ml 5 месяцев назад +1

    እናሙሱግናለን

  • @NigusEyasu-bo8gv
    @NigusEyasu-bo8gv 4 месяца назад +1

    ካገረ ውጭ ይጠለፋልወይ

  • @hemenSolomon-s3v
    @hemenSolomon-s3v 20 дней назад

    For basic all service ayemtam

  • @HabtamWondatre
    @HabtamWondatre 8 дней назад

    ኢትዮጵያ ወይስ የት ነው ከይቅርታ ጋር መልስልኝ 😢😢😢

    • @e2tech23
      @e2tech23  5 дней назад

      የሚሠራዉ ሁሉም ጋር ነዉ

  • @Negachew
    @Negachew День назад

    Yelela sew silk indet in telfalen

  • @YaredKebede-f2r
    @YaredKebede-f2r 10 месяцев назад

    Bro slken original mehonun weym alemehonun asayegn esti✌️

  • @zelalemwolde2292
    @zelalemwolde2292 7 месяцев назад +1

    Arp ግንዛቤ ሰጥታል አመሰግናለው

  • @تالا-ش1ذ
    @تالا-ش1ذ 5 месяцев назад

    bro selam ena ሳውዲ ነኝ ብሞክረው እቢ አለኝ

  • @Saadaah1
    @Saadaah1 11 месяцев назад +1

    እና ወንድሜዋ ለሱ ስልክ ሲደወልለት ወደኛ ይመጣል