“ዐቢይና ኢሳያስ ለፍርድ” ደብረፂዮን፣ የታኩለ ኡማ አዲስ ሹመት፣ ድንበር የተያዘው ከባድ ጦር መሳሪያ፣ "ጦርነት በቃን"ጄኔራሉ፣ ለሽመልስና ዐቢይ ደብዳቤ|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024

Комментарии • 418

  • @user-lj7ru6dp3t
    @user-lj7ru6dp3t Месяц назад +14

    ደብርፅ ኣታ ጅግና

    • @aziebsolomon7360
      @aziebsolomon7360 Месяц назад +1

      1.5 Hizbi zetfe Jigna 😅 Abi hari Debrxion

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Месяц назад

      እሱም ተጠያቂ ነው ሁሉም

  • @arayanigus9348
    @arayanigus9348 Месяц назад +83

    የብልጽግና ካድረ በሙሉ በዘር ማጥፋት ውንጀል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።

    • @rtek5867
      @rtek5867 Месяц назад

      @@tsegayeasefa7431 27 amet sitil 27 mekera ametah

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Месяц назад +34

    Thanks Dr Deberetesyon

  • @user-rb5nw4jn8q
    @user-rb5nw4jn8q Месяц назад +21

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Месяц назад +10

    Thank you EF

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Месяц назад +46

    ዶክተር ደብረጽዮን ፅኑ ሰው!!

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Месяц назад

      He is not I am tigraway but why don't shut his mouth up, for now at least wawooo

    • @KuwaitWafara-qr7ix
      @KuwaitWafara-qr7ix Месяц назад

      +ji

    • @belaynehabate7832
      @belaynehabate7832 Месяц назад

      Who sign the Algeris agreement.

    • @belaynehabate7832
      @belaynehabate7832 Месяц назад

      He is lying forgetting all these genocide. What about the killing of the northern command. Treaturs. Belive that all treatrs sonner or latter got consequences. Keep of obssrvig DEj. Haliesalse gugsa, Meleze Zenawl. Seum Mesfin .Abay Teshayd

    • @Melaku-D
      @Melaku-D Месяц назад

      @@belaynehabate7832 Ethiopia government

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 Месяц назад +29

    ደብረ ጽዮን እየ ጨዋ ጀግና አንበሳ ❤❤❤🎉

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Месяц назад +4

    ❤️🙏 አባቶቻችን አንደበታቸው ቁጡብ የሚሉትን የሚያውቁ ጀግኖች እንኳን የኛ ሆናቹ። አባቶቻችን ከትላንት እሰካሁን ለህዝባቸው ሟች ናቸው በተለይ ያ ሁለት አመት ሲጨፈጨፉን ኢትዮጵያዊ ያን ነን ባዮች ከውጪ ሳይቀር አብረው ታሪክ ይቅር የማይለው ምቾት ሳይመረጡ እኩል ከህዝባቸ የሞቱ ክብር❤ ለናተ እያላቹም ሰማእት ለሆናቹ😢ሞት ላይቀር ህያው ናቹ🙏🙏🙏 ኢትዮ ይሰተካከል ዶ/ር ደብረ ፂዮን❤

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Месяц назад +73

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ እየሞተና መብቱና ጥቅም ሳይከበር የፋኖ ትግል መቼም አይቆምም ‼️‼️‼️

    • @Omer-uv4hv
      @Omer-uv4hv Месяц назад

      የፋኖን ትግል ተወው ምድረ የስልጣን ጥመኛ አጋሰስ አመራር ባለበትና ምድረ ድሪቶ ቆሻሻ ሴረኛ ሆዳም Diaspora ዲያስፖራ ባለበት የፋኖ ትግል ስንዝር ሊራመድ አይችልም።

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 Месяц назад +7

      Kkkk ፋኖ መች ታገለ እርስ በራስ እየተባላ በወሬ ብቻ ነው ያለው

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Месяц назад +3

      ፍኖ ደም መላሽ ነው ለሙስሊሞች ግን አብዘሀኞቹ ጥሩ አይደሉም እንጂ

    • @ashenafi-21
      @ashenafi-21 Месяц назад +4

      @@Omarabdikariimshaftaag-es7bh ይሄ የአህመዲን ጀበልና የጀዋር መንፈሰ ነው የተወጋ ይሁን ‼️‼️

    • @ashenafi-21
      @ashenafi-21 Месяц назад

      @@habtomhabtom7831 😂😂😂

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Месяц назад +26

    Glory for T'P'L'F💪💖💪
    Glory for T'D'F💪💖💪
    Love Greater Tigray!!

