የህቴን ሰርግ ላሳያችሁ❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 588

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 Год назад +254

    ይገርማል😢 የሚዘፍኑት ትላልቅ ሴቶች ናቸው ወጣት የለም ሳዱላው ሁላ አረብ ሀገር ነው ኢላሂ እርዝቃችንን በሀገራችን አድርግልን

  • @gghy7847
    @gghy7847 Год назад +42

    የኔ ባለ ኒቃሚስት አላህ ያፅናሽ ያኡምሪ ጋሊያቲ🌷

    • @hawamuhe3870
      @hawamuhe3870 Год назад

      ✅✅🥀🥀🥀🥀

    • @AdAf-hk9pc
      @AdAf-hk9pc 4 месяца назад

      እዴዚህ. እያሉ መጫወት ተፍቅዶል ኒቃቡ ምንም አያግድም. ውዴ ​@@hawamuhe3870

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад

      ሳሂህ❤❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +44

    የኔ ቢጤ የመዳም ቅመሞች ለራሳችሁ ሳለብሱ ቤተሠቦቻችሁን አዘንጣችሁ ለኢድ እናተ በመዳም ኩሺና የኩሺና ልብሶ ለብሶ ኢድን ያሳለፈው እኔ እደዚህ ነው ያሳለፍኩት ግን አልሀምዱልላ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Год назад +73

    የማዳም ቅመሞች እኛም ባገራችን ላይ ለዚህ ቀን አላህ ያብቃን ስደት ይብቃን ያረብ 😢😢😢😢

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Год назад +20

    ሡበሀን አላህ አንድ ፀጉርን የከፈተ የለም ማሻአላህ ገጠር እንድህነዉ

    • @Hughg-em7or
      @Hughg-em7or Год назад

      😍😍😍❤

    • @UuUu-ii3dp
      @UuUu-ii3dp 5 месяцев назад

      ሰልጥኖአሁንማ❤

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 Год назад +41

    አይ ጊዜ እናቶቻችን ጨፋሪ እኛ ተመልካች ሆንን ኧረ እንሸቅልበት ትዝታ አቀስቅሱ ለተጋቢዎች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Год назад +13

    እኛም በስደት አለቤተሰብ አለ እናቶች አያምርብን እነሱም አለልጆቻቸው አላማረባቸውም እዳለ ትልልቅ ሰውና እፃን ነው😢 እናቴ ለኔ ኒካ ግዜ ያለቀሰችው ግርጥ አለብኝ😢 ኢላሂ እርዝቃችንን ባገራችን እርግልን

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ Год назад +10

    ሡሡና ሂዱ ወረቢ ሥታምሩ ዬኔ ውዶች ዙዙዬ ዬኔ ፍቅር 🎉🎉🎉አላህ መልካም ትዳር ያድርግላት ላገባችው ልጅ

  • @toybaseid2014
    @toybaseid2014 Год назад +5

    እናቶቼዋ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ አይ ወጣቱ ሥደት ይዞናል

  • @makiyahadam8822
    @makiyahadam8822 Год назад +4

    ማሽ አላህ መብሩክ ያማር የሰመር ትዳር ያርግው የዋህ ያገሬ ሰው አሁን ለዚህ ህዝብ እኮን ጥይት እሾህ አይገባውም

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +8

    እሙ ዙዙ የወሎ ቀሚሱ አምሮብሻል ማሻ አላህ መብሩክ ለተጋቡት

  • @madnaAbdu
    @madnaAbdu Год назад +3

    ማሻአሏህ ደስ ሲል አይ ትዝታ😥ሙሽራይቱን ሳሰውርልን አወል😄

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ያማረ የስመረ ትዳር ያድርግላቸው እኳን ደስ አለህ ወድም አወል. ወይኔ ሁሉም እናቶች ናቸው ቆጆውን ሁላ ስደት ለቅሞታል አይይይ😢😢

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ

    ያርቢ ወጣትሴቶችየለም እናትናህፃንብቻ ያርብ እህቶቸ ዶአአድርጉ የመዳምምቅመሞች ነጃይበለንእኔስአልቅሸልሞትነው

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 Год назад +4

    በረከላሁ ለኩሟ ወበሪክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር አለህ የማረ የሰመረ ትዳር ያርግላት

