Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋዉ ! ልብ የሚነካ ዘፈን!እናመሠግናለን🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😥😥😥😥😥😥😥 ኢትዮጲያ ሃገራችን መጠሪያ ስማችን ዘር ጎሳ ተቆጥሮ ጠፋ አንድነታችን ያኔ የነበረን ፍቅር እና መተዛዘንራስ ወዳድነት በድንገት ነጠቀን
እዉነትን ኡኡኡ ያሰብላል የአገራችን ጉዳይ
እግዚአብሔር ሆዴን ባሰው ድንቅ ስራ ነው ተባረኩልን ሁክላቹም ❤️🇪🇹❤️ ከሀገር ስትርቅ ሁሌም ሆደ ቡቡ ትሆናለህ
እናመሰግናለን አንድ ሰዉ አገኘን ስለ አዲስ አበባ ግድ የሚለዉ። ፈጠሪ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ። ❤🙏🙏🙏
That's so true brother Dawit, God please Bless Ethiopia😭😭😭😭😭😭😭😭😭 from Toronto 🙏
ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏 ክብር ይስጣችሁ ለህዝብ ድምፅ. 🎉🎉 አርቲስቶች🙏🎉🎉ለምትሆኑ አርቲስቶች
ወይ አዲስ አበባ የሚገርም መልእክት
ዳውትህ እግዛቤር ይጠብቅህ ጀግና
I’m not a good fan of music, but I found this one really heartfelt.
"ወይ አዲስ አበባ ዳርዳሩ ፈረሰ፤ ውበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈረሰ።አምባገነን ሁኚ ግድ የለም አንዳንዴ፤አብይ ይፍታህ ሲሉኝ.....አሜን ይል የለ እንዴ!"😢አንዳንድ ክስተቶች በፍፁም በድጋሚ ሊስተካከሉ የማይችሉ ናቸው። ፈረንጆቹ "the point of no return" ይሉታል። በአዲስአበባ ላይ እየተደረገ ያለው ያ ነው። በእውነት ላደኩባት ከተማ እና ማህበረሰብ ልቤ ነው የተሰበረው!!! ህግና መንግሥትስ የለም ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ይፍረደን!!! 😔😢😢#አዲስአበባ #አራዳ #ፒያሳ #ካዛንቺስ #አዱገነት #ሸገር
ዳዊት ምርጥ እውነተኛ በህዝቡ የሚቆሮቀር ሓቀኛ ነህ :ሰላማጩ ይብዛ ኢትዮፕኖች 🙏🙏 ከኤርትራ 💙💚💙
ዉበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈረሰ።
መልካም ዜማ። መልካም መልዕክት።
I love you message Gad bless you Amen I love you God bless Ethiopia for forever and ever
ዜማው ወደውስጥ ይገባል መልክቱም ድንቅ ነው። አዎ ውበት ያለፍቅር ከንቱ ነው።
ዳዊትዬ የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቅኽ።
Wow amazing song god bless you.
የሆዴን እያየ እግዚር ይረዳኛል።
ምርጥ ነው ውነትክ ነው
wow my brother i love you know more
አንተ የወደፊቷን ምርጧን ትልቋን ሐብታሟን ኢትዮጲያ ታይታሀለችና ተባረክልኝ አከብረሀለሁ በርታ ሌላም ካንተ እጠብቃለሁ!!!❤❤❤❤❤❤
ዋው እውነቱን አወጣሗው እዎ ያሳዝናል
ውበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈርሰ❤
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
God Bless and Protect You artist David (Dawit) 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያማል 😢
ይህም ያልፋል እስኪያልፍ ያስከፋል ያልፋል አጆኻ ❤
እምየ ኢቶ ሠላምሽ ይመለስ😢❤❤❤😢
I miss addis Bulgaria kera begtera gent hotle Mexico stadium 🏟 sefery yrda lig sfer this song makes me cry love and peace for Ethio and Eri
Abet tekekel leben betam neue yenkaw beze laye yalhe gude yehone dems neue 💚💛🧡 egzabher yebarkch
እናመሰግናለን ልብ የሚነካና ሆድ የሚያስብስ ዘፈን ነው
Dawit Allah yixabiqi!!!!!!!! Love you.
😢 ስሞትልኽ ምን ያልፈረሰ አለ እስኪ መልካሙን ያምጣልን ሰላምኽ ይብዛልኝ 👍🙏
ትክክል ነው
God bless you and God bless Dr Abeye people will realize it soon enough and love will follow ❤
😢😢😢 አይ ሀገሬ
بحبك يا إثيوبيا بلادى النانى ❤❤❤❤
Dawit tsige Biruk hunlign endih yeminerilin wondim enfelgalen tebarek
እውነት ነው
በትክክል
ወረትማ እኛጋ ሀበሻ የተባለ ሙሉ ነው
ልክነህህህ😢😢😢😢😢😢😢
አውነት ነው🎉🎉
❤❤❤you did a great truthful music!!
wawu nurelene dave
Btame dse yelledWaga ylweme!!!!!!!!!!
