አብርሽ እንደዚህ አይነት ሰው እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 433

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu День назад +1

    Echi. Komata yehonech Arogit yesew tidar yemtnagut Fitii Le Abirish✊✊✊

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 дня назад +12

    ትክክል በራሱ እጅ ትዳሩን ሊያፈርስ ያለ የትዳር ክብር የቤተሰብ ክብር ለሚስቱ ክብር የማያውቅ ደነዝ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 дня назад +5

    እናም የእግዚአብሔር ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል።
    ቃል በቃል "የሰውን ልብ ማን ሊያውቅ ይችላል? የሰው ልብ ከሁሉ ነገር ይበልጥ እጅግ የረከሰና ተንኮለኛ ነው። እኔ እግዚአብሔር ግን የሰውን አዕምሮና የሰውን ልብ እመረምራለሁ። እያንዳንዱንም ሰው በአካሄዱና በሥራው መጠን እቀጠዋለሁ።
    ትንቢተ ኤርሚያስ 17: 9-10

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 3 дня назад +16

    የአብርሽ እና የሩታ ነገር ግራ ገባኝ ሠርጋችን ሀያ ቀን ቀረው ሢሉ አለፈ ከዛ ከባአል ቡሀላ አሉ አሁን ጭራሽ ሌላ ድራማ😢😢😢

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 День назад +2

    ሩታ ከሰርጉ በፊት ንቂ በጣም እየተጫወተብሽ ነዉ

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 3 дня назад +13

    አብርሀም የድሮህ ይሻልሀል ክብርህን ጠብቀህ ሰው ያከብርሀል

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 3 дня назад +32

    ይሄ ነገር የሩታ እጅ አለበት ምክንያትም ማነው አብርሽ የሚሄድበት ቦታ ማነው የሚነግራት?ሩታ ከዳኒ ጋር ግንኙነት በደንብ አላት ዘመድ ሳትሆን ዘመድ ነኝ ሁለተኛ የሚስት ዘመድ ባሌን ማክበር አለባቸው እነዴት አብርሽን ትከታተላለቸ ይሄ የሩታ እጅ አለበት።

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 дня назад

      ማናባሽ አገባሽ የትልቅ ቅሌታም አፈር ብይ

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 3 дня назад

      የሩታን ጦስ ይዘሽ ሂጂ. ዉሸ🐕🐕🐕

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 дня назад +5

      አንች ሴትዩ ከሩታ ራስ ላይ አልወርድም ብለሻል ያምሻል ልበል የሆንሽ ቆርቆሮ ሴት ሁነሽ የሴት ህመም የማይሰማሽ የሆንሽ ደነዝ ባለትዳር መሆኑን ረስቶ ከማንም ሴት ጋ የሚላላጥ ለሀጫም ለትዳር ለሚስቱ ክብር የሌለው እዚክ መተሽ ሩታን ስትተች አንች ጀዝባ የሆንሽ ደነዝ ባዶ ጭንቅላት ተሸክመሽ አይምሮሽን አሰሪው

    • @Bereket842
      @Bereket842 3 дня назад

      😂😂❤🤣😂🤭❤️❤️❤️❤️​@@mekiyatube2063

    • @HelenYene-l7i
      @HelenYene-l7i 2 дня назад

      ትክክል ናች

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 День назад +3

    ፅጌስ ለይቶላታል ግን አብርሽ በጣም አብዝቶታል ባለጌ ሆኗል

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 дня назад +19

    ልጂቱ ሜሪ ትክክል ናት 😊😊

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 дня назад +2

    ሲጀመር አብርሽ አይወዳትም ሩታን በኦዴንስ ዘንድ ስለተወደደች ታዋቂ ስለሆነች ለዶላር ብሎ ነዉ 😢😢 አይ ሩታየ አይዞሽልኝ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm 2 дня назад

      አረ አየለ ባልም የምረ እሩታናት የምታዘው ፈቅዳንው የኔውድ ወንጀል አትግቢ

  • @ZenatZenat-d5m
    @ZenatZenat-d5m 3 дня назад +8

    ሜሪ ልክናት እርግጠኛ ያልሆነችበት ነገር ባይኖራት እደዚህ አትሆንም እብርሽ በውነቱ ባለጌነህ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 2 дня назад +1

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @kidsttube
    @kidsttube 3 дня назад +11

