የባሕር በር ጥያቄ እና 2016 ዓ.ም |የምሽት ዜና
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የባሕር በር ጥያቄ እና 2016 ዓ.ም
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RUclips Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta
ኢትዮጵያ ያለ ቀይባህር መኖር አትችልም አንድነታችንን አጠንክረን በአሰብ በኩል ያለው የቀይባህር በር መያዝ አለብን ።
Dame this eritrea go to awash
@@EyobGebreyohannes ኣባየ! ያለ ቀይ ባሕር እኮ ኖራቹሃል ፣ ኤርትራ በቱርክ 300 ዓመት ፣ በግብጽ 80 ዓመት፣ በጣልያን 60 ዓመታት ፣ በንግሊዝ 10 ዓመታት፣ በኣበሲንያ/ኢትዮጵያ 39 በቕኝ ግዛት ተገዝታለች። እናንተ እንኳን ቀይ ባሕር ጥቁምን ኣውቃቹ ልትጠቀሙ ቤት የሌላቹ ልብስ መልበስ የማታቁ ሕዝብ ነበራቹ። በሃጼ ሃይለስላሴ ግዜ እኛ ኤርትራኖች መጀመርያ ወደ ኣዲስ ኣበባ መጥተን ያገኘነው ሕዝቡ ልብስ መልበስ የማይቅ እና የጭቃ ቤተች ነበር ያገኘነውኤርትራ እንደ ማነኛው የኣፍሪቃ ኣገሮች በ1890 ድንበርዋ ከነ ምጽዋናዓሰብዋ ድምበርዋ ተካሎዋል።።እናንተ ወደ ኤርትራ የመጣቹት በAmerica እርዳታ በ1952 ፈደረሽን ኣመካይነትነው። እና ወራቹ ዓሰብ ብትቆጣጠሩ መጀመርያ ዓርፋቹም ኣናስቀምጣቹም።።ሁለተኛ በUN ኣንቀጽ 55 ኣንዲት ኣገር ሌላን ሉኡላዊ ኣገር መውረር የለባት በሚለው ሕግ መሰረት ውጡ ትባላላቹ።ለመሆኑ እስከ እዛ ኣንዳረስም ወተሃደራዊ ቁመናችን ኢትዮጵያን ማፊሪረስ የሚችል ቁመና ኣለው። ችግሩ የኤትዮጵያ ኦርቶዶኩስ ስርዓቶች ለማስደሰት የሚጽፈው የውሸት ትርክት የኢትዮጵያ ሕዝብ ተታልለዋል። የኢትዮጵያ የ3000 ዓመት የውሸት ታሪክ ኣንዱ ነው። ኣርፋቹ ተቀመጡ፣ ራስዋን በምግብ የማትችል ኣገር ይዛቹ ኣትመኩሩት ፣ እርስ በርሳቹ እየተጋደላቹ ስለ ዓሰብ መቆጣጠር ምናምን ታስቃላቹ 🤣🤣🤣። የጦርነት ነገርለኛ ተዉት የማታቁት የማትችሉት ኣትንደፈደፉ 🇪🇷🇪🇷💪
በሀር በር ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ከሩቅ ነብዩ መሀመድ ሰ.አ.ወ ዱአ ያደረገላት በመፃፍ ደግሞ በብዙ ቦታ ስለኢትዮጵያ ተፅፈዋል እኛ ሁሉ ግዜ አሸናፊዎች ነን
ያለ ህግ በግፍ የተወሰደብንን አሰብ ወደብ እስካላስመለስን ድረስ ኢትዮጲያ ሰላሟ አይረጋገጥም ።
የምከፍለውን ከፍለን ወደብ ያስፈልገናል።
ለምን አሰብ አይሆንም
ስብራቱን ያመጣብን ኤርትራዊዉ መለስ ዜናዊ ይባላል😡ስብራት የሚመጣው በደንቆሮ ድንገቴ ስንመራ ነው😡
our port is asab why create problem with somalia i don understand if we have to sacrifice it should be for our port asab not somalia
Bahir bleh alazin. Bahir bahir malet bahir yemibal adis beshta syndrome bcha yfetrilihal
So what 🎉Rad sea Eritrean this nat yure besnes
ምን ችግር ኣለው ልክ እንደ ጁቡቲ እንደምተጠቀሙ በዓሰብ በኩል ከፍላቹ ኣትጠቀሙም። ድሮም ኢትዮጵያ በታሪክ ባሕር በር ኖራት ኣያቅም። ይሄን 120 million ነን እያላቹ ኣካባቢው ሃገሮች የምትዙትን ኣያዋጣም። ብዙ ኣገሮች የባሕር በር የሌላቸው ሃገሮች የበለጸጉ ብዙ ናቸው። ለምሳሌ Switzerland 🇨🇭 ኣንድዋ ናት። ዓሳብ ዓሰብ የምትሉት ማስፈራራትና ዛቻ በኤርትራ ኣያዋጣም። ጦርነት ለኛ ለኤርትራ ተዉት ፣ኣርፋቹ ተቀመጡ፣ ኣለበለዛ እትዮጵያ የመፈራረስ ኣቅምና ሓይል እኛጋ ነው። 🇪🇷💪
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