እውኘት ፈጣሪ ይጠብቅህ
አይይይ አገሬ😢😢💚💛❤
እምዬ ኢትዮፒያ መቼ ይሆን ደሰታሸን የምናየው ?
❤❤❤🎉ይመችህ
Woow 😢😢😢😢❤❤❤❤
ያሳዝናል ያስለቅሳል የህዝብ ችግር ኢትዮጵያ መቼ ከችግር ይወጣል ህዝብ
Great msg
Yemwded keenye ❤
Wow!!!
በዚህ የልብን እውነት መተንፈስ፣ዋጋ በሚያስከፍልበት ዘመን ህዝብ ፊት ቆሞ እኔ እውነቱነን እንዲህ ነው የተረደሁት ብሎ መዘመር ጀግንነት ነው።
ልክነህህህ
Wowwwwww
Beasmam yesaznal
❤❤❤❤❤የልቤ፡
yes that is true
ሁሉም ወርተኛ ነው 😢
No the true Ethiopian is not woretagna true Abesha is not either and we will win we already are 👍
Eunat.naw. wandmay😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ🎉❤😂😅😊😮😢
🎉🎉😢
No1
Dawit Dawit EE
adis b adis
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selma Ethiopia Selma 👍
Wonderful
መስታወት የሆነ ዘፈን ሰዎች የፃፉትን ኮሜንት ሳነብ የዘፈኑን መልክት መስታዎት ሆኖ አገኘሁት መስታወት አይዋሽም ትክክለኛውን መልካቸንን ያሳያል በሰዎች የተፃፉት ኮሚኒቶችም በውሰጣችን ያለውን ገልፆታል ምን ማለቴ እንደሆነ ለገባው ይገባዋል
ውበትሽ በዛና ፍቅርሺ ዴፈረሰ እውነት
😭😭😭😭😭😭
ኪቾ ❤❤❤
አዲስን ለአዲስ 😔
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እውነት ነዉ ሁሉም ወረተኛ ነዉ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
😭😭
😊😊😊😊❤❤❤❤
ኢትዮጵያ የ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሌምትክክልየሆነነው፡ካተአደበትየሚወጣው🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹🌹
😢😢😢😢😢
እህህህህህህ😂😂😂❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡኡኡ ችግሩ አይገባውም😅😅😅😅😅
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Yes everyone's wertage
ፐ! 🤔
😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ! ልብ የሚነካ ዘፈን!
እናመሠግናለን🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😥😥😥😥😥😥😥 ኢትዮጲያ ሃገራችን መጠሪያ ስማችን
ዘር ጎሳ ተቆጥሮ ጠፋ አንድነታችን
ያኔ የነበረን ፍቅር እና መተዛዘን
ራስ ወዳድነት በድንገት ነጠቀን
እዉነትን ኡኡኡ ያሰብላል የአገራችን ጉዳይ
እግዚአብሔር ሆዴን ባሰው ድንቅ ስራ ነው ተባረኩልን ሁክላቹም ❤️🇪🇹❤️ ከሀገር ስትርቅ ሁሌም ሆደ ቡቡ ትሆናለህ
እናመሰግናለን አንድ ሰዉ አገኘን ስለ አዲስ አበባ ግድ የሚለዉ። ፈጠሪ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ። ❤🙏🙏🙏
That's so true brother Dawit, God please Bless Ethiopia😭😭😭😭😭😭😭😭😭 from Toronto 🙏
ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏 ክብር ይስጣችሁ
ለህዝብ ድምፅ.
🎉🎉 አርቲስቶች🙏🎉🎉
ለምትሆኑ አርቲስቶች
ወይ አዲስ አበባ የሚገርም መልእክት
ዳውትህ እግዛቤር ይጠብቅህ ጀግና
I’m not a good fan of music, but I found this one really heartfelt.
"ወይ አዲስ አበባ ዳርዳሩ ፈረሰ፤
ውበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈረሰ።
አምባገነን ሁኚ ግድ የለም አንዳንዴ፤
አብይ ይፍታህ ሲሉኝ.....