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +2

    አወል ሰላምበልጂ የኔናት ❤❤❤ መልካም ትዳር ሳውዲያለችው መጣችደ

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +3

    አይይ ዘመን ስንቱን አሳየኝ😢የሠርግ ዘፈን በቆንጆና ጎረምሳ.ነበር የሚደምቀዉ አሁን ደግሞ እናቶችና ህፃናት ናቸዉ የቢቸግር በጀሪካ ዲብደባ ዘፈን

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Год назад +13

    ማነውእንደኔ ጭፈራና ዘፈን ሞክሮ የማያቅ አልችልበትም አልሃምዱሊላህ

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ Год назад

      እኔስ ስቀባረርና ስጨፍር ነበር እምዉለዉ ሰርግ ቤት 😂😂 አሁን ግን በጣም እፈራለሁ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Год назад

      Kkk አሁንምንአሥፈራሺ

    • @lubabayemim5852
      @lubabayemim5852 Год назад

      እኔም ሞክሬም አላቅ አልሀምዱሊላህ😂

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 5 месяцев назад

      የማይጨፉር ነበርዴ??😮 በትካሻ ባይችሉና ቢፈሩኳ እራሳቸውን ይወዘውዛሉ 😂እንጅ ሙዚቃ የማይወዘውዘው ኣይቸ ኣላቅም ።ነበር ሀገረ ገጠር

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ Год назад +14

    ማነው እንደኔ ስደት ምርርርያለው😢

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Год назад +11

    የለፍጀሌው ነገርስ እናቶቻችን ብቻቸውን የእውነት የመቻቸው ወጣቱማ ስደት በላው 😢😢😢

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад +2

    ማሻ አላህ መልካም ጋብቻ ይሆንላቸው ስአዲ እርግዝና ሲያምርብሽ ማሻ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @UmuMuradኡሙሙራድ
    @UmuMuradኡሙሙራድ Год назад +2

    አይይይይይ ስደት የሰደተኛ ልጆችና ያደራ ልጅ አሳዳጊ አያቶች የስጀተኛ እናቶች ብቻ ሞሉት ሰርጉን ለራሳችን ሻማ ለቤተሰቦቻችን መብራት ሆነን ቀረን እኛማ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Heaid
    @Heaid Год назад +3

    አድም ወጣት አላየውም እደው ሁሉም ስደትላይ ነው መሠል በፊትኮ እደት ደስ እደሚል ነበር

  • @ZInatZin-uz9kh
    @ZInatZin-uz9kh 5 месяцев назад +1

    እኔ ሠርግቤት ሄጀ ደሥ የሚለኝ ነገር ህፃን ልጆች ድባባቸው ሠላማችሁ ይብዛ የሀገሬልጆች

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ የሀገሬን ሰዎች ስላሣየኸኝ ሽኩረን እናቴ ካለች ብዬ እየፈለኳት ነው😃

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    አይስደት ሳዱላውን ሁላ ስደት በልቶታል እናቶቻችን ብቻ ናቸው የቀሩት😢

  • @Habeshwt
    @Habeshwt Год назад +8

    ወይኔ ደስም አለኝ ደግሞም አዘኩ ህፃናት እና እናቶች ብቻ ወይኔ በሰው ሀገር ተሰደን አልቀናል ማለት ነው ለሙሽሮች አልፍ መብሩክ በረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነ ኩማ ፊል ኸይር✅✅አላህ ያሳምርላችሁ

  • @zena9750
    @zena9750 Год назад +1

    አወሌ ዱባይ ላክልኝ የራያ ቀሚሱን ወድሜ ወይም ለቤተስቦች ታደርስልኛለህ. የሀይቅ ልጂ ነኝ ብዙም አይርቅህም በጣም ነው የምፍልገው ወላሂ

  • @Susu-n9y
    @Susu-n9y Год назад +5

    እኔ የታየችኝ ኒቃቢስቲቱ ናት ያሰላም መሻአላህ🌷🌷

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ
    @Nነኝእናቴንናፋቂዋ Год назад +4

    ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስር ቤት ያሉትንም እህት ወድሞቻችንን ለሀገራቸው ያብቃቸው ትዳራቸውንም አላህ ያሳምርላቸው🎉🎉🎉

