ትልቅ ለውጥ አሳይቶኛል! ''ኦቲዝም ልጅ ያላቹሁ ለእኔ የረዳኝን ነገር አድምጡ'' | Ethiopia | Autism Diagnosis & Support

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ''ምርጫ ቦርድን አንለማመጥም'' ከብርቱካን ሚደቅሳ ከመልቀቋ ጀርባ ያለው እውነታ!| Ethiopia |Birtukan Mideksa | Abiy Ahmed | TPLF
    ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Review
    እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films Review
    Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023 (Official Music Reaction) | Music Review
    Zehabesha News | The Habesha Today | Henok Alemayehu | Zehabesha 11 | | Shukshukta News | | Henok Alemayehu | Amhara Prosperity Party | Oromo Prosperity Party | Tigray
    Zehabesha Health News goes deep beneath the surface, providing the key stories from Ethiopia and around the world.
    👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Комментарии • 43

  • @user-sx1oq4nn8e
    @user-sx1oq4nn8e Год назад +11

    ጠንካራ እናት ነሽ እኔ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በኦቲዝም የተጠቁ ልጆችንና ሌላ ልዮ ፍላጎት ያላቸዉን ልጆችንና ወላጆችን ሠብስቤ መርዳት ነው የምፈልገው❤

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 Год назад +8

    ኢሔ ክፉ በሽታ በተለይ ወንዶችን ልጆች በጣም ያጠቃል እዚህ በዉጪዉ አገር እኔም ከመንታዎቹ አንዱ ልጄ አትዝም ነዉ ተብሎ መድሐኒት ተጀምሮለት ነበር ነገር ግን መድሐኒቱ ልጄን ሊያሳብድብኝ ሆኖ መቼስ ፈጣሪ ክብር ይግባዉ በቁርባን በፆም በፀሎት አሁን ደህናነዉ ያዉ ቅዲስቲቱ አገራችን እግዚአብሔር ሰላም አድርጎልን አምጥቼዉ እንደሚፈወስልኝ እግጠኛነኝ ።

    • @tigistdesalgne3536
      @tigistdesalgne3536 10 месяцев назад +2

      Beshita adelm😔

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 4 месяца назад

      የኔም አንድ ወንድ ልጄ ነው የክፉ ክፉ

  • @eyasuhirgo7783
    @eyasuhirgo7783 Год назад +2

    ሄሉ በግሌ በጣም አውቃታለው ለሰው ሟች እና ሰውን መርዳት እና ማገዝን ምን ማለት እንደሆነ ከእርሷ አይቻለው ሀገሯን በጣም የምትወድ ሰው አክባሪ ምታምንበትን ምትናገር ደከመኝ ሳትል ምትሰራ እጅግ ጠንካራ ሴት ነች ነገሮች ቢመቻቹላት ብዙ መስራት የምትችል ብሩህ አምህሮ ያላት ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @merry3355
    @merry3355 Год назад +4

    Have the same way with you and depend only on God ..

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Год назад +1

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ በርቺ ሄለንም እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ኦቲዝም ልጆች ሲሰጥ እግዚአብሔር መቻልን አይቶ ነው

  • @fikerbabi5843
    @fikerbabi5843 Год назад +2

    ስለ እንዳንቺ አይነት ሰዎች ለመግለፅ አንዳንዴ ቃላቶች ሁሉ በቂ አይሆኑም!!!🤔😍🙏 ግን ሁሌም በአንድ ነገር ከልቤ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ተሳስቶ አያውቅም!!!ማን ያውቃል በልጅሽ ምክንያት ለሌሎቹ አቅም ላነሳቸው አካላት ምርኩዝ እንድትሆኝ
    መርጦሽስ ቢሆን 🤔 ወይም ለሌላ አላማ እንጃ !!!ብቻ ግን ልብሽ ወርቅ ነውና ዳንዬን ፈጽሞ እንደሚምረው አልጠራጠርም 🙏😍አይዞን ወርቅም በእሳት ተፍትኖ ነው ወርቅነቱን ያስመሰከረ!! ለፈተናዎችሽ እጅ እንዳትሰጭ ከፈጣሪ ጋር ድል ትነሻቸዋለሽ 👍👍👍👍🙏😍😍

