"አባቴ ለትምህርት ብሎ ኮቱን ይሸጣል"ዉሎ ከኘላንና ልማት ሃላፊ ሚ/ር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ጋር /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 137

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 года назад +72

    አምበሲት 💪🏾this’s so inspiring to see women on higher level of education we need more of them ❤️ ማነው እንደኔ ሴቶች ከፍ ብለው ሲታዮ ደስ ሚለው

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 2 года назад +1

    የክብርት ሚኒስትር ፍፁም አድናቂ ነኝ:: በርቺ፥ ተባረኪ:: ወሳኝ ጥያቄዎች እና ጉዳዮች ላይ የሚገባውን ያክል ቆይታ ሳይደረግ የተከሻለበ ሆኖ እንዲያልፍ ማድረጋችሁን አልወደድኩትም:: በጠቅላላው ግን ቆንጆ ዝግጅት ነው::

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 3 года назад +16

    Proud of you Dr.Fitsum.Such an inspiration!

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад +1

    ጤናና ዕድሜ ሰላም ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ብዝት ይበልልሽ ሰሰትኩሽ አንበሲት!!!!!!!

  • @dawite5944
    @dawite5944 3 года назад +30

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሴት ልጅ እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ሳይ እኔ የሆንኩ ነው የሚመሲለኝ እኔም እንደዚህ መሆን ነበር የምፈልገው ሴት ልጅ ይራሷ ነገር ሳይኖራት ባል ማግባት የለባትም ነበር የምለው ምን ዋጋ አለው እኔ ያሰብኩት ሳይሆንልኝ ቀረ

  • @selamwolde2945
    @selamwolde2945 3 года назад

    በጣም ነው የወደድኩሽ በእውነት እግዚአብሔር መላው ቤተሰብሽን ይባርክ እንዳቺ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 года назад +8

    She is the most understanding person the way ,I understand and easy to communicate with. I was missing something I wish her husband say something about balancing marred life of Minster wife something. The man or women responsible for their family better responsible for the country. She is most dignified hard working women. Hope the better day will come for ethiopian.

    • @mahderparviainen8552
      @mahderparviainen8552 3 года назад +2

      I agred with you. On the top of that it will be great to show the younger generation possibility to show the tools rather than recording her daily routine as a journalist. I still could not get the main message as the audience. What I meant that we haven't even see the affection of the family... The husband hasn't say anything how he take this responsiblity. It might be luck of appropriate questions from the journalist.

  • @mafieshetu7988
    @mafieshetu7988 3 года назад +5

    I am proud of you Dr.Fitsum

  • @meqedelatube
    @meqedelatube 3 года назад +1

    ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ መምህሬ ነበረች Dr.fitsum .ከምር በጣም ጎበዝ መምህር ነበረች። ከዚህ በላይ ካንች እንጠብቃለን ።

  • @milliketera6240
    @milliketera6240 3 года назад +3

    I am so happy for you, good job Dr Fitsum

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +1

    ክብርት ፍፁም ታደሰ ለአባትሽ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ ጀግና ነሽ ቅዱስ ገብርኤል ከጠላት ሴራ በክንፉ ይጋርድሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ በርቺ ።

  • @yehutimenahailu9801
    @yehutimenahailu9801 3 года назад +14

    I am very proud of this lady ,I took her as my model .Her smile is an honest smile and a welcoming smile .ohhhh she is so nice I can tell she is one of the person who will save our country from the bullshits happing now

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 3 года назад +8

    Thank you EBS to film about Dr fitum. My question Is the main topic is about her daily life? What is the main message you went to leave to the audience? It will be more powerful if she explained the best tools how to cope up professionl and family duties for her younger generation to see the possibility. From professional point of view what she does differently for the country? I believe that when we make interview, it has to pass message beyond individual impact

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc 3 года назад +1

    Wonderful Journalist!!

  • @akilogyitbarek8262
    @akilogyitbarek8262 3 года назад +10

    “በእግዚአብሔር ታመንሁ፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?” - መዝሙር 56፥11

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 года назад +13

    ሊያ ሳሙኤል የፀጉርሽን ቁርጥ ስወደዉ እኮ ከለበሽዉ ኮት ከለር ጋር ደሞ ለአይን ማራኪ ነዉ ደስ ትያለሽ ❤️& የኢትዮጲያን ሚ/ሮችን በዚህ level ማየት ለኔ አስገርሞኝ ስለነበር ሰዐቱ አጠረብኝ በቀጣይ ቀዳማዊ ሚ/ሯን እንጠብቃለን🙏

  • @garbaldi878
    @garbaldi878 3 года назад +4

    Result of strong family investment! Keep moving! Jawaati hari qaafi!