    • @loveDoe1
      @loveDoe1 Месяц назад

      ⛔️❌️ glory to almighty GOD 🙏
      It's biblical sorry 😢

    • @loveDoe1
      @loveDoe1 Месяц назад

      You can use other love language GOD doesn't give is glory to anyone 😢

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Месяц назад

      ደብረፂወንም ተጠያቂ ነው

  • @LemlemKahsay-ki7sd
    @LemlemKahsay-ki7sd Месяц назад +23

    Doctor jigna Tegadalay Debretsyon Gebremikael 👍👌💛❤️

  • @user-gk2nf9nq6m
    @user-gk2nf9nq6m Месяц назад +38

    ኦሮሞዎች ኣማራና ትግራይ ኣባልተው ኦሮሚያን እየገነቡ ነው!

    • @fantalemessa3710
      @fantalemessa3710 Месяц назад +4

      U are politically immature!

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 Месяц назад +5

      ትክክል ።ነገር ግን በቆፈሩት ጉድጓድ ይቀበራሉ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Месяц назад +6

      የኦሮሞም የአማራም ፖለቲከኞች ተስማምተው ትግራይን ለማንበርክ ብዙ ቢጥሩም በደረሰባቸው ከባድ ሰብአዊና ኢኮኖሚዊ ውድመት ምክንያት የኦሮሞ ብልጽግና ወደ ፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ለመሄድ ተገዷል። አሁን ሁለቱም ጄኖሳይደሮች እርስበርሳቸውም መስማማት ሳይችሉ ቀርተዋል። የሃቅ በትር ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም !!

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Месяц назад +4

      @@fantalemessa3710 የኦሮሞም የአማራም ፖለቲከኞች ተስማምተው ትግራይን ለማንበርክ ብዙ ቢጥሩም በደረሰባቸው ከባድ ሰብአዊና ኢኮኖሚዊ ውድመት ምክንያት የኦሮሞ ብልጽግና ወደ ፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ለመሄድ ተገዷል። አሁን ሁለቱም ጄኖሳይደሮች እርስበርሳቸውም መስማማት ሳይችሉ ቀርተዋል። የሃቅ በትር ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም !! Mr. Fentale 😊

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Месяц назад

      አትዋሽ confusion😂

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Месяц назад +8

    እትዮ ፎረም በርቱ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад +36

    ደብሪፅ እኮ ከልብ እና ከልክ በላይ ትግራዋይ ነው ❤❤❤❤❤ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ ኣያኒ ሞጎስ ብሄራዊነት ❤ንዓኻ ክፃረፋ ዝትስኣ ኣንደበት ኣምላኽ ያኮላሸው ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Месяц назад +2

      ንዚ እንዲዬም ክአውርዱዎ ዝጉዩ ዘለዉ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Месяц назад +2

      @@lucibrhane8037 ቶም ረሰሓት ባንዳ ደቂ ባንዳ ደኣ እወ ህዝቢ ትግራይ ግን ኣብ ጎኒ ውድቡን ደብሪፅን ዓሲሉ ኣሎን ክነብርን እዩ ዓዎት ንብሄራውያን ተጋሩ ሞት ንባንዳታትን ተለኣኣኽትን

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u Месяц назад

      ⁠ብደብሪጽ ድኩም መሪህነት እንድዮ 1000000 ተጋሩ በመስዋእትነት ዝሰአና። ትግራይ
      ህዝቢ ዘይእጠቀ ከም ትግራይ
      መሪህነት ዝረብህ እጥቅን ፉሉይ
      ሀይሊ ዘይነበሮ ልህዝቢ ትግራይ
      ልጸላኢ ብድኽመቱ ምክንያት
      አጋለጹ ዘሀበ እኮዩ ደብሪጽ ስለዙይ ክውቀስን ክጽረፍን እሱን መሰሉን ፍርዲ ክቀርቡ ናይ
      ግድን እዩ። ስለዙይ ልደብሪጽ
      ልተቃወመ ኹሉ ባንዳ ወዲ ባንዳ
      ንክትብል ናአኻ ደንቆሮ የብለካ።