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 Год назад +8

    የገጠር ሰርግኮ ወላሒ በጣም ደስይላል🎉

  • @fatum164
    @fatum164 Год назад +4

    ወላሂ ሰርግ ሳይ ማግባት የሚያምረኝ ነገርስ😫በተለይ የገጠርን ሰርግ ሳይ አይ ስደት😥😫😫

  • @ffcff8686
    @ffcff8686 Год назад +9

    ፍቅር የሆነህዝብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣር ህዝቦቾንእና ሀገሬን ጠብቅልኝ👏❤❤❤

  • @Fatoomah-h1x
    @Fatoomah-h1x Год назад

    ማሸአላህበጣምነውደስየሚለዉ እኛምእንደዚህአግብተንነበርግን አሁንሰደትላይነን😭😭በሰላምለሀገራችንያብቃን

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Год назад +15

    ደምሩኝ እና እኔም ሀገር ልግባ ምን አልባይ ተስፋ ካለ በዩቱብ😢ደከመኝ ስደት አገዝ አድርጉኝ❤

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Год назад

      እኔጋ እንደማመር

    • @hayat7856
      @hayat7856 Год назад

      ሙሽሮቹ የታሉ

    • @sofayendris2401
      @sofayendris2401 11 месяцев назад

      አብሽር አድርጌሻለሁ

    • @FafiTubef
      @FafiTubef 11 месяцев назад

      @@sofayendris2401 🦋😥

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Год назад +3

    ትዝታዬ ያደኩበት አይ ገጠሬ መሆን መታደል እኮ ነው እንድህ ነበር ሙኞቴ ግን እኔ ሳልኖር ሰርጌንበሉት እኔ የመዳምን እቃ እያጠብኩ😂

  • @ዜድአህመድ-ፀ7ኀ
    @ዜድአህመድ-ፀ7ኀ Год назад

    አይ ግዜወላሂ ወጣቱም ሳዱላውም ባገሩላይ ሳለ ሰርግኮ እደት እደሜምር ወላሂ ትዝታው ሊገለኝ ነው ደሞ ወዶቹ ጉማሳይሉ ዝብለው ይገባሉደ ልጂነት ተመልሶ አይመጣ ሆደ እደት እደሚረበሽ ልጂእያለሁ ሰርግየበላሁ ሁሉ ነገር ስደት ሴስጠላ ስደት አላህዋ በቃበለን ያረብ😢❤

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Год назад

    ሳዱላ ወይት አለ ቀርሞ አይይይይ ስደት አላህ ይይልህ አቦ እዳልጨፈርንበር

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Год назад

    ሥአድየ እግዝናዋ ሳምርባት በሠላም ታድሁት ያርግሺዉደ ዉደ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 5 месяцев назад

      አዉ ሢምርባት እሧን አየሁ ገና

  • @HayatHayat-lt8yl
    @HayatHayat-lt8yl Год назад +6

    አልሀምዱሊላ አለኩልሀል ደስታችሁ ደስታየ ነው ውለዱ ክበዱ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زيناتاثيوبيا-د8ص

    ማሻአላ ደሥሢሉ ለሙሽሮቹ መልካምጋብቻ

  • @hayutube2284
    @hayutube2284 Год назад +1

    ሰአድየእኔምስኪንአይመቸኝአለችእርጉዝሲቀመጥምአይመቸው

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ Год назад

    ደስ ይላል ያረቢ ሀገራችን ሰላም አርግልን ይገራማል ወላሂ ያሚዘፍኑት ትልልቆቹ ናቸው

  • @አልኢሰላምዲኑሰላም
    @አልኢሰላምዲኑሰላም 5 месяцев назад

    ከሁሉም ሰው የባለ ኒቃቢሰቷ ውበት ጎልቶ ይታያል የኔ ጀግና

  • @sikandarsikandar7035
    @sikandarsikandar7035 Год назад +1

    ኒቃቢስቷየኔ ንግስትአሏህይጠብቅሽ

  • @user-nn8gy1er1k
    @user-nn8gy1er1k Год назад

    አፍትዝታብቻ አላህ የሀዋና የአደምይዲርግላቺሁ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አንድ ኒቃቢስት አየሁኝ ደስ ስትል❤❤🎉