  • @kalacha3747
    @kalacha3747 3 года назад

    Wow I’m impressed by this woman she’s one of the hardworking women,,,,I suppose,,,,keep up dr,,,,show them the power of woman

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    Wow 😳 beautiful, smart young lady. You inspire me. God bless you and your beautiful family....👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 3 года назад +1

    Really proud of you.Bless you more!!!

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 года назад +7

    Wowww ጬጨወቹ ሲያምሩ ጀግናችን በርች ዶክተርየ

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 года назад

    የኢትዮጵያ የስራ ግዜ የሚያልቀዉ በስብሰባ ነዉ good for you DR 👍👏

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 3 года назад +1

    She is very Articulated and very intelligent person I wish her a good luck whatever she does,It is a good choice let the young blood do the job, Specially Ethiopian women

  • @TedyMoknene
    @TedyMoknene 10 месяцев назад

    እኺተ እኮራ
    ብሻሌዉ ወረነኝ የሹረ ልጅነኝ ከሱማለ ጅግጅጋ
    ሰላ
    ም ሁኝልኝ

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 3 года назад +1

    #Loved and respected one!

  • @sofoniaszewde740
    @sofoniaszewde740 3 года назад +1

    Proud of our hero!

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde3407 3 года назад +1

    Good program; educating plus entertaining. What you have introduced as 'Addis Ababa Plan Commissioner' needs correction. Dr. Fitsum is a Federal level Commissioner.

  • @rfdos2152
    @rfdos2152 2 года назад +1

    Please I read all comments. This isn’t your church podium. Ethiopian worship Dr,Engineer
    . She didn’t even work 2 hours,but Lunch is ready

  • @tsegayejalideti8342
    @tsegayejalideti8342 3 года назад

    Blessed father and daughter.

  • @zelekes1375
    @zelekes1375 3 года назад +1

    አንበስት we proud of You go ahead.

  • @sssd7104
    @sssd7104 3 года назад +19

    ቆይ ግን ኢትዪጸያ ውሰጥ የምትኖሩት እናንተ ናችሁ መሰዋትነት የሚከፈለው ግን ሚሰኪኑ ገበሬ ነው

  • @TedyMoknene
    @TedyMoknene 10 месяцев назад

    መደኒአም ከአንችጋር ይሁን

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 3 года назад +4

    በጣም ጎበዝ ሴት ግን ባለቤትሽን የሚገልጽ ነገር ቢኖርበት ደስ ይል ነበር

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር 3 года назад

      እስኪ ስወድሽ ሰብስክራይብ። አርጊኝ ስወድሽ

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 3 года назад +1

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @yaredtelhuen2233.
    @yaredtelhuen2233. 3 года назад +1

    Proud to us

  • @bchonba1
    @bchonba1 3 года назад

    Keep rocking girl!! Proud of ya..👍👍

  • @netsanetamenu3035
    @netsanetamenu3035 3 года назад +1

    Proud of you

  • @kalkidaneyebejal1756
    @kalkidaneyebejal1756 2 года назад

    Well everything was good and I am proud of this lady. But, I am a bit confused why the routine personal activities at the beginning are included in the interview? What was the message? I am sorry to say it but I have never seen such messy and unprincipled interview.

  • @freemanbayu
    @freemanbayu 6 месяцев назад

    ጀግንት ❤

  • @RehoMan
    @RehoMan 4 месяца назад

    love you guys temechitachunyal🤙

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 года назад +5

    Proud of you 👍! Bravo

  • @nuhaminmanaye3854
    @nuhaminmanaye3854 2 года назад

    Please do meaza ashenafi

  • @fayah12367
    @fayah12367 3 года назад

    great!

  • @tt2564
    @tt2564 3 года назад

    Anbesit Fetse 🥰👍💪 thank you 👏👏👏 👏

    • @birukfeleke2914
      @birukfeleke2914 Год назад

      Fitse we all Comboni freids are proud of you Always better

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 3 года назад +1

    ሴት ትልቅ ቦታ ደርሳ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ??? ጀርመን ሀገር የምትመራው በሴት ሲሆን ዋና ዋና ቁልፍ ቦታዎች የቢሮና የትምህርትንም መስክ ጨምሮ ሴቶች ናቸው የያዙት የጉልበት ስራውን ፣ኢንደስትሪውን እና ቴክኒካል ስራውን ደግሞ ወንዶች ፣እናም እኛም ሀገር ጅማሮ ወደዚሁ ይመስላል ይህ ደግሞ ሀገርን ያሳድጋል ያስመነድጋል ።

