46 minutes seems like a minute when it is amazing person like Serawit. He is a brilliant story teller. I loved 🥰 it. What a beautiful 46 minutes this is!!! 👌👌👌👌
Dawit, zegejetehe bettam teru new. Andum alamelettegnem. Be gugut new yemettebekew. Kettelebet, ye demetes tteratu tteru new neger gen demetsu aysemam, tenesh yereqal. Ebakehe ye demetsun meten kef aderegew. Amesegenalehu
በረከት በላይነህን እባክህ
I've been waiting for this so bad. Thanks dear Dawit.
You are our Joe Rogan! Please keep publishing more contents at least trice a week.
በጣም ነው የሚያዝናናው
ሰራዊት ፍቅሬ
ድንቅ አርቲስት ነው
ጋዜጠኛ ያስቃል በራሱ
ይመቻችሁ አቦ
በጣም ያዝናናል❤❤❤
ይህን ኮመንት ለመስጠት ለምን እንደዘገየሁ አላውቅም
ጥርት ያለ ድምጽ
የሚማርክ ምስል
ደስ የሚል አቀራረብ
ድንቅ እይታ
በርታ!!
በጣም ደስ ይል ነበር
እናመሰግናለን
46 minutes seems like a minute when it is amazing person like Serawit. He is a brilliant story teller. I loved 🥰 it. What a beautiful 46 minutes this is!!!
👌👌👌👌
ስለ ግራ እና ቀኝ የቲቪ ሾዉ ትንሽ ብታወራው ደስ ይለኝ ነበር ... በርታ 🙏
Sereshe & Dave God bless you
Dawit, zegejetehe bettam teru new. Andum alamelettegnem. Be gugut new yemettebekew. Kettelebet, ye demetes tteratu tteru new neger gen demetsu aysemam, tenesh yereqal. Ebakehe ye demetsun meten kef aderegew. Amesegenalehu
ሰራዊት ፍቅሬ ምርጥ ሰው ነህ ኑርልን
ዴቫ አቀራረብህ እና የምታቀርባቸው እንግዶችህ ምርጥ ናቸው ግን አንድ ቅሬታ አለኝ እንደ ዘወትር ተከታታይህ እንደመሆኔ መጠን የድምፅ ጥራቱ በጣም ጥሩ አይደለም volume ችግር አለበት እስከመጨረሻው ቢከፈትም አይሰማም በመከራ ነው የምንሰማው።
same here too
Dave I watch all episodes from Dave to Serawit keep it up.and gesst those person Abebe Balcha, Amanuel Habtamu,Kasahun FISA ,
በረከት በላይነህ አቅርብልን በእግር በፈረስ ፈጥነህ።
ሰላም ዳዊት
የሞትሰራውን ስራ በጣም አድንቃለሁ
እባክህ በጣም በጉጉት ስለምጠብቅህ ቶሎ ቶሎ interview ብትለቅ
በጣም ሃሪፍ ነው
አመሰግናለሁ
Thanks dear you are amazing 🤩
እናመሰግናለን ዴቨ
thanks......
Enamesegnalen🙏🥰
❤️❤️❤️❤️
How can you have such a captivating camaraderie with everyone you invite? 👌
ድምፅ ድምፅ ድምፅ!
ሰራዊትን ሰበርነው ይሉ ይነበሩ ሰዎች...መቼም ይህንን ሲሰሙ...ድጋሚ መሰበራቸው አይቀሬ ነው:: አይ ጊዜ! ሁሉም የሚያልፍ ነገር መሆኑን እንረሳዋለን!!
Moreeee
Finally
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏D
👌❤
Era dava tafshe abata ba selam new
We need ሀረገወይን
ሰራዊት ፍቅሬ ግን ታውቆታል ሁሉም ኢንተርቪው በእንትን ጨረሰው እንትን ውስጡ ነው ሆ ምን አስቦ ነው እንትን እንትና እንትን እንትን እያለ አዛገን እኮ ሀዬ እንትን ወስዳቹ እንትን አስቅሙታ ምን ይለዋል
Sewedew , bale girma mogessu
19:35 Editor Mimi
በጣም ጠፋህ ዴቫ በሰላም ነው?
የ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስራች ወይም አስተዳዳሪን ፈልገክ አቅርብልን
dev wedet tefah
Who is next?
እንትን ምንድን ነው😂
ሮያል ክራውን ነው ውሀው ዳዊት
❤️❤️❤️❤️