"Amelkewalew" - Almaz Fentaw - New Amharic Protestant Mezmur 2017 (Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ©Song-Tube | "Amelkewalew" - Almaz Fentaw (Tel: +251920253435)
SUBSCRIBE Here: goo.gl/vK0OmL
Visit our website
song-tube.com
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2016 SongTube
አሜን አሜን አሜን አመልከዋለሁ። አሜን ክብር ይገባዋል ከሞት አድኖኛል። ተባርኩ!!!!
አሜን አመልከዋለው ጌታዬን የሱ ልጅ መሆነ ደስታዬ ነው ለኔ ልክነው እሱ በስራ ጻድቅነው አሜን ክብር ይሁንለት ለዘላለም ተባረኩ እህቶቸ ግን አንድ ነገረ ልመክራቸው እወዳለው ታፋቸውን አታሳዩ በስራት ልበሱ ስትዘምሩ እግርን እጅን እምሸፍነው ልብስ ልበሱ አዳራ
አሜንንንንንንን እናመልከዋለን ተባረክ ዜማው ብዙ ትህምርት አለው ተባረኪ በብዙ
አሜን አሜን አሜን አሜን
የሚባክ ዝማሬ ነው ተባረኩ ተባረኩ .....ግን ኦዲዮ ብቻ ቢሆን ብዬ አሰብኩ ..ክሊፕ ባይኖር ......Geta gine melekam newww... tsgaw yebezalachu tebarkuuu...holu lesu kebri leu yehon yehon..Eysussss
እኔ ለማያምኑ የቤተሰቦቼ መዝሙር መጋበዝእየከበደኝ ነው ማንምለደካማእና ለማያምን አይጠነቀቅም እግዚአብሔር ልብን ስለሚያይ እርሱን የሚያስናክለውየለም ሰው ግን ፈትን ስለሚያይ ይሰናከላል ስለዚ ሰውን የሚያሰናክል እግዚአብሔር እንደሚያዝንበት እርግጠኛ ነኝ።
አሜን አሜን ዛሬም ለዘለዓለም ስሙ ይመስገን
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ
አለባበስሽን ብታስተካክይ ጌታ ሌላ ክብር ይጨምርልሻል
አሜን አሜን እግዝአብሔር በስራዉ ጻድቅ ነዉ አሜን አሌ ሉያ
አሜን አሜን አሜንንን አመልከዋለሁ ተባርኪ
wow migerm mezmur amelikewalew !! gin be suri tewetatiro ye sewunt kirtsi eyasayu tinish !!
አሜንንንንንንን የኔጌታ የከበረ ግንእህቶቼ አለባበሳችን እነስትካል አጭር ለብስእና ሱሪ መልበስ አገልግሎት ላይ በዛላይ መድረክ ላይ ጥሩ አይደለም አለባበሳችን እናስተካክል እህቶች
amen amen enamelkalene almy gena geta yeredashale god bless u
ዝማሬውን ወድጃዋለው
ነገር ግን አለባበሳቹን እስተካክሉት በናታችሁ ጌታን አታሳዝኑት
elelelelelele Amen geta abizito yibarkish!
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN JESAS!!!!
amen amen amen
amen amen amen
ilamilkewln. hlluya
Ameeen Ameeen halluya egzbrne amlkalo oooo halluya eysuse gata now
ameeennn ameeennn ameeenn🙌🙌🙌❤❤❤❤ameeennn God bless you more
THANKS GOD BLESS YOU TOO!!!!
AMEEE AMEEE AMEEE AMEEENN AMEEENN
amen amen amen God bless you
Amen Amen my God bless you!
geta ykerbalini be sure mhadareki lhyi
God bless you all Amen amen amen
Amen Amen Amen!!!
Ameeen tabareki!!!
Amen Amen Amen tebareki
አሜን አሜን ትባርኩ ♥♥♥♥♣♣♣♣♠♥♥♥♥
amen Amen amen
AMEEENNN Amennnnnn ELELLE ELLELEL ELELLELE ELELLELE ELELLE ELLELEL ELELLELE ELELLELE ELELLE ELLELEL ELELLELE ELELLELE ELELLE ELLELEL Amlkawolo tabraki zamnishi hulu bageta simi yibrki tabraki babizu
masi yegeta lij5e Masi Ushers Lije
Amen Amen Amen amen Amen Amen amen
dhugaa suuree ufatee farfataa wy barana sure kee ilalamoo sagaalee waqayyoo dhaageefana uuuuuuuuuuu hhhhhhhhhhhhh aiiiiiiii
AMEN
Amen.tabraku.