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አበት ሀብታም መሆን ደስ ስል እኮ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 года назад

      @Ftele Com እንዛመድ

    • @se7141
      @se7141 3 года назад

      የመንግስት ባለስልጣን መሆን ነዋ ወዳጄ

  • @edengenetzelalem3571
    @edengenetzelalem3571 2 года назад

    ጀግኒት💚💛❤️

  • @zelepsir7531
    @zelepsir7531 3 года назад +8

    የአዲስአበባ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አይደለም ።
    የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን በሚል ይታረም።

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 3 года назад +4

    ልጆቹን የሚያሥተምር አባት ማለት ሢቸግረው በ10ኛ ;ክፍል አድርሻለሁ በቃ የሚል መሆን የለበትም:: እየሠራችሁም ተማሩ እያለ ተሥፋ የሚያሥቆርጥም መሆን የለበትም:: ለትምህርት የሚሆኑትን ሁሉንም ማሟላት ባይችል ለነገ ሣይል በጊዜዉ ወሣኝ ነገሮችን የማያሟላ አባት አሥተምሯል ሊባል አይገባም::ከምግብ ጀምሮ ለነገ ሣይል በጊዜው ተበድሮም ለምኖም ቢሆን የማያቀርብ አባት ልጅ አለኝ እያሥተማርኩ ነው አይበል:: መማር እኮ ያውም ጥሩ ተማሪ ለመሆን psycologically in any spher ከባድ ተፅእኖ አለዉ::ያ/ያቺ ተማሪ በዚህ ረገድ ምንም ሀሣቡ ሣይሠረቅ መማር አለበት/ባት:: ሥለትምህርትቱቷ ብቻ ነው ማሠብ ያለበት:: ወላጆች ገበሬም ይሁኑ ነጋዴ ;የተማረም ይሁን የያልተማረ;ገጠርም ይሁን ከተማ ሀብታምም ይሁን ደሀ የወለዱትን ልጆች ተንከባክበው ተከታትለው ማሥተማር አለባቸዉ:: እየሞቱም ቢሆኑ እሥከ ፍፃሜ ማድረሥ አለባቸው ::ካለበለዚያ አሥተምሬለሁ አይበሉ:: እኔ ይህን ያልኩበት ምክንያት በብዙ ችግር የተማርኩኝ ሥለሆነ ነው:: የቲም ወላጅ አልባ ሆኜ መከራን አሸንፌ የተማርኩኝ ሥለሆነ ነው:: ምግብ እንኳ ከተማ ላይ በታም አሥቸጋሪ ቢሆንብኝ ገጠር እያገለገልኩ ለመማር ሥል በምንም ከማይዘመዱኝ እንደ ልጅ ገጠር ገብቼ ተምሬአለሁ:: ገጠር ምግብ እንደልብ ሥለሚገኝ:: ዋናው ደግሞ ምግብ ነው ለትምህርት:: ሥለዚህ ሀብታም መሆን እጅግ በጣም ቀላል ነዉ መማር በተለይ ያለ ረዳት ከባድ ነው:: በመጨረሻ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እየሠራች ያለችዉ ት/ቤት የብዙ ደሀ እና የኔ ቢጤ ተማሪዎችን ይታደጋልና ሣላመሠግን ሣላከብራት አላልፍም::እውነትም እማ ያውም የሚሥኪን የሀገራችነ እናት:: ከዚህ በላይ ትልቅነት ቀዳማዊትነት የለም:: እድሜ እና ጤና ደሥታውን ያብዛልሽ::

  • @minejo5796
    @minejo5796 3 года назад +2

    ዶ.ር ፍፁም በዚህ ደረጃ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሌላው በቅርበት ሳውቃት በጣም አስቀዳሽ ኦርቶድክስ ነበረች አሁን ግን አንገቷ ላይ ምንም አላይም ተሿሚ ሲኮን ማህተብ አይፈቀድም ይሆን ወይስ የፕሮቶኮል ጉዳይ ነው?በተረፈ አንበሳ ነሽ በርቺልን።

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      አዳድ ሰዉ እድህ ነዉ በዘመናዉይ ከፋ ሲል መፈሳዉዮት ለቀቅ ያደርጋል እግዚያብሔር ይወቅ አሁንም መፈሳዉይ ልኮን ትችላለች

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 года назад +6

    በአሁኑ ስዓት ስልጣን ላይ ያላቹህ ሰዎች የዚህ ሚስኪን ህዝብ ደምና እሮሮ ጎርፍ ሁኖ ሳያጥለቀልቃቹህ አይቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @se7141
      @se7141 3 года назад

      ጌታ ያስባቸው

  • @welteselasetekelehaymanot9819
    @welteselasetekelehaymanot9819 3 года назад +3

    gobez berchi dess sil eko yeset jegna nat

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 года назад

    Is doc?hmmm good

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад

    WOW 👏👌👍

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 2 года назад

    Cosmetics is a priority for PP

  • @negaretta2418
    @negaretta2418 3 года назад

    WOW WOW WOW WOW !!!!!!

