ለፍታ ደክማ የሰራችውን ምርጥ ቤት ለሽያጭ አቀረበችው እንዳያመልጣችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 135

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  16 дней назад +8

    ቤትና ቦታ መሸጥ መግዛት ስትፈልጉ እቃዎችን ማዘዝ፣ቤታችሁን ፊኒሺንግ ማሰራት ስትፈልጉ 0913720988 አናግሩኝ

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 16 дней назад

      ውደ ውልቂጤ ትሄዳለህ

    • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
      @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 16 дней назад

      የጨርቃቤት ነው አይደል. በአላህ መልስልኝ መች0ም ህጋዊ አይመስለኝም .።እና።የትነው ኮፐልሻ ነው?

    • @Amutiየገደራዋ
      @Amutiየገደራዋ 16 дней назад +1

      @@መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ እስከመጨረሻዉ ስሚዉ ኮቻ አይደለም ጊራና ሊብሶ ነዉ ብሏል

    • @حواءمحمد-ي5م
      @حواءمحمد-ي5م 16 дней назад

      መጂሊሱን እኔ ልግዛው

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ 16 дней назад

      ህጋውይ ነው ወይስ ህገወጥ ተናገር

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 15 дней назад +2

    ገዢወቺ ህጋውይ መሆኑን አረጋግጡና ግዙት በጣም ያምራል ዋጋው በጣም እርካሺነው

  • @MENESA-l1c
    @MENESA-l1c 15 дней назад

    ጠንክር ወንድሜ ሁሌም እውነት ብቻ ያለበት መልእክት ነው የምታመጣው። ደግሞ ቤቱ ቆንጆ ነው ሌላ ከተማ ቢሆን በተለይ ............

  • @hayateityo9941
    @hayateityo9941 16 дней назад +1

    ማሻአላህ በጣም ርካሽ ነው በዚህ ዋጋ እኛ አካባቢ ቦታ ነው የሚገዛው ግዙ እህቶቺ እዳዉን የጨረስር ነው

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 16 дней назад +3

    ማሽአላህ በጣም ቆጆነው የምር ግዙ ቅመሞችየ💞💞💞💞💞እኔኳን አለኝ እያሠራሁነው

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 16 дней назад +3

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ግን አየ እድሏ አዱን ጫት ቃሚ አግብታ እኩሌነው ብሏት እዳይሆን የህን የመሰለቤት ልሸጥ የተነሳችው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 15 дней назад +1

    መሻአላህ ያምራል 🥰🥰🥰
    ሲቀጥል ሀገሩን ባላቀውም ሁለት ነጥብ አምሰት ዋጋ ያንሰዋል
    ዎይንሰ ህጋዊ አይዴለም!!??😊😊

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v 16 дней назад +7

    ቤቱ አቀማምጡ የኮርንስ ዲዛኑ ያምራል ግን ግድግዳው ኡኡኡኡኡ ብላችሁ ውጡ ያሰኛል ምነው እንድህ ዝብርቅርቅ ያለ ቀለም እረ ይጨንቃል የቤት ቀለም ቀልል ሲል ነው

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ 16 дней назад +2

    ማሻአላህ ሲያምር ባአላህ አብሶ የግርግዳዉ ቀለም ማሻአላህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 16 дней назад +1

    አለመታደል ሱብሀናላህ

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 15 дней назад +9

    ለምን መሸጥ ተፈለገ እንቅስ ትልቅ ችግር ውስጥ ላይ ከሆኑ እንርዳቸው ትልቅ ሶሻል ሚዲያ ላይ አቅርበህ እንተባበርና ከሽያጭ እናትርፍለሰቸው መቸም ሳይቸገሩ ይሄን የመሰለቤት ለመሸጥ አያወጡትም😢

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 11 дней назад

      ምን ማለት ነው ቤት እያላቸው እርዳታ ሆ ጤና የላችሁም ለቸገርውም ላልቸገርውም እርዳታ ስርዱ ትኖራላችሁደ😅😅😅😅

    • @faavv3751
      @faavv3751 10 дней назад

      ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው ለ50 ጌጥ​@@ruhamabarkot4802

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 9 дней назад

      🤣🤣🤣መረዳት ከማብዛታችሁ የተነሳ ሁልጊዜም ካልረዳን አላችሁ

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад

    በጣምአረፊነውዋጋው

  • @Kubramohammode
    @Kubramohammode 16 дней назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል
    የምር ግዙት ዋጋውራሡ በጣም ሀሪፍነው

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 дней назад

      @@Kubramohammode ፕላን የለውም ሊብሶ ያስፈራል

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 16 дней назад +21

    እስኪ ላዳምጠው በኤርፎኔ መቸም ያልታደለች ባል ጋ ሰርታ ይሆናል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 дней назад +9

