አምደብርሀን | አዲስ ነሺዳ በሙንሺድ ነስሩ ኸድር || AMDE BIRHAN | አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 773

  • @መክያነኝስልጤዋእስላምነው

    በዚች አለም ላይ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ሙስሊም መሆኔ ና የነብዩ ሙሀመድ ኡመት በመሆኔ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው አለሀምዱሊላህ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 5 лет назад +15

    ሱባሀን አላህ ብዙ ጊዜ ፈልጌ ያጣሁት ነሽዳ ነበር جزاكم الله الجنةውድ ወድሞች ውዴቸዋ

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 4 года назад +16

    Big Love from Eritrea to my brothers and sisters 😘❤️

  • @alhemdulilah2672
    @alhemdulilah2672 5 лет назад +23

    በዚች አለም የሚያስደስተኝ ወደብርሀኑ አለም ወደእስልምና በመምጣቴ እና የነብዩ ሙሀመድ ኡመትበመሆኔ ነው። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ወንድሜ ነስሩ ማሻላህ አስተማሪነሽዳነው ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ

  • @መክያነኝስልጤዋእስላምነው

    ሙስሊም ብቻ ሳይሆን እውነተኛ አማኞች አድርገን ያረብ

  • @rahmattmam5774
    @rahmattmam5774 4 года назад +10

    ሙስሊም መለት አላህ የሰጠን የአለም ስጦታ ነው ለአላህ ጥረት ይገበው።

  • @mucaattijimma8753
    @mucaattijimma8753 5 лет назад +3

    ማሻ አላህ ወላሂ ይህ ነሺዳ በጣም ነው ምውደው ከዝህ በፊት search አድርገ አጣው ብቻ አለሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል

  • @fosiyafousi3285
    @fosiyafousi3285 4 года назад +3

    አላሐምዲልሏ በቀንም በማታ ሙስልም ለሬጌኛ ጌታአ💚💛❤️

  • @remloveethiopiaremloveezel1535
    @remloveethiopiaremloveezel1535 5 лет назад +46

    ነስሩ ከድር ማሻ አላህ ገና ድምፅህን ስሰማው ነው ውስጤ በደስታ የሚናወጠው ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅህ

  • @ekruweloyewaallahisenoughf8605
    @ekruweloyewaallahisenoughf8605 5 лет назад +76

    ከእስልምና በፊት ያሳለፍካቸው ከንቱ ጊዜወች ቢያሳዝኑምግን ወደእውነተኛው መንገድ በመለስክ እጅግ በጣም ያስደስታል በርታልኝ ወንድም

  • @fofofofo8035
    @fofofofo8035 5 лет назад +6

    ማሻ አላህ ውዱ ወንድማችን 🌷🌷

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 4 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ማመስገን ቢያንሰም ለአላህ ግን ሙስሊም ሰላደረገኝ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ

  • @ceasarclawn4457
    @ceasarclawn4457 5 лет назад +38

    አልሐምዱሊላ ሙስሊም ላረገን አላህ ይጠብቅክ ነስሩ

  • @fozi2ahmd907
    @fozi2ahmd907 5 лет назад +7

    ነስሩ ምርጥ ሙነሽድ ነህ አላህ ይጠብቅህ በጣም እኖድሀለን ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅልንን

  • @shamila1773
    @shamila1773 Год назад +1

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምሰላምለሀገሬፍቅረለወ

    አልሃምዱሊላህ እዉነተኛ ባሪያ ያድርገን አሚንን

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ነስሩ የኛ ጀግናአላህ ይጠብቅህ ልቤ በደስታ ተዋጠ አልሀምዱሊላህ

  • @ፀሀይየውሎዋሸበላፀሀይየው

    አልሃምዱሊላህ ደሰተኛ ነኝ ወድ እስልምና ከመጣሁ5አመት ሆኑኛል ወላሂ በጣም ደስተኛ ነኝ በሰድትላይ ያላችሁ እህት ዉንዲሞኛ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረቤ

    • @drsahar2617
      @drsahar2617 2 года назад +2

      Enkon dess alsh etha allah yechmerelsh enkon kachlma wade prhan amtsh hayata allahmdolillha