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 года назад +1

    ቀናውብሽ አንበሲት ዋው ሊያዬ ስወድሽ እርጋታሽ

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 2 года назад

    Break fast or lunch should be not too much food on the table .abesssssa

  • @animvid655
    @animvid655 3 года назад +3

    ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ 😍🇪🇹

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 года назад +4

    ቁርስ እንዲህ ከተበላ ምሳ አሰባችሁት

  • @manatmanat3379
    @manatmanat3379 3 года назад

    why you wear coat while you run with your gust

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 3 года назад +1

    ከአዲስ አበባ ልማት እና ኮሚሽን ሚንስትር🙆? ምን ነካሽ ጋዜጠኛዋ፣ editስ አይደረግም ወይ ቪድዮው! የኢቱልማት እና ኮሚሽን ሚኒስትር ኔት እኮ።

  • @jesuithabte5529
    @jesuithabte5529 3 года назад

    Pls liya ketay ke sahle work gar

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Год назад

    ስታስተዋውቅ እኮ ከአ.አፕላንና ኢኮኖሚ ኮምሽን ማለቷ ስህተት ነው።

  • @soderashe96
    @soderashe96 3 года назад

    bareeda jawaatilla

  • @beydhytb646
    @beydhytb646 3 года назад +1

    😍

  • @Guto2790
    @Guto2790 3 года назад

    There are so many Professionals ,in Ethiopia! But to be identified! To be appointed especially by a prime minister ! Already one has to be a member of the same group or political party! Politicians don't pick people they don't favour! Or Trust.

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 3 года назад

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳ ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ🌙🌙🌙🌙 ፊቴን ፅድት ያደረገልኝ ውህድ በቀላሉ የሚዘጋጅ እዩት እና ሞክሩት ruclips.net/video/eyN9bNaNIHM/видео.html በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉኝ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mulubini5109
    @mulubini5109 3 года назад +1

    Yene jegna gobeze

    • @eskeseskes8128
      @eskeseskes8128 3 года назад +2

      I like your stayle you are moderne woman.

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 3 года назад +3

    ጋዜጠኛዋ ምቹ ናት

  • @ethiopiahappytube736
    @ethiopiahappytube736 3 года назад

    endezi wendochin askemtesh sitmeri say anjete new kibe yetetaw wendoch bedenb ligeru migebachew ensesoch nachew siltan aygebachewum lenesu keset sir honew timirt endiyagegnu new medereg yalebet

  • @jesuithabte5529
    @jesuithabte5529 3 года назад +1

    Pls ketay demo ke president sahelework gar weym ke ABIY gar pls

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 3 месяца назад

    ባልየው አያወራም

  • @12345glo1
    @12345glo1 3 года назад +1

    መጀመሪያ ያየዋት ናት ክክክክክክ ወይ ሜካፕ ስንቱን ይለውጣል

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад +1

      ኤጭ ሰው ነሽ?በቁምነገር መሃል አርትቡርቲሽን አንኳተትሽ?

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 года назад

    ዝግጅት አዘጋጀን አትበሉ በጣም ብዙ ነገር ጠብቄ ነበር ወይስ የሄድሽዉ ለመብላት ነዉ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 года назад +3

    ምግብ እና ስብሰባ በዛ ምንም ቁም ነገር ያየሁበት ነገር የለም

  • @lambadyna
    @lambadyna 3 года назад

    DO you have budget problem for buying sports wear??? It is silly act to run with casual suite

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 года назад

    Des yelale.

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +9

    ስልጣኔ መሆኑ ነው እግዳ አቁሞ መኳኳል?
    ይሄ ሁሉ የምግብ ጃክ! ምሳ በልቶ እራት የማይደግም ብዙ ህብረተሰብ ባለበት አገር, በጣም አልተማፀድቅሽም????