    • @helenbe7718
      @helenbe7718 Год назад

      አመሰግናለሁ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 4 месяца назад

      ተባረኪ አንደበትሽ ደስ ሲል

  • @mekdesteshome7841
    @mekdesteshome7841 Год назад

    የኔ ደግ ሴት ደግነትሽ ይገዛኛል በርቺልኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @bezalove558
    @bezalove558 Год назад +1

    Egzehebher ytebkh kenebetesebosh. betam tenkara set nesh Ethiopia lay endashi ybzu👍👍👍💗💗💗

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад +8

    በኦቲዝም የተጠቁ ልጆችን ህክምና ባትወስዷቸው መልካም ነው ኦቲዝም የቤተሰብ ባእድ አምልኮ ነው እራሳችሁን መርምሩ ከአያት ከቅድመ አያት ሸህአምበሶ ወሰን ጋላ አዳል ሞቴ ጠቋር አቴቴ ጨሌ እራሄሉ ብርለአርጋ ሀበሾ በመስተፊቅርም የተወለዱ ልጆች በጣምምም ብዙ የዛር አምልኮወች አሉ የነሱ ውጤት ነው የመምህር ተስፊዬን ትምህር እና የመምህር ግርማን ትምህርት አዳምጡ 🙏

    • @helenkidane5953
      @helenkidane5953 Год назад +1

      Egezeyabeher yektash, and then y will learn

    • @user-sx1oq4nn8e
      @user-sx1oq4nn8e Год назад +3

      እሽ ልክ ነሽ እኔ እራሡ ቅባቅድስ እየጠጡ ፀበል አለ ያስጠመኩ አንድ ወር ለዉጥ አለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 Год назад

      ኦቲዝም ማለት ምን አይነት በሽታነዉ ይቅርታና በአላህ ኦቲዝም ምድነዉ በሽታዉ እምን ላይ ነዉ

    • @fikerbabi5843
      @fikerbabi5843 Год назад +1

      @@hamudseid4461 የኔ ቆንጆ ኦትዝም የልጆች አይምሮ እድገት ላይ ዝግመትን የሚያሳይ የበሽታ አይነት ሲሆን የተለያየ ደረጃ አለው!በይበልጥ ዩቱብ ላይ ኦትዝም ብለሽ ብትገቢ ታገኝዋልሽ 🙏

    • @fikerbabi5843
      @fikerbabi5843 Год назад

      ምን ያህል እርግጠኛ ነዎት?????????

  • @fassil47
    @fassil47 8 дней назад

    መንፈሳዊ ነው የረዳኝ በይ።

  • @sifen5
    @sifen5 Год назад +2

    💐💐💐💐💐♥️

  • @mekdesyonas8595
    @mekdesyonas8595 4 месяца назад +1

    Min timrtt alee?wer bichaa expriance ylew kum ngr yeleww kikikik demoo mesmatt en solution yemagegnii meslignii guraaa

  • @bekalkidanu2282
    @bekalkidanu2282 10 месяцев назад

    ኦቲዝም ያለባቸው ልፐጆች ት/በሰት አለ እንደዴካለሀስ የትነው

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 6 месяцев назад

    Hilen jwgena nesh negegersh marekegn

  • @repent5044
    @repent5044 2 месяца назад

    ከስኳር እንዴት እንደዳነች በዝርዝር አልጠየቅሻትም

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Год назад

    ጋዜጠኛይቱ ኢሄን መነፀር አድቀን ጥለሺዉ አይቼ ምን ባልኩ አያምርብሽም

    • @user-zy2yb2wq4q
      @user-zy2yb2wq4q Год назад

      ሃሃሃሃሃሃ አለ አውልቄ ኢንተርቪው የሰራሁበት ገብተው እዩት እና ምን እንደምትሉ ልስማ

    • @user-vd4wc7ml3n
      @user-vd4wc7ml3n 9 месяцев назад

      ውይ ሰው ግን በሰው ሲፈርድ😡 አይባልም ፈልጋ ለጌጥ ያደረገችው መሰለሽ ነገ አንቺ ይሄን የአይን ችግር መነፅር ስላለማድረግሽ እርግጠኛ ነሽ? ይቅር ይበልሽ አምላክ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 9 месяцев назад

      @@user-zy2yb2wq4q እሺ ቆጆ

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 9 месяцев назад

      @@user-zy2yb2wq4q መነፀሩ የሚመስለዉ ክክክ የብላስቲክ ዚክ ቆርቆሮ ይመስላል አቺን ከተመቼሽ እሺ