    የሆነ ነገርማ አስነክተውታል ወድሜን😢😢ዳኒ እየተበቀላቸው ነው 😢😢😢

  • @منىم-ق9ض
    @منىم-ق9ض 3 дня назад +5

    በትክክል ❤❤❤

  • @derbaaleen1954
    @derbaaleen1954 3 дня назад +3

    ትክክል ወድሜ👌👌😢😢

  • @KiraboWhitney-fx9du
    @KiraboWhitney-fx9du 3 дня назад +2

    አዎ አብርሽ በለጌ ምር ትክክክል ነት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 15 часов назад

    ፈተና የበዛበት ፍቅር
    አብርሽ አጥፍታል

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад +1

    አብርሽ አራስህን አስከብር

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 3 дня назад +2

    ትክክል ብለአል ወድሜ❤❤❤❤

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 3 дня назад +6

    እረ ወንድሜ ጠፋህ እኮ😢🎉🎉❤❤ለማንኛዉም እንኳን አደረሰህ❤❤❤🎉🎉😊

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 2 дня назад +1

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር አብርሸ አሁን ላይ በጣም ትልቅ ስተት እየሰራ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይሁነዉ

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 3 дня назад +7

    ሜሪ ጀግና ልክ ልክ ይመችሽ 👌💪❤ ባሏ ትዳር ነኝ ብሎ ከባሏ ትዳር የማይጠብቅ ክብር ቢስ ራስ አዋርዶ ሚስቱ ያዋርደ ባለጌ ህይወታቸው በብር የለወጭ መናፍቆዎች ለተመልካች ያለው ንቀት አንደ ሰው ለነሱ ተጨንቆ ኮሜንት ስፅፍለት ጭርሽ እሱ በኮሜንት መድ ይይዛል ይሄ ንፍሮ😂😂 ተመልካች ከፍ ስያደርጎ ይሄ ዝርክርክ ጠገበ እንታያለን ከእንገዲህ 🙌 🙊

    • @merigereziher-wc2uv
      @merigereziher-wc2uv 3 дня назад +2

      ናትና እያ እኾ ፈሊጥክያ ዲኪ ዓይነይ🤭

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 дня назад

      ​@@merigereziher-wc2uv ሚሊዬ😘ናይባዕለይ እወ ግን ኮሜንት ሃበየ አይፈለጥን ላይክ ስጧቸው ምወጣው 😂

  • @abebaab5880
    @abebaab5880 3 дня назад +3

    እዉነትም ተምታቱበት ሩታ ግን ጽናቱን ይስጥሽ

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 3 дня назад +3

    ትክክልወዲሜ

  • @ፋፊቱዩብ
    @ፋፊቱዩብ 3 дня назад +7

    የአብርሸናየሩታፍቅር ቡታጅራቀርቷል

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 2 дня назад +1

    የሆነ ተንኳል አስበው ነው በሩታ እና አብርሽ ላይ ብቻ አላማረኝም አብርሽ ደግሞ አበዛው ሩታ ሳትኖር ከሴት ጋር መገናኘት የለበትም

  • @Men-t4b
    @Men-t4b 3 дня назад +4

    Rutaye ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i День назад

    Aberese mArone edaze setone yakabarate yArota Zamade Naye sela Alahenawe❤❤❤

  • @HdigHdih
    @HdigHdih 3 дня назад +3

    አብሪሽ በጣም ባለጌ ነዉ እስኪ ምከሩት ጓደኞቹ እባቹ ምከሩት ለሆዲስ ምንም ክብራ የለዉም ሩትዬን እየተጫወተባት ነወ ስጀመረ ሴት ልጅ የምወደዉን ሳይሆን የሚወዳትን ነዉ ማግባት ያለባት ሜሪ ትክክል ናት ከፈለግ ሩታን ይከባከብ እሱ የለመደ መተዉ ልማዱ ነዉቨ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 дня назад +1

    መጨረሻ ሩታ ዳኒን ታገባለች ።እሱም በጣም እንደሚወዳት ይታወቃል ። ይህ ነው የሚፈለገዉ

  • @የሩትወዳጂነኚቢቻፊቅሪ

    ሜርትክክልናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @GhBbnn-r2d
    @GhBbnn-r2d 3 дня назад +5