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Год назад +1

      አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ

    • @alisokejillo941
      @alisokejillo941 Год назад

      ❤❤❤

    • @wjgfhge5872
      @wjgfhge5872 Год назад

      ​@@drsahar2617😊😊😊😊?ይ😊😊?😊????😊??ይቭይይይቭ😅😮😅😅😅😊

    • @fatemakassaw
      @fatemakassaw Год назад

      አሚንንንንንን❤❤

  • @hanayallahbariyagh5956
    @hanayallahbariyagh5956 5 лет назад

    ማሻአላህ ሙነሽድ ወንድማችን ነስሩ ከድር የሁሉም ነሽዳዎችህ አድናቂነኝ ለአላህብዬ እወድሀለሁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ

  • @እስላምነውህወቴ
    @እስላምነውህወቴ 5 лет назад +35

    ያርቢ ቁራሀን ለመቅራት አብቃኝ ያላህ እዘንልኝ መሸላህ

  • @GgGg-qf9wc
    @GgGg-qf9wc 5 лет назад +1

    እሄን፡ነሽዳ በጣም ስጠብቀው ነበር መሻአሏህ ነስሩ ሁቢ

  • @ያረህማንባሪያየረሡልወዳጂ

    አላህ ሆይ እውነተኛ አማኞች አርገን ያረህማን መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ

  • @كميلهوسين
    @كميلهوسين 5 лет назад +1

    አልሀምዱሊላ ያረብ ሙስሊም ያደረክኝ ጌታ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ ያረብ ሞቴን በሽሀዳ ጀዛካላህ ከይር

  • @hassenahmed6637
    @hassenahmed6637 5 лет назад +4

    ቆንጆ ነሺዳ ነው ልብ ይነካል አላህ ይጨምርልህ

  • @ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ

    አላህ ሆይ ያፍ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሙሥሊም አድርገን አንተ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @zedtube_5578
    @zedtube_5578 4 года назад +2

    ኢስላም ሰላም ነው ሙስሊለም መሆን መታደል ነዉ አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ውለታህ ተከፍሎ ለማያልቀው ጌታ ምስጋና ይድረስህ አላህ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ ያረብብብብብብ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 2 года назад

    አሏህ ስወደው ይህን ነሽዳ

  • @avff3853
    @avff3853 5 лет назад +10

    አልልልልልልልልልልልልሀሀሀሀሀሀሀምምምምምምምምምምምምዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊላላላላላላላላላላላላላላላህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ. አላህ እስልምናን የሰጠን ወላሂ

    • @zeynebyissa3855
      @zeynebyissa3855 5 лет назад

      🇪🇹🇪🇹💞💞💞🌹🌹🌹✍️✍️✍️✍️💚💚🌷🌷🌷🌷💙💐💯

  • @rahmattmam5774
    @rahmattmam5774 4 года назад

    ማሻ አላህ ነሺደህ በጠም ይመቸኘል በዚህ ቀጥል አላህ የግዝህ የኘ አስታማሪ።

  • @sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ

    ምሥጋና ለአላሕ ሙሥሊም ሥላረከኝ አልሐምዱሊላሕ አለኩለሀል ነሥሩ አላሕ ይጠብቅሕ ወድሜ

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 4 года назад

    አላህምዱሊላህ አለኒእመተል እስለም የአላህ ሙስሊም እንደመሆነችን በድነችንም ቀጥ አድርገን በሰጠህን ኒእማ ምንጠቀምበት አድርገን

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @halewyagashaw2428
    @halewyagashaw2428 5 лет назад

    Mashallah betam arif neshida new Allah yechemrleh nesruye

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 лет назад +2

    ወንድም ነስሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ

    ማሻአሏህ ተባርከሏህ ደስ ይላል እውነት ነሺዳ ስስማ ልቤ በደስታ ይሞላል

  • @kubrasefa9567
    @kubrasefa9567 5 лет назад +1

    ማሻላህ ነስሩ ከድር ነሽዶችህ በጣም ነው ሚመቹኝ አላህ ይጨምርልህ አዎ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ያደረገን አላህ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 5 лет назад +12