    • @እውነትጌታብቻነው
      @እውነትጌታብቻነው 3 года назад +2

      ጠባብ ቅል ራስ ሰሪታ ነው እንጂ ሰሪቃ መስልክህ ።

    • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
      @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 года назад +2

      @@እውነትጌታብቻነው ያ ገና ተጣርቶ ነው ዝብለሽ ወይም ዝብለህ አትቦትረፊ ወይም አትቦትረፍ የት አየህ

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 года назад

      Kenat gedelachihu kikiki

    • @ahaduktube7571
      @ahaduktube7571 3 года назад

      Abet sus

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад +1

      ልትረዳ ትችላለች እግዳ ሲመጣ ያለን የለለንን ነዉ የምናቀርበዉ ባንፈርድ

  • @barsenetsolomon7896
    @barsenetsolomon7896 3 года назад +7

    ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ሆዳም ናት😂😂 profession ወፍ የለም ብዙ ግዜ አይቻታለሁ እየበላችም በስርዐት ብጠይቅ እኮ ጥሩ እረ ኢቢኤስ አብልታቹ ላኳት😂😂

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 3 года назад

    Ayiten wodenewal

  • @selam3735
    @selam3735 3 года назад

    Shek yalech minister des sitl

  • @konjit1628
    @konjit1628 3 года назад +1

    Journalist betam migib tiwedalech 🤦

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 3 года назад +1

    Not impressive, to say the least.

  • @emebettaye1202
    @emebettaye1202 3 года назад +2

    ዶ/ር ኢተርቪ ላይ ኖት፣ መኳኳሉ በሃላ አይደርስም ለህዝብ ክብር ቢሰጡ ይሄን ያህል ስራ ከበዛባችሁ እንዲህ ጌዜ አታችሁ የምትሰሩ ቢሆን እቺ አገር ትንሽ ከነበረችበት ፎቅ ብላ መገዳደሉ ይቀንስ ነበር። ሁሌ ስብሰባ ህዝብ ማስተማር ማሰልጠን ህግ መንግሥቱ እንዲቀየር ማድረግ ማለቴ ነው ።

  • @sineshawnigusie151
    @sineshawnigusie151 3 года назад

    Ye Addis Abeba ayidelum ? Astekakyi, ayi gazetegna style bicha

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 3 года назад +3

    ስራቹ ወሬ ብቻ ነው እታች ወርዳቹ ይህብረተሰብን ችግ ባያቹ ቢሮ ማሳመራቹ ብዙ ሰአት ተቀምጣቹ ስለምታወሩ ለራሳቹ ነው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +4

    በህዝብ ብር መደላቀቅ ይገርማል ።

  • @FBelay
    @FBelay 3 года назад +5

    ስልጣን ስልጣን ትላለች ለመሆኑ ምን ሰርታ ነው እንደዚህ የምታቅራራው? በህዝብ ንብረት መንደላቀቅ እውቀት አይደለም።

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 года назад +4

      Ayiiiiii denkurena! Esuwam yederesechibet mechem selmatedrs amarachu talk ( were) becha new.

    • @FBelay
      @FBelay 3 года назад

      @@sabamessele8084 የእርጎ ዝንብ የሚባለው እንደ አንቺ አይነቱን ነው፤ በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ። የኔ አስተያየት ለአዘጋጆች ነው።

    • @123MYPEOPLE
      @123MYPEOPLE 3 года назад

      Is better than commenting?

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад +1

      ተምራ ነዉ

    • @alemayehumillion8700
      @alemayehumillion8700 3 года назад

      ዶክተር ፍጽም በጣም የውሳኔ እና መልካም ሰው ነች እግዚአብሔር አንቺም ቤተሰቦችን ይባርክሽ።

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 3 года назад

    Trase Wta Chltu Gabach Alka

  • @Yisak13
    @Yisak13 3 года назад +2

    Watch "የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በ 6 ኪሎ ። ባልደራስ" on RUclips
    ruclips.net/video/RGmltYI6FqA/видео.html

  • @tiahnatade1270
    @tiahnatade1270 3 года назад +2

    Is that what you do every day ???that is it? Just go to a beautiful office ,do make app in there, sit a little bit ,eat ,go back home, get paid a lot of money for nothing ??
    This is what it is in Ethiopia that is why 90% of Ethioipians can’t even afford to eat once a day .
    In Ethiopia the some people are rich ,most of is poor .
    There is no middle income people in Ethiopia.
    This is the reason why .
    She got that position by just random,she didn’t apply for it,she didn’t submit resume.
    I just see the whole bunch of comments saying “
    I’m proud of you”
    What make you is proud? just getting PhD, what did you see she did in the office ?
    didn’t see she is doing anything for the people .I understand the is dr what ever .

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 2 года назад

    Endew be sebeseba seatun Ena berun hersute 😠