    ኦኦኦኦኦኦ አብርሽ አሁን የማትዋጣው ውስጥ ገባህ

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 2 дня назад

    ሜሮን ደግ አረግሽ

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 2 дня назад +1

    ሲጀመር እኮ አብርሽ እሩታን አይወዳትም 😮

  • @RiyaanaSiraji
    @RiyaanaSiraji 3 дня назад +5

    Abrish tikikil hadelam

  • @שושנהזגייה-צ7פ
    @שושנהזגייה-צ7פ 2 дня назад

    ትክክል ነህ ለምን አየርቅም ከነሱ እዴ

  • @Fyhfg-j5w
    @Fyhfg-j5w 3 дня назад +1

    መሪ ጀግና ናት ይመቻት

  • @MashallahWale
    @MashallahWale 3 дня назад +2

    , አብርሺተበላሸ

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 2 дня назад

    ሜሪየ የኔጀግና🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 3 дня назад +3

    ሩታዬ አሳዘነችኝ😥

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 дня назад

      እሳ ናት እንዲህ የምሰራው ባለጌ ቆሻሻ

  • @wabalmgazhagn8760
    @wabalmgazhagn8760 3 дня назад +1

    ትክክል እኛም. ግምታችን. እዳተ ነው

  • @Etayየቱብ
    @Etayየቱብ 2 дня назад

    መሪ ጀግና ናት❤❤❤

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 3 дня назад

    ትክክክል ወንድሜ የምር በጣም

  • @Dibora-s5p
    @Dibora-s5p 2 дня назад

    ጀግና 🥲🥹🥹🥹

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 2 дня назад

    ወይ ጉድ የዘንድሮ ሶሻል ሚዲያ በጣም የደብራል በተረፈ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህበርታ ❤❤❤

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 2 дня назад

    መሪየ የኔጀግና ይመችሽ አቦ የኔጨረቃ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MominaAhamed-s5d
    @MominaAhamed-s5d 3 дня назад +8

    አብርሺ ጥሩነበር አሁነግን አጥበን እንዲናሰጣዉ ፈልጋል 😂😂😂😂

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 дня назад

      ለምን ሩታ ባለጌ ነች የሳ እጅ አለበት

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 дня назад +2

      ​@@himanotdegene5194ድፍት ያድርግሽ መድሃኒአለም ሩታ በልሽ ልትሞት ነው ቤት እምያስከብር ባለበት ነው ወደ ሂወታችው ያስመጣቸው አብርሽ ነው ቅሌታም ሰትዮ አሪፈሸ ተቀመጭ😤

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 дня назад

      @ አብርሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነው❤ ከዳኒ ጋር ጣጣ ያመጠችው ሩታ ናት። አሁን ደሞ ዘመድ ያሎነችውን ዘመዴ ናት ?ባላን መከታተል ማነው አብርሽ የሚሄድበት ቦታ የምትነግረው ?ሐሐሀሀሀሀ ባለጌ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 дня назад

      ​@@himanotdegene5194አፈር ብይ ያሮጊት ቅሌታም

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 дня назад

      @@himanotdegene5194 ሰገጤ ሩታዬ ጨዋ የጨዋ ልጂ ናት። የተማሩ አስተዋዮች ናችው። አልኩሽ እኮ መጀመርያ ፅጌ ወደ ሂወታች ያስመጣቸው አብርሽ ነው ዲኒ ለሩታ ወንድሜ ነው ዳኒ ለሩታ አያቅትም ድራማ ነው የሰሩት ትልቋዋ በግ 🐏 መቼ ነው እሚገባችሁ እኛ ያለነው ለማን ባሏትዳር ነኝ ብሎ ከሴት ጋር መላላጥ ፀጌ ፀጌ እያለ ስር ስራ እየተከተለ ነው አይደል ከባለ ትዳር የማይጠብቅ ስራ ይሰራል ለስራ ብሎ ለማን ሚስቱን አሰልፎ ለጥላት ይሰጣል ዶም እናንተ አታፍርም ጀግና ትላለች ጀግና አላያችሁም ጀግና ማለት በሚስትና በርእስታቸው አይደራደሩም ወይ ገለው ወይ ይመታሉ እጄ በሚስት ድርድር የለም ።ገባሽ ገገማ ዶም ሴት ነሽ ሆነሽ በሴት የምትፈርድ ባለጌ አብርሽ ሂወት በውሸት በብር የለወጨ መናፍቅ ነው ።ገባሽ ከርፋፋ ፈሳም😏

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 3 дня назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጠፋተሀል በሰላምነው ስንት ወሬ አለፈን ሠሞኑን ጠፋተህ😮😊🎉

  • @Babysharbk
    @Babysharbk 2 дня назад

    እኔ እርግጠኛ ነኝ አብርሽን እየጎዳች ነው

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 3 дня назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍
    ትክክል ወንድም ነቴ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 дня назад +2

    ኣብርሽ እና ሩታዬ ከነዚ ልጆች የተዋወቅበት ቀን የተረገመች ቀን ናት ስራ እኮ ነው የመሰሩት ግን AR ህዝቡን እንደሚጠላቸው እያረጉ ነው ያሉት ❤❤❤❤ 😢😢😢😢