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Год назад +1

    ያአላህ ጨረስው እናቶቻችናቸው አይ ወጣቱ በሀረብ ገረ አለቅን

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Год назад

    ማሻላህ ቀሰቀሳቹብኝ ትዝታ አይ እናቶቼ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ አግቢ አግቢ ብሎኛል የገጠር ፍቅር ይለያል

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 Год назад

    ሱሱዋ የኔ ውድ እህት እንኮን ደስ አለሽ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад

    ማአሻአላህ መልካም ትዳር ይሁንላቸው
    ለሙሽሮች መብሩክ🎉

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Год назад +4

    ጎበዝ🎉❤ተለቀቀ ኧረ ቅመሞችየ የኛስ ተራ መቸ ነው😮

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ናትራ እና ሎሚ የለም ወጣቱ ስዴትነው ለካ በወጣትነው ሠርየሚያምረው አላህይጠብቃችሁ እናቶቻችን

  • @HananSalamon-r6g
    @HananSalamon-r6g 10 месяцев назад

    ሠአዲየእኮንደስአለሽ❤❤❤❤❤የኔውዲያገሬልጂ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 Год назад +2

    ማሻአላህ የገጠር ሰርግ ውስጤ ነው❤

  • @zuzuzd6026
    @zuzuzd6026 Год назад

    ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላቸው ግን ሊም ነው ጭሳ ወጣቱ ሁሉ በስደት እናቶች ብቻ ናቸው የታዩኝ😢

  • @FatemaHavasi
    @FatemaHavasi Год назад +3

    እልልል ማሻ አላህ😘😘😘😘 የኔ ዉድ እህት

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Год назад +9

    እውይ ሲያምሩ ሙሽሪትና ሙሻራው.መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ።

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +14

    የገጠር ሰርጉ ስወድ ሙቸ ነወ መልካም ጋብቻ ያድረግላችው❤❤

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +5

    የገጠር ሰርግ ስወድ ደስ ሲል

  • @madnamohammed2734
    @madnamohammed2734 Год назад

    ማሻአላ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺማርዋ

  • @FatumaBeshr
    @FatumaBeshr 2 месяца назад

    ወይሀገሬወሎአረእህቶቸወጣትየለምአረሥደትበላን

  • @Hdhsjshs-c7i
    @Hdhsjshs-c7i 3 месяца назад

    ኧረ ጭሣባሊማ ነውደ
    ጓደኞቸን ያየሀኋቸው መሠለኝ ❤❤

    • @Vvggcx
      @Vvggcx 2 месяца назад

      አዎነው

  • @FatimaF-j1d
    @FatimaF-j1d Год назад +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል ያወል እህት መሰለኝ ሰርጉ እሱዋም አግበብታ አለሟን ስታይ ብቅ አትይም ወይ ስትል እኔም ስለማቀው አስለቀሱኝ አወል እናት የለኝም ብሎል የኔ ጌታ አላህ ጀነትን ይወፍቅልን ትዳርሽም የሰመረ ይሁንላችሁ

    • @add9654
      @add9654 Год назад

      ያለ እናት አለም ጨለማናት ታሪኩን ስለስማሁት አስለቀሱኝ ልጅቱ ምን ያክል ይከፍታል ኡፍፍፍፍ

    • @FatimaF-j1d
      @FatimaF-j1d Год назад

      በጣም እኔም ያን ስሜት ተሰምቶኝነው

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 Год назад

      😢😢😢😢

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 Год назад

      የኔም ሠርግ ካለ እናት ነበር አይይይ😢😢😢😢ሁሉም አያምርም እናት ከሌላች

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +4

    የገጠር ልጅ መሆኔን ስወደው 🥰❤️ አረ አሳድጉኝ ውዶቸ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181