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Месяц назад +1

      ​@@zaebakulu8553እሰይ አነስ ጌርኪ ተሐጉስኒ እቱ ሞራልኪ ፅሪቲ ትግራወቲ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @awetmekonnen7536
      @awetmekonnen7536 Месяц назад

      Including him

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 Месяц назад +21

    ትግራይ ዓደይይይይ❤💛💒❤️🕌🫶

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Месяц назад +1

      ቅልፅም ተጋሩ አብ ቦትኡ አሎ ሀወይ ሀፍተይ ❤❤

  • @user-bg9no8fz3l
    @user-bg9no8fz3l Месяц назад +3

    Thanku Dr Debrsteyon

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Месяц назад +6

    Our voice ❤❤❤

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Месяц назад +10

    ሥልጣን ከሰውዬው ወደደም ጠላ መነጠቅ አለበት ችሎታና አቅም የለውም የለውም የለውም።

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Месяц назад +67

    ብልፅግና ብቻ አይደለም የኢትዮጲያ ፖለቲከኞች ባጠቃላይ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው የክልል መሪዎችም ጭምር በንፁሀን ደም የጨቀዩ ናቸው

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @WoldeM-jf9yc
      @WoldeM-jf9yc Месяц назад

      Absolutely correct!

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Месяц назад +1

      ትላንት የብልግና ስብስብን ቅዱስ ስትሉ የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ብላችሁ ስትከራከሩ ነበር እኛ ደሞ ኢሐዴግ እንደ ኢሐዴግ መጠየቅ አለበት ብለ ን ስንማገታችሁ ጁንታ እና ንት ናቹ ወንጀለኞች ኦሮ. ማራ ቅዱስ ነው ብላችሁ ታሽቃብጡ ነበር እግዚአብሔር ሁሌም ከተገፋው ሕዝብ ጋር ነው እርሱም ይፍርዳል ፍርድ ከእግዚአብሔር☝️ እንጠብቃለን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Месяц назад

      @@sabagebru6850 ዛሬም ኦሮ ማራ ቅዱስ ነው እንዲሁም ሌላ ብሄር ብሄረሰቦች ሁሌም ቅዱስ ናቸው ህዝብ ምን ያቃል የተነገረውን አዠንዳ ነው ይዞ የተነሳው. መጠየቅም መወቀስም ያለባቸው ካድሬና ኤሊት የትግራይ ህዝብ ያሳለፈው መከራና ግፍ ከሰው አይምሮ በላይ ነው ቢሆንም ደሞ ለዛ ወንጀል ሀላፊነት መዉሰድ ያለበት አካል አለ ከህዝብ እራስ ላይ ውረዱ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Месяц назад

      @@user-xu5yh1ko1v እናንተ መስለኝ የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ ወንጀለኛ ነው ብላቹሁ ል ታጠፉት ከባዕድ ሰራዊት ጋር ሆናችሁ የመጣችሁት እኛማ ማን ምን እንዳርገን እናውቃለን

  • @generalredwan
    @generalredwan Месяц назад +4

    ይመቻቹ 👍

  • @fidleytube
    @fidleytube Месяц назад +28

    ደክተር ድብረፆዮን 👏👍

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Месяц назад

      😂😂😂እሱም ተጠያቂ ነው

    • @fidleytube
      @fidleytube Месяц назад

      @@user-lr8xl7hk6x እና ነፃ ነኝ ብላል እንዴ

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Месяц назад

      @@fidleytube እኮ ኢቶቢያ ህውሀት የአማራ ብልፂግና የኦሮሞ ብልፆግና የአብይ አህመድ ስርአት ሁሉም ለፍርድ ይቀርባሉ መጥፋት ያለባቸው ገዳይ ናቸው

    • @fidleytube
      @fidleytube Месяц назад

      @@user-lr8xl7hk6x አብ አህመድ እኮ ነው የገለልተኝ ገብተው እንዲመረመሩ ስሉ የከለከለ ያለው

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Месяц назад

    Thank U...