  • @MULER1423
    @MULER1423 2 дня назад

    ሩታዬ ፅናቱ ይስጥሽ😢

  • @FrieBelihu
    @FrieBelihu 2 дня назад

    Ruta abrech❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 3 дня назад +3

    ድራማ ቢሆንም መለጣጠፍና መሳሳሙ ምን አመጣው አሁን ላይ ከክብር በላይ ገንዘብ አምላኪ ሁነዋል ግን እመኑኝ እነአብርሺ በጣም የሚወዷቸውን ኦድየንስ እንድጠሏቸው እያረጉ ነው ነገ ደግሞ ሩታ ዘራፍ እያለች ትመጣለች ድራማው ይቀጥላል

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 дня назад

    ተውጂ ምናባህ አትበል እኛ የአቡርሽ ፍሚሊ ይከፍናል አብርሽ የጽጌ ወድሟነው ጫፉ ይዛቹ አታራግቡ ሚጣመሩት እስከመጨረሻው ኡግዚያብሄር ሲፈቅድነው

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 3 дня назад +2

    ምንም የምታውቀው ነገር የለም ልታስፈራራው ነው አብርሽ በሩታ ስለማይደራደር ነው

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 3 дня назад +2

    ሜሮ ተመምን የወረት ነገረ አለገበኝም አቢረሽ በጠም ሰገጥ የሆነነዉ ደሙ ፈልገችኝ ነዉ አለለም አበበሉ እሩታን አለፈልገትም ልል አሲቦ ነዉ አቢረሽ አጀጀለዉ በህረግጥ ድረመ ቢሆን እረሱ ትክክል አደለማ ሜሮ ጀግኒት ምለሱኑ ዘገች❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወድመችን እካን ደነ መጠክ

  • @RahmaJihad-g3m
    @RahmaJihad-g3m 2 дня назад

    Saaa🎉

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 3 дня назад +1

    የኔስስት የኔልዩ ያንችነገር ግራገባኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤A❌RRRRRRRRRRRRR❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 3 дня назад +5

    የት ጠፍተህ ነው እንኳን ደህና መጣህ

  • @Maria-c7u4e
    @Maria-c7u4e 3 дня назад +1

    Merii wow 👌

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 3 дня назад +1

    ሜሪ እውነትሽን ነው እሩታ ለአብርሃም አትገባም ዳኒ እውነቱን ነው አብርሃም እሩታን አይወዳትም ያለው እውነቱን ነው እሩታ ለዳኒ ነው የምትገባው ዳኒ በጣም ከልቡ ነው የሚወዳት እሩታ ዳኒ ይሻልሻል አብርሃም ተደጋጋሚ ጥፋት እያጠፋ ስለሆነ ይቅርብሽ

  • @TesfaneshAbayneh-p9g
    @TesfaneshAbayneh-p9g 3 дня назад +2

    Rutaye ❤❤❤😢😢😢

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад

    አብርሽ ተዳረህን አስከብር

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 3 дня назад

    Ene yemimeslegn gn yheee yeDani sraa newww❤❤❤❤❤❤❤ Abrish ena Rutaa lemaleyayet ymeslegnal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 3 дня назад +1

    የጠፋሰውበሰላምነው

  • @AlknHhg
    @AlknHhg 2 дня назад

    ድረመነው ወድሜ

  • @Askal-z9g
    @Askal-z9g 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 дня назад +1

    እውነቱ ነው. በገዞ እጂህ ትዳሪህን አደጋ ላይ እየጣልክ ነው ስጀመሪ ሩታ አስፈቅደህ ነው

  • @አያንቱ
    @አያንቱ День назад

    ትክክል እናኒም አሻንጉልት አራጉን እኮ

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 3 дня назад +1

    ጭራሽ ሚስት እያለች ተሌላ ይሽለጠለጣል አይ😢😢

  • @EvdgdbdhTegddgg
    @EvdgdbdhTegddgg День назад

    ያሩታ،እነ،ያአብርሽ,ትዳር،ያሪቃት،ኒከ،ሆኖብኘል

  • @CaryaOman-td7mn
    @CaryaOman-td7mn 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢A&R✌🌺🌺🌺🌺💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @meretmeret7890
    @meretmeret7890 2 дня назад

    👍👍👍👍👍👍💯💯

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 дня назад

    Awo beregete Abiresh tinesh fere lequale lemine tsegen kite kite yemiketelew ,milalatew negere ayigebagnem ayimechegnem like newe alelem.Yechi wedele demo eyeteketatelechachew negeroch wede lela negere eyekeyerechewena Rutalay esate edichere eyaregech newe ,telekom yalate yimeselegnal echileje minalebatem ye Dani tekole yalebetem yimeselal lemine Dani ye Abirehamenena,ye Rutan aberonete ayifelegem,edalekewem Abirhamna Tsege Danin libekelu lihonem yichelal Abiresh befitsum Rutan bemanem ayikeyirem.Beterefe getaye bereta,tenekere,yimecheh,selamih bizete yibelilegne🙏🙏