    ግን ኒቃቢስቶች እዚህ ኢኸትላጥ ውስጥ ምንያርጋሉ አጀብ አላህሙስተእን

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Год назад +2

    እደዚህ ማግባትነው እምፈልገው

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 5 месяцев назад

    አድሌገባ አድገገባአለ ያገሬ ሰዉ የበይ ተመልካች አረገን❤❤❤❤❤

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Год назад

    የባህል ልብሡ ተመችቶኛል ደሴ ታመጡልኛለችሁ ቁጥራችሁን አስቀምጡልኝ አንድ በነጩ አንድ በዚህ እፈልጋለሁ

  • @Fatumaseid-w2t
    @Fatumaseid-w2t Год назад

    ኬሚሴ ታመጣላችሁ ልጠልብነበር ለማዘር የባህል ልብስ መልሽልኝ ሰአዲ

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    እርዝቄንባገሬ አርግልኝጌታየ ሥደትመረረኝ😢😢😢

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 5 месяцев назад

    እናቶች ናቸዉ ወላሂ ጨርሰዉ ሁላችንም ተሰደን አልቀናል😢😢 ክብር ለናቶች❤❤❤❤❤

  • @hehamanot
    @hehamanot Год назад +1

    የዋሁ ያማራ ህዝብ ደስ ሲሉ ተዳሪወቹ አይለያችሁ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ማሻላ፡ያማርየሠመርትዳርይሆን፡ወጣቱማ፡እማዳምቤት፡ፌዳውንይበላል

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад

    አወልየእህትይን አላህ ያማረ ትዳር ያርግላት

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 Год назад

    ማሻ አሏህ መብሩክ ግን ሙሽሪት ስደት ላይ ሁና ነውደ ያላየናት😄

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Год назад +1

    አላህየ እኛንምከስዴትአዉጥተህበሰላምለሀገራችን አብቅተህ ይሄቀን ወፍቀን❤😢

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Год назад

    Mashallah ❤❤❤❤❤ selamchu ybiza wedochi….❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Год назад

    መብሩክሙሽሮች እኔምሰርጌ ሲደከስ በፎቶብቻ እኔአረብኩሽና አይጊዜ

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j Год назад

    ዙዙንም አላህ በሰላም ያገናኛት

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ Год назад +11

    * *ወጣቱ ሴቱ ስደት እናቶቹ እሚዘፍኑት እሚጨፍሩትኒቃቢስቱ ማሻአላህየሀበሻ ሰርግ የሚስጠላኝ ከሸሪአ ውጭ. ነው ሴቱወንዱ እየተሻሸ*

    • @medinaebrahim9186
      @medinaebrahim9186 Год назад

      ሱብሀን አሏህ እኔም እያልኩ ነበር

    • @ekramabdu2197
      @ekramabdu2197 Год назад +1

      ህጂ ወደ ፈረጆቹ የገጠር ሰው ውስጤ ናቼው❤

    • @kemerusalo820
      @kemerusalo820 Год назад

      ሰህ ዉዴ በጭረነዉ የሚታወቁት በዲን 0 ናቸዉ

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад

      @@ekramabdu2197 ፈረንጆች ሸሪአዊ ናቸው እንደ

  • @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
    @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ Год назад

    እሽ እሽ ይባላልዴ ማጋመር ነወጅ ግን እናቶቹ እቢ አናረጅም ነዉ የወጣት ጭፈራ የሚጨፍሩ

  • @ዜዴየጭሳዋ
    @ዜዴየጭሳዋ Год назад +2

    የጭሳ ማኛውች ስትምሩኩ ስላምማችሁንያብዛልን❤❤❤

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 Год назад +6

    ገሩ የዋሁ የወሎሰው የምር ❤ የምር የገጠር ሰርግ ደስ ይለኛል 😅የዛሬን እያርገው ውና እኔ ሳገባ የምር ደስ ይል ነበር 😂ግን ወዶቹ ከሚዜወቹ ጋ ተጨፋጭፈው ነበር 😂 ክክከ ጫጫታው ድብርብሩ ወጠ ወላ መቸም አረሳው

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Год назад +35

    ሰትቀርፁ ለኒቃቢስቶች ክብር ይኑራቹህ ያለበሱትስ አለበሱም

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Год назад +3

    መሻአላሙሻሬቹአይታዩምእሳ ❤❤❤❤ያምራል ❤❤❤

  • @እሙዩስራ-ቐ5ጘ
    @እሙዩስራ-ቐ5ጘ Год назад

    እኔ ይቶቢያ እያለሁ ስርግ በበጋ ነብር የማቀው አሁንማ ሀምሌ ብጋ የለም በሁሉም ስአት ስርግ ነው እርጉድ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Год назад +1