    ነስሩየ አላህ ይጠብቅህ ችግርህን ሁሉ አላህ ያቅልልህ ቤትህ በደስታ ይሙላ ሁላችንንም አላህ ችግራችንን ያንሳልን ያረብ

  • @jaalanneegamada2394
    @jaalanneegamada2394 5 лет назад +11

    Mashallah beautiful nasheed

  • @amiramar811
    @amiramar811 5 лет назад +1

    ወድም ነስሩ ከድር አላህ ይጠብቅህ
    ወላሂ ደስ ብሎኛን አልሀምዲሊላህ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад

    አለሀምዱሊላህ ሙስልም ለረገኝ ጌታ

  • @sofisofiya8543
    @sofisofiya8543 5 лет назад +3

    masha Allh Tebarek Allh
    Munshid Nesru
    Alhemdulilah Ale Niemetel Islam Yareb💓

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 5 лет назад +6

    ፍፍፍፍ እችን ነሽደ ስዎደት ማሻ አለህ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 5 лет назад

    ያ አላህ የነስሩን ነሽዳ ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ብሶቴን ይቀሰቅስብኛል
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ. አቤት ድምፆ አላህ ይጠብቅህ አሪፍ ነሽዳ ነው

    • @እየሱስክርስቶስየአላህባሪ
      @እየሱስክርስቶስየአላህባሪ 5 лет назад

      እኮ ሸይጧን ይሄን ነገረ ስንሰማ ሀዘን እንዲሰማን ያደርጋል ከዚህ በፊት ፊድዮ ሰምቻለሁ በአላህ ስም መነገድ እንጂ ሌላ አየደለም ይሄ

    • @Tube-oh1dn
      @Tube-oh1dn 5 лет назад

      @@እየሱስክርስቶስየአላህባሪ የአላህን ውደታ በነሽዳ መግለፁ ጥፋቱ ምኑላይነው ? ነሽዳ በሶሀባዎችም ዘመን የነበረ ነው የአላህ ስም ሲነሳ ልቡ የማይደስት ማንአለ

    • @alialhabsha3803
      @alialhabsha3803 4 года назад

      እኔም
      😭😭

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልህ እኔ ድምፅህ ስስማ አልቅሽ አልቅይለኛል አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ

  • @አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ

    አልሀምዱሊላ ሙሲሊም ያድረኝ አሏህ ምስጋ ጠራት ያገባው አንተ አሏህ ይጠብቃልን ወንዱምችን ማሻ አሏህ ይጨምርልህ

  • @jazeeraturkie31
    @jazeeraturkie31 5 лет назад

    ኡስታዚ ሁልቀን ያተነሺዳ እስልምናየን ያስድንቀኝል ይጨምርልህ ኑርልን ዘላለም

  • @sameirajamal875
    @sameirajamal875 5 лет назад +9

    ልዩ ነክ አልሀምዱሊላህ የራብ ቀጥተኛውን ማገድ ምራን የራብ

  • @Sነኝወሎዬዋ
    @Sነኝወሎዬዋ 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ. ሙስሊም. ያረገኝ አላህ. ወደ ብርሀን. ሙሉ ልቤን. ምራልኝ ያረብ

  • @TUbe-mr4vx
    @TUbe-mr4vx 5 лет назад +2

    አለሀምዱሊሏህ ሙስሊም.ላዴረገኝ.ጀዛከሏህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @asiaydawdue3365
    @asiaydawdue3365 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ነስሩ አላህ ይጠብቅህ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ምስጋና ይገባህ አላህየ ቁርአንን የልቤ መርጊያ አድርጋኝ ያረብብ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 5 лет назад +1

    አሁን ካለሁበት ሁኔታ ጋር የሚስማማ ፣በየቀኑ የምሰማው ነሺዳ!

  • @redutube9816
    @redutube9816 5 лет назад +4

    Alhamdulilah ወንድም ነስሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @zuzubintabdullah2897
    @zuzubintabdullah2897 5 лет назад

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ

  • @ደካማፍጡር
    @ደካማፍጡር 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ወንድም ነሰሩ አብሸር ሁሉም ያልፋል

  • @hsshsh3400
    @hsshsh3400 3 года назад

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ለደረጋኛ ጌታ አልሃምዱሊላህ አለኒማትል እስልም ሚንኛ መትደል ነው ሙስሊም መሆኔ ብቻ ለኔ ብቂ ነው ያረብ ቅጥትኛውን ምንጋድህን ሚረን ያኢለሂ🕋🕋🕋🕋🕋☝️☝️☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤️