  • @Zulfa-d7k
    @Zulfa-d7k 3 дня назад +1

    ይበለዉ ፂጌም ፍሌሚ እንደምሰራበት አላወቀም ስነገረዉ አለሰማም ብላል ምክንያቱም ዳን የሚፈልገዉ ሩታን በማንኛዉም መንገድ መዉሰድነዉ አሁን ተሳካለት ይበለዉ አጉል ደግነት ይበለዉ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 дня назад

    እኔ ሩታም ሳትሆን አብርሽ ነው ያሳዘነኝ። ሩታም የሆነ ነገር ያላት ትመስለኛለች። ከሆነ ግን መጀመሪያ አብርሽ ጋ አፈቅርሃለሁ ብላ የመጣችው እራሷ ነበረች። ያ ሁሉ ፍቅርና ለቅሶ አሁን አለቀ። አብርሽ ከሁሉ ሊወጣ ነው።እርሱ ምን ሆኖ ነው እንደዚህ ፍዝዝ ያለው። አብርሽ አሁን በጣም ሰው የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው።

  • @nashiikababa7457
    @nashiikababa7457 3 дня назад +3

    Ruta ❤❤😢😢😢

  • @oromiyaabiyyaako6391
    @oromiyaabiyyaako6391 3 дня назад +1

    Abrish betam balage nek wusha 🤧🤧🤧🤧🤧

  • @suifgmbsi
    @suifgmbsi 3 дня назад

    Abrishi jegna❤❤❤❤

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 3 дня назад +1

    Tinsh atafrem mistehen bet askemiteh betam yasaferal

  • @ברקטמוגס
    @ברקטמוגס 3 дня назад +1

    አረ ጤና የለውም በሂወቱ ላይ የሚቀልድ

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 2 дня назад

    አብርሽና ጽጌ የሆነ ነገር ችግር አለ እኛም ደሳለኝም አንተ ብቻ እኛ ደስ አላለኝ አብረሽና አደርገው ነገር ደስ አለኝ ዝሙተኛ እሱን ባለገኝ ነው ሁለቱም ባለች ናቸው አይወድም ካሜራ ብቻ ነው እንጂ what is that ሀሺሻ ጋር

  • @Juses7158
    @Juses7158 2 дня назад

    Qeneteny hente😅 qenet ye mola😊😊

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 3 дня назад

    እኳን ደህና መጣህ ወንድም ጠፍተሀል በሠላምነው እያሠብኩህነበር ሀይሚና ቡራ ሢታረቁ ደህናነህ

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 дня назад

    አብርሽ ለተመለካች ከብር የለውም

  • @DenkenashErsedo
    @DenkenashErsedo 2 дня назад

    Baxam yedabrale unati😊😊

  • @DeraFeker
    @DeraFeker 2 дня назад +2

    A❌A😭🥰R🍫🍫R❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @bezabushtakala7199
    @bezabushtakala7199 3 дня назад +2

    Rutaya❤❤❤😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺

  • @abayneshwondaferew8502
    @abayneshwondaferew8502 2 дня назад

    አብርሽ ያናድደኛል ግን በሩታ አይቀይራትም

  • @mominashkur5645
    @mominashkur5645 3 дня назад +1

    አብርሽ አይሰማም እኮ አሁንማ ተጃጃሉ ሚስትህ ናፍቃኛለች አምጣልኝ

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 День назад

    😢😢😢🙏🙏

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 3 дня назад +1

    በትክክል ወንዴሜ❤❤❤😢

  • @TesfaneshTadios
    @TesfaneshTadios День назад

    Denze abrsh

  • @NahomAsgodom-x4h
    @NahomAsgodom-x4h 3 дня назад +1

    Lemn keruta abrow ayhodm

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 2 дня назад

    አብርሽ ወጥመዱ ዉስጥ ነዉ እባካቹ ምታወሩት ሰወች ካላቹ ንገሩት የዲኒ ወጥመድ ነዉ

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 3 дня назад +5

    ❤💪❤❤R❤💪❤

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 3 дня назад +4

    A ወረደ ልክስክስ የወድ አልጨ🤪🤪🤑🤑🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 3 дня назад

      በጣም ምንአገባውእሱ 🤔🤔🤔

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 9 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤😂😂