      አላሁ አለም በምን ምክኒያት እደሚፈትነን አናውቅምና አላህ ይጠብቀን

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ 16 дней назад +8

      ልል ነበር ቀደምሽኝ 😢 ብዙዎች እንደዚህ ነው ሂወታቼው እኔስ ብቻውን ሰርቼ ጨረስኩ

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 16 дней назад +5

      @@ሀያትየአምባሰሏ ማሻእላህ እኔ ብቻየን ነው የሰራሁት የኔ ኮርኒስ ብቻ ይወረዋል እስከሰርቢሱ አልቆል. አላህ የምንኖርበት ያድርገን ያረብ

    • @mhmoudmobile7910
      @mhmoudmobile7910 16 дней назад

      😂😂😂😂

    • @HelomaYesuf
      @HelomaYesuf 15 дней назад

      😂😂😂😂እኮ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 16 дней назад

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 4 дня назад +1

    የዉስጡ ቀለም ግን አይን ያዞራል ቤት ስሰሩ ድኮር አታብዙ አሁን ይሄ ለልጆች አይን ምቾት ያለዉ አይመስለኝም እንደምክር ይሄን ቀለም ድዛይን ስትጠቀሙ ለምሳሌ ሳሎን ከሆነ በአንዱ ኮርነር ብቻ አርጉት ሌላዉን ኮርነር ልሙጥ ቅብ ተጠቀሙ አልበለዛ በጣም ነዉ የአይን ብዢታ የሚፈጥረዉ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 9 дней назад

    ባአላህ ጊደጊዳው ምንድነው ነገረኝ

  • @KadeejaKadeeja-w8r
    @KadeejaKadeeja-w8r 16 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 16 дней назад +1

    ማሻ አላህ ግን ምን ሁና ነው እምትሸጠው

  • @MahirHussen-u3c
    @MahirHussen-u3c 15 дней назад +1

    ህጋዊ ነው ህገወጥ ለመሆኑ የምር አሪፍ ዋጋ ነው

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 16 дней назад +3

    ኧረ ዥንጕርጕር በዛበት ይጨንቃል እኔ ቤት ቅልል ሲልነዉበዛይ ዋጋዉ እደትበዚህን ያክል

  • @ToybaYmam-u6m
    @ToybaYmam-u6m 15 дней назад +1

    ቤቱ ህጋዊ አይደለምደ? ካልሆነ ሙምኪን ሊሆን ይችላል የሆነ ችግር ምክንያት ከሌለው በጣም ርካሽ ነው ሀቂቃ እኛ ቦታ ብቻ ነው እምገዛበት

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 16 дней назад +1

    ቤቱ ግን ማሻ አላህ ነው ብታከራይው ሥ ምን አለበት ከምሼጠው

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 16 дней назад +5

    የምሸጥበት ምክንያቱ ምንድነው ????

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 16 дней назад +2

    ገጠርነውደ 2,5ሚሌን ረከሰበጣም እኛጋ የቦታዋጋነውይሄ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 16 дней назад +2

    ለህገወጥ ቤት ነዉ ሁለት ነጥብ አምስት ወይስ ህጋዊ ነዉ _____

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 16 дней назад +1

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ግን ለምን ትሸጠዋለች ስት የለፍችበትን ምናለ ብትኖርበት😢

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 16 дней назад +7

    ከቶ ምን ሁና ነው ይሄን የመሰለ ቤት መቸው ይሄው ባሏ ጋር ተጣልታ እዳይሆን😢😢😢😢?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 16 дней назад

      ያለምክንያት አይሸጥም በመያንስ ቤት መቀየር ቢሆን አሰቃው አይሸጥም ነበረ እቃው ሁሉ የሚሸጥ የገጠማት ኑሮ ነው እጅ እንዲህ አሳምሮ መሸጥ ከባድ ነው