  • @zhrazz9753
    @zhrazz9753 4 года назад

    ዋው ወላሂ እንባየ አልቆም አለኝ😍😍😍😍

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 4 года назад

    አልሀምዱሊላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ነስር ከደር ልቤ ተረበሸ የአላህ ያረብ አንተ ተቅዋየን አሳምርልኝ ያረብ☝️👌❤

  • @maryamhotmailcommaryam1233
    @maryamhotmailcommaryam1233 5 лет назад +1

    አላሁ አክበር ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጫምርል አላህ ይጣብቅህ አልህምዱሊላህ ጡዋትም ማታ ተቆጥሮ አያልቅም ያአላህ ዉለታ

  • @Hanihaninta
    @Hanihaninta Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @laila687
    @laila687 4 года назад

    አልህምዱሊላሂ ሙስሊም ያድርግኝ አላህ ረህማንዬ

  • @seadamohamed6841
    @seadamohamed6841 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን. ወንድማችን ነስሩ አሏህ ይጠብቅ

  • @fatihalb1971
    @fatihalb1971 5 лет назад +1

    Masha Allah Alhamdulillah yarbi

  • @mekiyashikur1583
    @mekiyashikur1583 4 года назад +1

    Masha Allah 👍💘💘

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 лет назад +3

    አላሆይ ምስጋና ይግባህ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ

  • @ሮዛአሰፋ
    @ሮዛአሰፋ 5 лет назад +8

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላህ ምስጋና ይግባው !!!

  • @hendaaala731
    @hendaaala731 5 лет назад +1

    አልሀምዱሊላ ሙስሊምላደርገኚጌታና የሱንናያዛኙነብዩሶለላሁዋለይሂወስለምሱናመከተሊ.ግን ትክክለኛሙስሊምናባሪውያድርገን

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 5 лет назад +5

    ياياربب ياالله ياالله ወዲም ነስሩ ወሏሂ አስለቅስከኝ አሏህ ደስታህን ያሰማን ወዲሜ አብሽር ሁሉም ለበጎው ነው ወዲሜ ነስሩ አሏህ ይጠብቅህ ከነበተሰቦችህ ከነመሰሎችህ ያረብ አሚን ♥♥♥♥♥اللهم صل وسلم عالنبينا محمد يارسو ل الله ياالله يارب والله እኔስ አልቻልኩም

  • @hindyaahusseanyaaallaahbar9357
    @hindyaahusseanyaaallaahbar9357 4 года назад

    Masha'allaaha masha'allaah masha'allaah jazakallaahu kayaran ♥️✔️♥️✔️♥️

  • @fufyy4346
    @fufyy4346 5 лет назад +1

    ማሻአላ ተባረካአላህ በጣምነው የምወደው ድምጥህን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድሜ

  • @selemakasaw4711
    @selemakasaw4711 5 лет назад

    ደጋግሜ የምሰማው እኔን ወክሎ የተናገረ ሁሉ የሚመስለኝ ነሽዳ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልህ ወንድም ነስሩ
    አልሀምዱሊላህ

  • @fozi6670
    @fozi6670 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ🙏ሙስሊም ላረከኝ ጌታ
    ካሀዲዎችም ወደ ትክክለኛው መንገድ ሚራቸው

  • @ZahraZahra-rv2oh
    @ZahraZahra-rv2oh 4 года назад

    ማሻ አላህ በርታ ድቤ የሌለው

  • @remloveethiopiaremloveezel1535
    @remloveethiopiaremloveezel1535 5 лет назад +10