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Месяц назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ ❤

  • @HhHh-qh2lj
    @HhHh-qh2lj Месяц назад +23

    Tigray 💊🙏💗

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv Месяц назад +27

    እረ ጦርነት ይብቃ እኔ ሹፌር ነኝ ከሁመራ አዲስ አበባ ስሄድ በጎንደር ከተማ ዙሪያ ያየውት የመከላከያ እሬሳ የሰው ልጅ መሆንን ሁሉ ያስጠላል እንዴት የሰው ልጅ ለጥቂት ፖለቲከኞች እርስ በእርሱ ይተላለቃል

    • @Lal8995
      @Lal8995 Месяц назад

      ትክክል ጦርነት በቃን!! ወያኔ አሁንም የትግራይ ህዝብን በቃህ ሊላቸው ይገባል ። እንደ አኤርትራ ገንጥለው ጢባጢቤ ሊጨወትበት ነው። ስልጣን ላይ በነበሩበት ግዜ የትግራይ ህዝብ ምንም አልተጠቀመረ። ለራሳቸው የተጠቀሙበት። ወያኔ /ኢሀድግ/ leave alone የትግራይ ህዝብ።

    • @user-gy6zx8ts5t
      @user-gy6zx8ts5t Месяц назад +1

      ​@@Lal8995ምን አገባህ ስለ ሕወሐት የትግራይ ጉዳይ ነው።

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Месяц назад

      ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ ግን በአሁኑ ሰአት መንገዱ ሰላም ነው?

    • @tsegayohanes3441
      @tsegayohanes3441 Месяц назад

      Ene demo ye fano eresa nw yayehut

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Месяц назад

      @@user-xu5yh1ko1v አሜን ዝርፊው ከባድ ነው በየ መንገዱ

  • @user-mw9jx8fz8f
    @user-mw9jx8fz8f Месяц назад +13

    ደብሪፅ ኣይፈራም❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Месяц назад +19

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Месяц назад +18

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Месяц назад +50

    ደብረፅዮን ምንም አልተሳሳቱም ፤ ምላሻቸው ምክንያታዊና ተገቢነት ያለው ነው !

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Месяц назад +5

      አራሱንም ጨምሮ ሁሉ የኢህአዴግ አባላት ነው መጠየቅ ያለባቸው።

  • @abdikedir6994
    @abdikedir6994 Месяц назад +7

    አስገራሚ መረጃዎችን እኮ ነው ምትሰጡን ክበሩልኝ

  • @EkubayGebreyasus
    @EkubayGebreyasus Месяц назад +2

    ደብሪፅ ጅግና ❤❤❤❤❤

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 Месяц назад +16

    ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የትግራይ ህዝብ ሁሌም ከአንተ ጋር ነን ። ትክክለኛ ሓሳብ ነው የሰጠው ።

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y Месяц назад +11

    ደብሪፅ❤❤ትግራይ❤❤ ኢትዮ ፎረም❤❤ጌች❤❤

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад +13

    Abiy must go

  • @dagnachewbeshah-dn7ti
    @dagnachewbeshah-dn7ti Месяц назад +8

    ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ይስጠን!!🙏

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Месяц назад +10

    ዶ/ር ደብሪፅ አንበሳ መራሂና አቅላም ሙቁሉል አብ ጎንካ ኢና ❤❤❤ TDF Heroes

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Месяц назад +8

    Thank you TPLF and TDF

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 Месяц назад +1

    ተስፋ አለኝ ይህን ስርዕት በጋራ ታግለን ጥለን ህዝባችንን እንደ ምንክሰው

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Месяц назад +11

    ክቡር ዶ/ር ደብረጺዮን ከሪዲዮ ጣቢያው ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ ለኔ100% ትክክል ነው። መገንጠል የሚባለውን ነገር መቼም አልስማማም ፈጣሪ አያድርገው ነው የምለው።

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 Месяц назад +2

      ያ የተጋሩ ውሳኔ ነው።

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Месяц назад

      እሰከ መቼ የትግራይ ህዝብ በሰው በላ ይበላ አይበቃም ኢትዮጵያ ነን ባዮች ከውጪ ሀይል ጋር የጨፈጨፋቹት የታሪክ ቆሻሻ ሆኖ ቀረ።