አሜን ይል የለ እንዴ!"😢
አንዳንድ ክስተቶች በፍፁም በድጋሚ ሊስተካከሉ የማይችሉ ናቸው። ፈረንጆቹ "the point of no return" ይሉታል። በአዲስአበባ ላይ እየተደረገ ያለው ያ ነው። በእውነት ላደኩባት ከተማ እና ማህበረሰብ ልቤ ነው የተሰበረው!!! ህግና መንግሥትስ የለም ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ይፍረደን!!! 😔😢😢
#አዲስአበባ #አራዳ #ፒያሳ #ካዛንቺስ #አዱገነት #ሸገር
ዳዊት ምርጥ እውነተኛ በህዝቡ የሚቆሮቀር ሓቀኛ ነህ :ሰላማጩ ይብዛ ኢትዮፕኖች 🙏🙏 ከኤርትራ 💙💚💙
ዉበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈረሰ።
መልካም ዜማ። መልካም መልዕክት።
I love you message Gad bless you Amen I love you God bless Ethiopia for forever and ever
ዜማው ወደውስጥ ይገባል መልክቱም ድንቅ ነው። አዎ ውበት ያለፍቅር ከንቱ ነው።
ዳዊትዬ የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቅኽ።
Wow amazing song god bless you.
የሆዴን እያየ እግዚር ይረዳኛል።
ምርጥ ነው ውነትክ ነው
wow my brother i love you know more
አንተ የወደፊቷን ምርጧን ትልቋን ሐብታሟን ኢትዮጲያ ታይታሀለችና ተባረክልኝ አከብረሀለሁ በርታ ሌላም ካንተ እጠብቃለሁ!!!❤❤❤❤❤❤
ዋው እውነቱን አወጣሗው እዎ ያሳዝናል
ውበትሽ በዛና ፍቅርሽ ደፈርሰ❤
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
God Bless and Protect You artist David (Dawit) 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ያማል 😢
ይህም ያልፋል እስኪያልፍ ያስከፋል ያልፋል አጆኻ ❤
እምየ ኢቶ ሠላምሽ ይመለስ😢❤❤❤😢
I miss addis Bulgaria kera begtera gent hotle Mexico stadium 🏟 sefery yrda lig sfer this song makes me cry love and peace for Ethio and Eri
Abet tekekel leben betam neue yenkaw beze laye yalhe gude yehone dems neue 💚💛🧡 egzabher yebarkch
እናመሰግናለን ልብ የሚነካና ሆድ የሚያስብስ ዘፈን ነው
Dawit Allah yixabiqi!!!!!!!! Love you.
😢 ስሞትልኽ ምን ያልፈረሰ አለ እስኪ መልካሙን ያምጣልን ሰላምኽ ይብዛልኝ 👍🙏
ትክክል ነው
God bless you and God bless Dr Abeye people will realize it soon enough and love will follow ❤
😢😢😢 አይ ሀገሬ
بحبك يا إثيوبيا بلادى النانى ❤❤❤❤
Dawit tsige Biruk hunlign endih yeminerilin wondim enfelgalen tebarek
እውነት ነው
በትክክል
ወረትማ እኛጋ ሀበሻ የተባለ ሙሉ ነው
ልክነህህህ😢😢😢😢😢😢😢
አውነት ነው🎉🎉
❤❤❤you did a great truthful music!!
wawu nurelene dave
Btame dse yelled
Waga ylweme!!!!!!!!!!
እውኘት ፈጣሪ ይጠብቅህ
አይይይ አገሬ😢😢💚💛❤
እምዬ ኢትዮፒያ መቼ ይሆን ደሰታሸን የምናየው ?
❤❤❤🎉ይመችህ
Woow 😢😢😢😢❤❤❤❤
ያሳዝናል ያስለቅሳል የህዝብ ችግር ኢትዮጵያ መቼ ከችግር ይወጣል ህዝብ
Great msg
Yemwded keenye ❤
Wow!!!
በዚህ የልብን እውነት መተንፈስ፣ዋጋ በሚያስከፍልበት ዘመን ህዝብ ፊት ቆሞ እኔ እውነቱነን እንዲህ ነው የተረደሁት ብሎ መዘመር ጀግንነት ነው።
ልክነህህህ
Wowwwwww
Beasmam yesaznal
❤❤❤❤❤የልቤ፡
yes that is true
ሁሉም ወርተኛ ነው 😢
No the true Ethiopian is not woretagna true Abesha is not either and we will win we already are 👍
Eunat.naw. wandmay😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ🎉❤😂😅😊😮😢
🎉🎉😢
No1
Dawit Dawit EE
adis b adis
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selma Ethiopia Selma 👍
Wonderful
መስታወት የሆነ ዘፈን
ሰዎች የፃፉትን ኮሜንት ሳነብ የዘፈኑን መልክት መስታዎት ሆኖ አገኘሁት
መስታወት አይዋሽም ትክክለኛውን መልካቸንን ያሳያል
በሰዎች የተፃፉት ኮሚኒቶችም በውሰጣችን ያለውን ገልፆታል
ምን ማለቴ እንደሆነ ለገባው ይገባዋል