    • @mafa2217
      @mafa2217 16 дней назад

      Akid masmara dar yihonal ydagmo zimbilew new

    • @Mየስወድህ
      @Mየስወድህ 15 дней назад

      አኪድ

  • @GjjrDer
    @GjjrDer 16 дней назад

    ማሻአላህ

  • @حياةث
    @حياةث 16 дней назад +1

    ምን ሆና ነው ግን ይሄን ያክል ለፍታ እምትሸጠው አይ አለመታደል😢😢😢

  • @Sወላዲትአምላክእናቴናት

    አሁን ይህ ሊሸጥ ነው ወይኔ😢ሲያምር😮

  • @DHIRUIfjrj
    @DHIRUIfjrj 10 дней назад

    በናትህ፣ለመሸጥ፣አትተባበራት፣፣ለምንእደምትሸጭ፣አረጋጎት😢😢😢😢😢😢😢

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 15 дней назад

    አይ የመዳም ኩሽና ልፋት😢ውጤት ነው ቅመሞች ግዙ

  • @BfJY-i7q
    @BfJY-i7q 10 дней назад

    የት.ሀገርነዉ.ወንድም

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 16 дней назад

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 День назад

    ቀለሙ ምን ጉድ ነው

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 16 дней назад +2

    ህገወጥ ነዉ ወይስ ህጋዊ

  • @wswd5859
    @wswd5859 13 дней назад

    2'5 በነፃ በሉ በጣም እርካሽ ነው ምን አለ እኛ ጋር እንደዚህ እርካሽ ቢሆን

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 16 дней назад +1

    ❤ የት ነው ዋጋውስ

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад +1

    አቅማችንከቻለእገዛለን

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 16 дней назад

    መሽአላህ ሀይንያውጣው

  • @GALAXYSiko
    @GALAXYSiko 16 дней назад +1

    የሳኡዲትርትርፉየሄነዉ

  • @tigesttigest5862
    @tigesttigest5862 15 дней назад

    We gud eye keledek mehon alebet ede teleftobet nw ye meshetut😢😢😢😢

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 16 дней назад +3

    የኔከረታታ ባል ተብየው እደኔአቃጥሏትይሆናል😢

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад

    ምንሁናየሆን

  • @MENESA-l1c
    @MENESA-l1c 15 дней назад

    ኮቦልቻ ነው የምፈልገው።

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 16 дней назад +1

    መጅልሱ ብቻ ስንትነው

  • @ዜድየገጠሯ
    @ዜድየገጠሯ 16 дней назад

    አብድየ እንደዚህ በከለር እንሚደረገው እንደት ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  16 дней назад +1

      ለዚክ ተብሎ የተዘጋጀ ቡርሽ ነው

  • @gashawabate301
    @gashawabate301 16 дней назад +1

    እሱ ለፍታ የደከመችበትን ለምን እንገዛታለን አታሳዝናችሁም?

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад

    ነትነው

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 16 дней назад +1

    ከቻላችሁ እስከ ቤት እቃዉ ግዙት

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 16 дней назад

    ቦታው የት ነው

  • @KadegaKad
    @KadegaKad 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 16 дней назад

    Woww❤❤❤🎉

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሙሁኖባቸዉነዉ ሚሸጡት?

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 16 дней назад

    ይሄንን የመሠለ ቤት ሸጣ የት ለመሮጥ ነው😢😢

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 16 дней назад

    ኑ አብረን ድናችነን እን ማር ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች

  • @SoafiyaSoafita
    @SoafiyaSoafita 16 дней назад

    ሰንት ነው

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 16 дней назад +1

    ቺግሩ ካርታና ፕላን የለውም ሊብሶ

  • @እረሂማአሊ
    @እረሂማአሊ 16 дней назад

    ኮሪኒስ መሸ አላህ ነዉ ግርግዳዉ እደ ባለዛር ተጉረዘረዘ😅😅😅😅😅

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 15 дней назад

      😂😂😂እግዳ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 16 дней назад

    የት ነው

  • @zehraedris8579
    @zehraedris8579 16 дней назад

    ዋጋው እራስው እርካሺ ነው ግዙት

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад

    ዋጋው*እኔእቃአልፈልግም

  • @GALAXYSiko
    @GALAXYSiko 16 дней назад

    ህግወጥነዉ ሀግዉይ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 15 дней назад

    ገጠር ነው ግን

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 15 дней назад

    ሳስበው ውሸትመሰለኝ
    ሲቀጥል ግርግዳው አኡዙቢላህነው ልግዛው ብል እደገና ቀለም ማስቀባቴነው ሆ ያቅለበልሻል ለኔ ማለቴነው ነጭ ብቻ ነው እምወደው በያይነት ቀለም ሲሆን አያምርኝም
    እምትወዱት ግዙ ሀባይብ

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 15 дней назад

    ህጋዊነው ወይ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 16 дней назад

    ተነ እቃው😳 ረካሸ ነው

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m 16 дней назад

    ህገወጥ ባይሆን😢

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 16 дней назад

    ከነቃው ነው ሁለት አምስት ወፕስ ለቤቱ

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 16 дней назад

    ሊብሶ ካርታና ፕላን አለው የለውም በአላህ መልሱልኝ😢

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  16 дней назад +2

      ሊብሶ እስካሁን ገና ነው ሙሉ ለሙሉ ከተማው

    • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
      @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 16 дней назад

      ​@@-ahadutubeጥያቄ. መመለስህ ደስይላል

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k 16 дней назад

      @@መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ በጣም ምርጥ ቅን ወድማችን ነው እስኪ እናበረታታው በቅርቡ 50K❤❤