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 Месяц назад

      @@FikirtGebiregZihabr ሃገር ንደሊ ሰባት ኣብ ዘለና ሃሊና ፖለቲካውን ኢኮኖሚያዊን ብሳይንስውን ጠንካራ ዝኾን ተቋም ንመስርት !
      ድሕሪኡ ክዓስል ዝደሊ ይዓስል።
      ኣብ ልዕሊ ህዝብና ጄኖሳይድ ዝፈጸሙ ህዝብና ክሳብ ሸውዓተ ዘርኦም ኣሳዲድና ነጥፍኣዮም።
      ብግለሰብ ደረጃ ኣብ ዝኣተዉ ኣቲና።
      ልክዕ ከም'ቶም ጂውሽ ዝገብርዎ ዘለዉ።

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Месяц назад

      ​@@FikirtGebiregZihabrያስጨፈጨፈው የከሰረ ፖለቲካ ቁማር ነው።እንደሕዝብ ችግር የለብንም።ስሕተትን ተረድቶ ለቀጣይ መሥራት ነው።የትግራይ ሠራዊትስ ቅቤ ነውየቀባው?ለ30 ዐመታት በማንነቱ(በሕዋሐት ትርክት)ሲጨፈጨፍ የኖረው አማራስ ነፍሱ የዶሮ ነው?

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Месяц назад

      ​@@FikirtGebiregZihabr
      አዎ የታሪክ ቆሻሻ ሆኖ ይቅር። መገንጠል የሚባል ወሬ የሰይጣን ነዉ። ድኃዉን የትግራይ ሕዝብ አይጨምርም።

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Месяц назад +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @YA2O23
    @YA2O23 Месяц назад +3

    Good morning, brother Yaye and Aba number one. VIVA TPLF 😆

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Месяц назад +3

    We'll come my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geleta1610
    @geleta1610 Месяц назад +3

    ሰላም በጋራ በሁሉም ትብብር ታቅዶ ከልተፈፀመ አይፀናም፣ መፈራረቅም ይሆን እንደሁ እንጂ ጦርነትም አይቆምም። አገርም አይረጋጋም። ሞኝ አንሁን ጎበዝ!!😓

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Месяц назад +10

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад +9

    ትራምፕ ጆሮውን ነው የተመታው
    አብይ አሕመድ አሊ ደሞ ግንባሩን ነው የሚነደለው እመኑኝ አይውልም አያድርም

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Месяц назад +1

      Wendoch tefu

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад

      @@Rich-cq8yl እንደዚህ ተስፋ አትቁረጥ ወዳጄ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Месяц назад +36

    ትግራይ ብትገነጠል ከልክ በላይ ልክ ናት ከትግራይ መለየት ቢበርደኝ ቢያሳዝነኝ ቢያስለቅሰኝም ልገንጠል ካለች ማንም ቢቃወማት እቃወመዋለሁ

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 Месяц назад +3

      ብትገነጠሉ ማነም አይቃወማችሁ ህገ መንግሥቱ የናተው ያፀደቃችሁት ሂዱ ገለቴ😂

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Месяц назад +4

      ማንም አይቃወማችሁም ❗

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Месяц назад +1

      ​@@nurityimer4474ካንተ ሰው በላ በምን ጥአሙ በሰላም ቆሎ በልቶ በሰላም መኖር ትውልዳችን እዲቀጥል

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 Месяц назад

      ​@@FikirtGebiregZihabrትውልድ ያመከነው ሕዋሐት እና ቡችሎቹ ብልጽግናን ጨምሮ የተከተሉት የከሠረ፣ያልሠለጠነ የፖለቲካ ባሕል መስሎኝ፣ሲያናክሰን የኖረ።

    • @user-gi1wi1ud6k
      @user-gi1wi1ud6k Месяц назад

      ፈጠን በሉ

  • @AaA-nq7il
    @AaA-nq7il Месяц назад +3

    ደብሪፅ💪💞

  • @Biruke3
    @Biruke3 Месяц назад +3

    ሠላም

  • @titi1401
    @titi1401 Месяц назад +10

    West Tigray, Abereha jera, Adi arkay is Tigray too.