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Marste Magesa ammmmeeeeeeesnnnnnnn
ተበረክ በብዙ
amen tebarku
Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman
bless You
የሴቶች አላባባስ ለእግዚአብሔር የምታዘም ሳይሆን የምመስሎ ኡባትን ቆጅነን ለመሳየት ይመስላል ምን አለበት ጀካት ብትላብሽ ሳርብ በቴኬሻሽ ላይ ጠል ብታድርግ የጴንጤ ሴቶች አላባባስ ከመቅደስ ጀምሮ ልስታካካል ይጋባል ስለ መዝሙሩ ታባራኩው ግን በናገር ሁሉው ክርስቶስን እናካብር
Ati የኢትዮጵያ ጃግና ገና ይቃጥላል ህዝብ አሻናፍ ነው Ati አየሽ አይደለም አለባበሳቸው የኛ ልጆች
ስለ አለባባስ ለምትናገሩ ስውን ለመካነን እናንተ ማናችሁ የራሳችሁን የቤት ስራ ስሩ ለመክስስ ከመሮጥ አለባበሳችው ምንም አልሆነም ከዚህ በላይ ምን ይልበሱ ጋቢ
ምነው? ~ H እውነቱን እና መስተካክል ያለበት ቢስተካከል
አለባበሳችሁ የአለም ዳኪራ አስመሰለው ።
የኳየር ልብስ የት ሄደ ?
ማን ወሰደባችሁ?
habesha womens jealousy will makes you burn like hell
Disadvantage of 21th century........
ENA EMILEW ALEBABESACHIHU MINDEN NW BEKA YE CUAYER LIBIS KERE MALET NW PLS SETZEMIRU ALEBABESACHIHU YTASEBIBET LEADES KIRESTEYAN YASENAKILAL BITCHILU EREJIM KEMIS LIBESU BATCHILU DEGIMO SEWNETACHIHUN YMESETR YHUN BETRFE TEBAREKU
sure lebsachu mederkelay atewxu ebakchu telmenu
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆haha
የሴቶችን ቅጥ ያጣ አለባበሳቸውን መየት ነው ያስጠለኝ ኧረ ምን አለበት ስትዘምሩ ስናስራዓት ያለው ልብስ ብትለብሱ እኛ የናተን
ሽጥና ዳሌ እንይይ ወይስ መዝሙሩን እንስማ ኧረ ተው
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው እዉነት ነዉ በጣም ልብን የሚያሳዝን , የሚያሳፍር ነገር እየሆነ ነዉ ጌታ ይርዳን........
ከምር አሁንስ በዛ ሁላችንም ልናስተካክል ይገባል ካልሆነ ቀጣዩ ትውልድ በሾርት መድረክ ላይ መቆማቸው ማይቅር ነው
ዝማሬያቹ ደስ ይላል ተባረኩልኝ
አለባበስ ሊታሰብበት ይገባል እዚ መዝሙር ብቻ ማለቴ ሳይሆን ለጴንጤዋች ሁሉ በተለይ መድረክ ላይስትቆሙ /ስትዝምሩ ረጅም ቀሚስ ልበሱ ምቾትን ለጌታ ሲባል ቢተውስ.
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው , deal with your jealousy first then you can correct at someone fault
menalbet alebabsachun betastkaklut
ስለ ልብሱ ምን አበሽ እየንድንድሽ ከአፈቸው የሚወጣን መስመት ነው እንጅ
ኤጭጭ ህይውት አይሸትበትም
መዝሙሩን እንዳናዳምጥ አለባበሳችሁ ቅጥ አጣ ቆይ መዝሙር ሾው ለማሳየት ነው ወይስ መስዋት ለማክቅረብ መስዋት ለማቅረብ ከሆነ እራሳችሁን ማሳየት ትታችሁ ዝማሬን አሳዩን
Amen
Amen
Amen God bless you..
Amen amen amen
amen amen tebarki
Amen Amen Amen