  • @memeHussen-u1d
    @memeHussen-u1d 15 дней назад

    ግድግዳው እና ድምላይቱ እህህ ልብ ያዞራል እደዚህ እያደረጋችሁ ዝብርቅርቅ አታድርጉ ቤታችሁን

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 16 дней назад

    ዋጋው ግን እርካሽ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 16 дней назад

      ስንት ነው ያለው አዳምጨዎለሁ የተወሰነውን ዎገውን ግን አልሰማሁም

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 16 дней назад +1

      @ ስራ ላይ እንደሆንሽ ተረድቻለሁ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 16 дней назад

      @@bateyyoutube3038
      አመሰግናለሁ ውዴ ርካሺ ነው ጥርት ብሎ እንዲህ ተሰርቶ የየ አካባቢው ይለያያል በእኛ እንዲህ ያማረ አይገኘም በዚህ

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 16 дней назад

    2.5 በሰላም ነው😢

  • @Amicggg
    @Amicggg 16 дней назад

    💞💞💞💞💗💝💓💕💔🌷🌷🌷🌷🌷

  • @SaudQ00
    @SaudQ00 16 дней назад

    አይይይይይ

  • @hawletali-gm2dc
    @hawletali-gm2dc 16 дней назад

    ምን ሁነህ ነዉ በአላህ እያልኩህ ሸብራ ግርፍ ላይ ኳርቲዝ ቢቀባ ምን ችግር አለዉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  16 дней назад +1

      መልሸልሽ ነበር እህቴ ሽብራግርፍ ከተገረፈ ኳርቲዝ አይሰራም ቀለም ነው የሚቀባው

    • @hawletali-gm2dc
      @hawletali-gm2dc 16 дней назад

      @-ahadutube ማሰቀባት ፈልጌ ነበር ችግር አለዉ እንደ

  • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف

    ሊብሶ ልሰራነበረ ንገሩኝ ባአላህ እያሥፈራሩኝነው ጥሩ አደለም እያሉ እፍፍፍፍ

    • @GhjklhfdsaGhjklfdda
      @GhjklhfdsaGhjklfdda 16 дней назад

      እኔንም እያስፈራሩኝነው ዝብየ ቁጭብያለሁ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 дней назад

      ካርታና ፕላን ስለለው ይሆናልጅ የገበሬ ሀገር ያታክልት መርጥ ሀገር ነች ማነው የሚያስፈራራችሁ ✊😅😮

    • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
      @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 16 дней назад

      @@om_Ryane ይፈርስባችኋል ፕላን ከገባ እያሉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የመጣው ይምጣጅ አይቀርም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 дней назад

      @@الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف ያማ የታወቀ ነው አሳቡ መከራ ነው ወይ ገብቶ አይለይለት ሁለየ ምጥ ደሞኮ አይገቡም በፍጥነት በጦረነት እየታመሰ ከቻልሽ ከምሰረታው ናሲስ ሜዳ ስሪ ቢያስ ያን ምሪት ነው

    • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
      @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 15 дней назад +1

      @@om_Ryane እኔ ቦታ የገዛሁት ሊብሶነበረ አሁን የሚገዛኝ የለም ጋጋታምስለሆነ ያንን ትቸ ሌላ እንዳልገዛ አልችለውም ግንኮ ሩቅነው መገዱጋ ላያፈርሱትም ይችላሉ ወላ ሁሉንም ነው የሚመቱት

  • @SaudQ00
    @SaudQ00 16 дней назад

    የህቴቤትነው

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k 16 дней назад

      ለምን ነው የምሸጠው😢😢

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 дней назад

      ፕላን ከለለበት ቦታ እደት በዚህ መልኩ ሰራችው

    • @MaMa-qo1fl
      @MaMa-qo1fl 16 дней назад

      ❤ እህትሽ ከሆነች በምን ምክኔያት ነው እኔ ልግዛት ችግር ከለለበት

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k 16 дней назад +1

      @@MaMa-qo1fl ቦታው ቤቱ አሪፍ ነበር ግን ህገወጥ ነው ደሞስ እስከቃው የሚሸጡት የሆነ ችግር ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ብቻ አላሁ አለም

    • @FatemaEndris
      @FatemaEndris 15 дней назад

      ​@@MaMa-qo1flእረ ቤቱ ዪኔነዉ ምንም ችግር ኑሮበት አደለም ዪምሸጠዉ ወድም ጋር ሠርቸዉ አደለም ሌላ ቤት መግዛት ሥለፈለኩነዉ እቃዉን ደሞ ተማጒጉዝ ብዪጅ ባይሸጥም ችግር ዪለብኝም

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 16 дней назад

    ውሸት ሳይሆን አይቀርም ለዩቱብ ሀራም

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k 16 дней назад

      @@MaMa-qo1fl አብደላ አይዋሽም ቦታውኮ ህገወጥ ነው ደሞ ከመርሳ ወጣ ያለ ሊብሶ ነው

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 16 дней назад

    ማሻአላህ