ውሎ አዳር በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ ደረጃ አንድ ቡና አምራች ገበሬ ከወ/ሮ ብርትኳን ቤት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ውሎ አዳር በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ ደረጃ አንድ ቡና አምራች ገበሬ ከወ/ሮ ብርትኳን ቤት ቆይታ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 49

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +17

    ጅማዬ የኔ ቆንጆዎች !!
    መልካም ቅን ህዝብ!!! ደስ እምትል እናት!!ቡናው ከጓሮ ♥ ገንፎው ሲያስቀና!!♥😍😘

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 2 года назад +3

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ።ሁሉም ቦታ አረንጋዴ እርጥብ እና ልምላሜ የከበበው ውብ ሥፍራ ነው ። ህብረተሰቡ ደጋጎች እና እንግዳን አክባሪዎች ናቸው ።በዓለም እና በውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ያ ረቢል ዓለሚን አሚን !!!!

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ መሀይም ፖለቲከኞች እና ዘረኞችን ያጥፋልሽ
    ምርጥ ሀገር

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад +10

    እናቶች ልፉታቹ ብዙ ነው ቁጭ ብላችሁ የምትኖሩበትን እመቤት እምትሆኑበትን ኑሮ ያኑራችሁ

  • @ታምራትፀደቀአለሙ
    @ታምራትፀደቀአለሙ 3 года назад +8

    Jimmaye I miss you selam fikir andinet le midirachin le hibzachin le imama Ethiopia yihun

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 года назад +3

    አገሬ የኢትዮጵያ 🇪🇹 ሰላም ፍቅር መተዛዘን ያሞጣልን

  • @kbb7400
    @kbb7400 2 месяца назад

    ታሪኳ በጣም ባለሞያ ነሸ ተባረኪ አያያዝሸ ያሰታዉቃል❤️

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Год назад

    ጅማ የደጎችአገር አላህ የባርካችሁ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 года назад +6

    መሽአላ ተባረክአላ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 года назад +3

    ልብሱ ሲያምር አረንጓዴ ማሻ አላህ

  • @gizeworkkassahundesalegn3448
    @gizeworkkassahundesalegn3448 2 года назад

    What a gracious mom and community!! ‘bagaan sin argee ya ummataa koo” let’s God keep us one and help us love, care for one another and live together in peace.

  • @augusta7771
    @augusta7771 2 года назад

    Beautiful people. So lovely and respectful! 💚💛❤️😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🧚‍♀️

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ከኛ ጎንደር የገብስ ውይም የስንዴ ተፍትጉ ገባ ሳይል ይቆላል ከዛ ይፍጫል ተገንፎቶ በቅቤ ይበላል

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 2 месяца назад

      በአማራ ትክክል እደዛ ነው ገፎ በቅቤየ

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад +1

    ጅማዬ ሁሉ ያለሽ የፍቅር ከተማ።

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde 2 года назад

    Betam wedegewalehu. Tarikuwana camera manu denk nachew. Bahelun afkerewaleh.

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 года назад +3

    Jimma ageree

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 года назад +12

    የኦረሞ ህዝብ ጉድህን አላየህ አልሰማህ አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ በስምህ እየነገዱብህ ነው በስምህ አማራ ወገንህን እያረዱ እያፈናቀሉት ነው ትልቅ እዳ አለብህ ከአማራ አሁን ወጥተህ ካልተቃወምክ የወንጀሉ ተባባሪ ተብለህ በዘር ማጥፋት ወንጀል የምትጠየቅበት ቀን ሩቅ አይሆንም

  • @መሬምወሎቱይብ
    @መሬምወሎቱይብ 2 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @munira5466
    @munira5466 2 года назад

    ዋው በጣም ያምራል

  • @saliharayya2409
    @saliharayya2409 5 месяцев назад

    My.jima.lov.you❤❤❤

  • @طيفطيف-ل3ش
    @طيفطيف-ل3ش 2 года назад +2

    ፍርክርክ አለ ግን ገንፎው በየአካባቢው ያለው ባህል ይገርማል ወሎ በቆሎ ገንፎ አይሆንም ለቂጣ ብቻ ነው እምንጠቀመው ለጧት ቁርስና ለቡና ቁርስ

  • @fionasabado5035
    @fionasabado5035 2 года назад +1

    Wowwwww jimmaa ko

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 года назад +1

    Weyina buretane ayewate sefran ayeute ameshgenalew etv

  • @kikigune7369
    @kikigune7369 2 года назад +1

    ኢትዮጰያ አንዲህ ነበረች አውን የሰጣን ዘመን የዘረኝነት መንፈስ ወረረን

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 года назад

    Amen

  • @zulfa9000
    @zulfa9000 2 года назад +2

    ወው ልብሱ አምሮብሻል

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 года назад +1

    Jimmtii kooo 🥰🥰😘😘😘

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 5 месяцев назад

    Edat edmitamire geztgwha musher nw yemitemiseliwe ❤❤❤ adise 😂😂

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 года назад

    Wow the salt container 😳😳😳😳 This people came from another part of Africa for sure 😜😜😜 coffee looks great 😜

  • @hhaitye676
    @hhaitye676 2 года назад +1

    ማሻአላ ቡርቴኬኛ የኛ ሰፈር እኮ እርጋታቅ በቂ ነው ቡርቴኮ እናቴን ሰላም በይልኝ አየሉ ማሞ ትባላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 года назад

    Yhe minm yemayawkewn engda befikir yemiwedewn hizb poletikenga tebiyewoch ayweklutim... edme tena ystschu

  • @sofinura2908
    @sofinura2908 2 года назад +1

    wooowwwwww 🥰🥰🥰

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 года назад +1

    Wloadar🥰♥️👍👍

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    jimaa biyya bunaa ❣️

  • @zebibaawol6406
    @zebibaawol6406 2 года назад

    jiamma,kenyaa,nuuf,jiradhu

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад

    🙏💚🙏

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 2 года назад

    Warii Arisii siintti kolifuu mariqa kana yoo arigani

    • @hayatah7696
      @hayatah7696 Год назад

      Malif itii koolfuu moo dhaa Kani Arsii argiinera anii jimma Arsi mitii garuu lamanu najjaladha illu nisi akka suma quliqulinii jarayu ga'adha warii jimmaa

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa 2 года назад

    ውይ ገፎ አልወድም እጀራ የለም ገፎ ነው ምግቡ በቃ ግን ውይ ቡናው ሲያስቀና

  • @genetschaller4167
    @genetschaller4167 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 года назад

    እገበታው ላይ ቁጭ አልሰችም

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 года назад +2

    jimmko

  • @hiwetethiopia7973
    @hiwetethiopia7973 3 года назад +2

    Dess silu mather ❤️

  • @fionasabado5035
    @fionasabado5035 2 года назад +2

    ጅማ

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 года назад +2

    ቆሮሞወች እጀራ አያቁም ገፎና ቂጣነው