    የኔ አጎት እኮን ለዝህ አበቃህ ብሎላት ሙሉ ታደሰም ብታይ ጥሩ ነበር አይይይይይይ ግን ወደማይቀረው አለም በጦቱ ሄደች😭😭

    • @susubintbaba2745
      @susubintbaba2745 Год назад

      ሳኡዲ የነበረችዋ ሰአዳ ናትደ ያገባችው

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 Год назад

      @@susubintbaba2745 አወ ውደ

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 5 месяцев назад

      ሙሽራይቱ የት ናት ሳውዲ ናት እንደየ ????

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Год назад +1

    አይይይይይይ❤❤❤❤❤❤ ስደት አይንህ ይፍሰስ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +1

    መልካምትዳር ሱሱ ከሆነች 😊😊😊😊 የኔዉድ❤❤❤

  • @MRVip-v4t
    @MRVip-v4t 3 месяца назад

    ይገርማል በስንአመቴ የሆነን ሰዉ አየሁት ባጋጣሚ ብገባ አልሞተም አለ 😢🙃🙃🙃

    • @Vvggcx
      @Vvggcx 2 месяца назад

      ማን

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ Год назад

    ሱሱየ የኔ እህት መብሩክ❤

  • @አለውያ
    @አለውያ Год назад +5

    😢😢😢አይትዝታ❤❤❤መብሩክ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 5 месяцев назад

    ልብሱ የት ነው ሚገኘው ጀለስ

  • @svff7938
    @svff7938 Год назад

    እሸወይናየሚባለዉ ጥፍርቆረጣማ ሙሽራይቱየለይምሳ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Год назад

    አወል እሰሊማን ከሰሬጉአልጠራኸዉም እዴትየለም

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Год назад

    አቤት በልጅ ነታችን ሙሺራው ሲመጣ ለማየት የምንሮጠው ነገር

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Год назад

    ወይኔ 😢አይ የተመታዉ ጊዜ ምንም ሰርግ አይመስልም ድብዝዝ ያለ ሰርግ ህዝቤ😢😢😢😢

  • @sikandarsikandar7035
    @sikandarsikandar7035 Год назад

    ኒቃቢስቷየኔጀግና አችብቻነውአይኔያየልኝ

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Год назад +2

    እኔም ከባሌ ጋር የገጠር መዞር ነበር ሥራየ ግን የምሄድበት ቦታ ወጣት ወንዶች ስለሚተናኮሉኝ ዳግመኛ እሩቅ ሠርግ አትሄጅም ብሎ ከለከለኝ ይሄ ቅናታም ባርች አሁን ግን አላህ ለሐገሬ ያብቃኝ እንጅ አልሠማውም እሄዳለሁ ደግም እኮ የሚገርመኝ ነገር የሡ ጓደኞች ናቸው የሚተናኮሉኝ የሡ ሚሥት መሆኔን የማያውቁት ግን ኋላ ሢያጣሩ የሡ መሆኔን ጠይቀው ሢያውቁ ዝም አይሉም ይሄዱና ይቅርታ ያንተ መሆኗን ሣላውቅ ነው የፈለኳት ይሉታል ከሌላ ሠው ቢሠማ ጠብ ይፈጠራል እያሉ አይ ወንዶች የእናንተሥ ከፋ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Год назад

      ክክክክክ ሲጀምር ሰርግ ሄደሽ ስልካችን ማታ እርፈት የሚያጣው ነገርስ አይ ትዝታ

    • @mmn8883
      @mmn8883 Год назад +2

      ሚስቱ ከሆንሽ እንደት ጓደኘቹ አያውቁም

    • @edhndjdj9717
      @edhndjdj9717 Год назад

      @@mmn8883 የሩቅ ሐገር ጓደኞቹ አያውቁም

    • @umuhalid4113
      @umuhalid4113 Год назад

      ክክክክክ ሀቂቃ ከኔም ጋ ነበር ግን ምንም አይለኝ መልሶ ይዞኝ ይሄዳል እኔም አብሮኝ ያለው ባሌ መሆኑን ቶሎ እነገራለሁ ብዙም ሳይዘባርቁ ይቀይራሉ አማረኛ