ቁርአንን በተጅዊድ ለጀማሪወች |ሱረቱ አልበዪናህ ከቁ 6_8| Quran in Tajweed for beginners Surah Baynah በወንድም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025
  • 🌹: عن معاوية بن أبي سفيان رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : «من يُرِدِ الله به خيرا يُفَقِّهْهُ في الدين». رواه البخاري ومسلم
    🌹: ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰ.ወ.ሰ እንዲህ ብለዋል (አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን እንዲማር
    ያደርገዋል) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ኑና ዲናችንን አብረን እንማር የኛ አላማቺን ባለቺን ትንሽ ኡቀት ወንድሞቻቺንን የኢልምን የኡቀትን ምንገድ ማሳየት ነው አንድ ጣሊበል ኢልም ምንገዱን ካየ ቡሃላ በዛ ምንገድላይ መጎዝ ይቀለዋል አቅጣጫዉ ስላሳየነው ምንገዱን ለማየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን የምንለቃቸዉን ትምህርቶች በመከታተል የምንገዱ አቅጣጫ ተካፋይ ይሁኑ
    ዩቲዮብ ቻናል
    youtube.com/@i...
    ትሌግራም 1
    t.me/iiqra38
    ትሌግራም 2
    t.me/seidademf...
    ዋትሳፕ
    chat.whatsapp....
    በኢሞ
    ለሴቶች ብቻ ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ እዲሁም ቃኢዳን እየገባቹህ መቅራት ትቺላላቹህ.
    ! s.imoim.net/9O...

Комментарии •