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Месяц назад +12

    ደብሪፂዮን ጁግና የህዙብ ልጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YA2O23
    @YA2O23 Месяц назад +1

    We stand with Fano freedom fighter 💪

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Месяц назад +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Месяц назад +5

    Ethio Forum ❤️💛

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Месяц назад

    I ❤EthioForum

  • @hailutezazu5642
    @hailutezazu5642 Месяц назад

    ድል

  • @FantahunMisganaw-l8q
    @FantahunMisganaw-l8q Месяц назад

    ድልለፋኖድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Месяц назад +2

    ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ😢❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +24

    TDF the king of Africa ❤
    TDF the king of Africa ❤

    • @Ethio491
      @Ethio491 Месяц назад +1

      The king of monster in Africa

    • @yontig
      @yontig Месяц назад

      ​@@Ethio491jil

  • @feedelband205
    @feedelband205 Месяц назад

    እንኳን ደስ አለን የአማራው እና የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ መሪውን ጀግናውን እስክንድር ነጋን ለመምረጥ መብቃቱ ከምንም ነገር በላይ ለትግሉ ህይወታቸውን ለሰጡን ሰማእታት ትልቅ ክብር ነው :: ለነ አበደች እባቤ ና የግሞች ሰባት እለቅላቂዎች ለነ ብር አንጡ ነጋም ሙሾ የሚያወርዱበት ቀን ስለሆነ ሶፍት አቀብሏቸው::

  • @eyobgedey5930
    @eyobgedey5930 Месяц назад +25

    ብራቦ ደብረፂሖን መርጥ መሪ

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Месяц назад +4

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙

  • @Unfa372
    @Unfa372 Месяц назад +6

    FANO the king of the world.

    • @hammer5934
      @hammer5934 Месяц назад

      Fano = ISIS

    • @beharwabela6385
      @beharwabela6385 Месяц назад +1

      ለኣለም ይቅር ክልሉን ነፃ ኣላወጣም

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Месяц назад

    ታከለ ኡማ ወደ ብልፅግና ቤት ሲገባ እስክንድር ነጋን ከፍኖ ትግል ገለል በልልን ይላሉ አለመታደል ነው።

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 Месяц назад +1

    Welcome

  • @solomon243
    @solomon243 Месяц назад +2

    በትግራዎይነቱ የማይደራደር በርገርና v8 የማያታለው ቆራጥ መሪ።የኔ ጀግና እድሜ ይስጥህ

  • @Mame-p5e
    @Mame-p5e Месяц назад +6

    ድል ፋኖ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад +3

    ገዳይ ጀነራሎች፤ ስድ አፍ አስገዳዮችም ለፍርድ ማቅረብ ይገባል።መጥፎ ንግግር ራሱ ለግድያ እንዳደረሰ ማን ይክዳል።እነዚህ አስገዳዮች በነፃ እንዲንቀሳቀሱ መፍቀድ ከወንጀሉ ተባባሪነት አያድንም።

  • @user-hw2ws9qf9e
    @user-hw2ws9qf9e Месяц назад +2

    አህለን 🎉🎉🎉

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 Месяц назад +2

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝቤ 😢 ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 Месяц назад +1

    Fanooooooooooooooooooo ❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Месяц назад +23

    ኢትዮጵያን የሚያድናት #አማራ ብቻ ነው።#ብልፅግናን ያጠፋዋል።💪💪💪🇪🇹

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Месяц назад

      ፋኖ ጦር ወንጀለኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል በዓለም ላይ ተመዝግቧል። በአለምአቀፍ የሚዲያ ዘገባ የማትደርሰው ለዚህ ነው። ፋኖ ክርስቲያን ጃንጃዊድ ነው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +2

      አማራ በትግራዩ ጦርነት ባይሳተፍ ኖሮ አስተዋይ ኢትዮጵያውያን ብዬ ነበር የምጠራችሁ፣ አቢ ወያኔን በአማራው ጦርነት እንዲረዱትና ሑመራና ወልቃይት በፍጥነት እንደሚሰጣቸው ጠይቆአቸው በአማራው ጦርነት አንገባም የሚል መልሰ ሰጥተውታ።

    • @yontig
      @yontig Месяц назад

      Ethiopian myatefat amhara new endewm....too emotional, too uneducated. No merih. Look into yourselves first

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +1

      አማራ ማዳን የነበረበት በ1983 ወያኔን ባለማሳለፍ ነበር፣ አሁንም ቀላል የማይባል ሆዳም አማራ የአቢ ደጋፊዎች ናቸው፣ በዚህ ዓይነት ነው አማራ የሚድነው አልገባኝም።