    አልሀምዱሊላ በቀንም በማታ ኢላሂ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ውሰደኝ

    • @nejatmuhammed5385
      @nejatmuhammed5385 5 лет назад

      Amiiinnn ya Allah

    • @rodingussie6289
      @rodingussie6289 5 лет назад

      Amin

    • @rowdhasambakh7198
      @rowdhasambakh7198 5 лет назад

      አልሀምዱሊላሂ በጡዋትም በማታም ወላሂሙስሊምላደረገኝ ጌታምስጋና ይድረሠው ላለማቱጌታ

    • @HiHi-go4wn
      @HiHi-go4wn 5 лет назад

      ማሻአላሂ

  • @ሂራዩቱብየቡታጀራዋልጅ

    አልህምዱሊላይ ሙሥሊም ላረገን ግታ

  • @ሀዩነኝወሎየዋረሱልንናፋቂ

    እንዴት መታደል ነው ሙስሊም መሆን አልሀምዱሊላህ

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 лет назад +1

    allhamdululha,,ነሰሩው ነጂዳክ ሁሉው ይማርከኛል ሸኩረን ሰትፍአይቼ ያኔ አልቅሼ ነበር አላህ ከፍትከ አያሳይን ማሻ አላህ ያሰለቅሳለሰ😭😭😭😭

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +43

    ያአሏህ ነስሩ ኸድር አሏህ ይጠብቅህ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ምድር ፈጣሪ ያብቃን ያአሏህ ወላሂ በለቅሶ ልሞት ነው ሆድ ባስስስ አለኝ አሁንስ

  • @toyibaali5888
    @toyibaali5888 5 лет назад

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ሙስልም ያረገን አላህ አንተው ጠብቀን

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 лет назад +1

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላርገኝ ጌታ ለቀንም ማታ አለህ ሆይ በድኔ ጥንካራ አድርገኝ!!!

  • @toybaendres213
    @toybaendres213 5 лет назад

    አልሀምዱሉላህ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ

  • @عبودحمود-ه1ط
    @عبودحمود-ه1ط 5 лет назад

    ማሻአላህ፡ሙሲሊምለደራጋኝጌታ፡አላሀምዱሊላይ

  • @munirajamal3749
    @munirajamal3749 2 года назад +1

    Alhamdulilah ❤😭

  • @faridamudin5279
    @faridamudin5279 5 лет назад

    Masha Allah dasi yemil nashida new nasiru shukuran

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ዘወትር ሙስሊም ያረከኝ አሏህ አልሀምዲሊላ አለ ኩል ሀል።

  • @fjfjfjfnnffnfnfjfjf5670
    @fjfjfjfnnffnfnfjfjf5670 4 года назад

    አላህ. መጨረሻችንን. ያሳምርልን

  • @BaharMuhammad-u2v
    @BaharMuhammad-u2v 11 месяцев назад

    Masha allah my father good jazak

  • @መኪየዱባዋቀበጥ
    @መኪየዱባዋቀበጥ 5 лет назад +1

    አልሀምድሊላህ ሙሥሊም ላርከኝ ጌታ

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 5 лет назад

    በዚህ አለም የሚስደስተኝሙሲሊም በመሆነኔነው አልሀሙዱሊላህ

  • @ሳአዲነኝስደተኛዋ
    @ሳአዲነኝስደተኛዋ 5 лет назад +4

    የኔን ማንነት ነው የገለፀከው እፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል

  • @አልሀምዱሊላህያረብ-ጠ2ቸ

    ማሻአላህ ነስሩከድር አላህ ይጠብቅህ

  • @bedrjemal8085
    @bedrjemal8085 5 лет назад

    አልሀምዳላለህ። ሙሱለም ለረግነ አላህ ምስጋና የግባዋል።

  • @አላህነዉወኪሌበዱኒናበአሂ

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ለአሏህ ይድረሰው ያረብ

  • @ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቈ6አ

    ያረብ እውነተኛ አምኖች ያድርገን

  • @rabiayimermohammed5494
    @rabiayimermohammed5494 5 лет назад

    እረጂም እዲሜና ጤና ተመኝሁ ወዲሜ ብሰማዉ እማይስለች ከዝህ የበለጠ እደምትዉጣ ተስፈ አለኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላ

  • @eslamnawhiwote1933
    @eslamnawhiwote1933 5 лет назад +1

    Maasha Allah nasru Allah kante gar yihun

  • @የማትበላወፍ-ፈ1ቘ
    @የማትበላወፍ-ፈ1ቘ 5 лет назад

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ

    ስፈልገው የነበረው ነሸዳ ጀዛኩም አላህ ኸይር አፍሪካ ቲቪዎች

  • @znsjs57
    @znsjs57 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ምሥጋና ይገባል ሙሥሊም ላደረገን