    • @solomonabraha756
      @solomonabraha756 Месяц назад +1

      በአንድ ብሄር ብቻ የምትድን ኢትዮጵያ የለችም ስለዚህ በአማራ ብቻ ትድናለች ብሎ ማለት ትዕቢት/ትምክህት ብቻ ነው የሚሆነው ምክንያቱ ነገ የሚታይ ነውና።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Месяц назад +1

    Ethio Forum ❤

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Месяц назад +4

    ከበቃው ውጣጣጣጣጣጣጣጣጣ
    የኢትዮጵያ መከላከያ አራዊት

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Месяц назад +4

    ባቡሩን እንደ ኮንደሚንየም ኬኛ ይለዋል

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @rtek5867
    @rtek5867 Месяц назад +1

    Dr Debretsion Tebarekkk!

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 Месяц назад +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏💊

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 Месяц назад +3

    መጨረሻቸው ወደዛው ነው
    አሳምነው በሄደበት መንገድ እራሱም ይሄዳል

  • @Mnbarbmelamnbarbmela
    @Mnbarbmelamnbarbmela Месяц назад +3

    ድል ለሕወሓት❤❤❤❤

  • @user-kh8ke3fm5p
    @user-kh8ke3fm5p Месяц назад

    ❤ኣብይ እስካለ በኢትዮጵያ ሰላም የማይታሰብ ነው❤

  • @ermiyasgenene5108
    @ermiyasgenene5108 Месяц назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Месяц назад +1

    Ufff hulum sew ende Yayesew behind yeunet abat❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FGx-js7co
    @FGx-js7co Месяц назад +6

    ♥️💛🙏

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Месяц назад +4

    🙏💛❤️

  • @user-vi9gu2ju7r
    @user-vi9gu2ju7r Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @klm9872
    @klm9872 Месяц назад

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Месяц назад +10

    ፍትህ ለተጨፈጨፎው የትግራይ ህዝብ ‼️ጆኖሳይደሮች ወደ ፍርድ ይቅረቡ📌

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Месяц назад +4

    ከወደቀ ብልፅግና ጋር ፋኖ ድርድር አያደርግም!!!

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446 Месяц назад +2

    ደብረ ዕንኪሊል ፅቡቕና ዘየሻሚ መልሲ

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 Месяц назад

    ❤❤❤❤ 13:58

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp Месяц назад +4

    ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Месяц назад

  • @Habesha28
    @Habesha28 Месяц назад

    Where is the link to rfi interview of Debretsion?

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 Месяц назад +3

    ድል ለኣማራ ፋኖ

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 Месяц назад +1

    ደብሪጽ ንጹህ ሓቀኛ ጀግና ወዲ ህዝቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 Месяц назад +4

    Independent Tigray is a MUST!

    • @Ermiasabrham
      @Ermiasabrham Месяц назад +1

      ምን ልትበሉ ነው

    • @paulosh6916
      @paulosh6916 Месяц назад

      @@Ermiasabrhamከናንተ ከሃዲዎች እና ገዳዮች መኖር ብንራብ ይሻለናል!

    • @paulosh6916
      @paulosh6916 Месяц назад

      @@Ermiasabrhamከናንተ ከሃዲዎች እና ገዳዮች መኖር ብንራብ ይሻለናል!

    • @teregnenetyewdem1179
      @teregnenetyewdem1179 Месяц назад +2

      ⁠@@paulosh6916kehadiwochena gedawyoche??? Yenante sim min lihone new? Kelit ansito yemitiserqu. Gediyawen mannew yakenawenew beHiwahat gize?? Ahunim aleqeqachehunim keahunu PM tebyew gar ager yemibetebitew man new?? Ketalianim gar honachehu yaderegachihutin tawqaklachihu. Welqayitin agegnalehu bilachehu endeWISHA lehachachihun atantebatbu.

    • @user-hm6ez8dx1x
      @user-hm6ez8dx1x Месяц назад

      ​@@Ermiasabrhamእኔኮ ምንስ ኣርገቹሉን ነዉ ?

  • @TeklayeGmedhen
    @TeklayeGmedhen Месяц назад +1

    ❤🎉🎉

  • @Td5dfgFdhcd
    @Td5dfgFdhcd Месяц назад +2

    ለምን ጀነራሎቹ አብይን በያዙት አቅም ከያናግሩትም ከመረራቸው በጃቸው ያለው ኮባ ነው