ተቃጠልኩልሽ !! ምርጥ አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Ethiopian New Yegeter Comedi Drama )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 68

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Год назад +18

    ወሳኝ አስተያየት ልስጣችሁ ግን ለምድነው ሆለየ የቤታችሁን ውስጡን አታሳዩም ሁለዬ በር በሩን ደጅ ደጁን እምታሳዩን ከሰራችሁ እተዋናይ ቲቪ እደንምዋ ሁሉንም አሳዩ ለአስተያዬቴ መልስ እፈልጋለሁ

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Год назад +4

      1. ፊልም ያለ ብርሃን አይቀረፅም። ቤቱ በቂ የተፈጥሮ ብርሃን ከሌለውስ።
      2. አሰተያየቴ ወሳኝ ነው ማለት ምኑን ነው የወሰንሽው?
      3. መልስ እፈልጋለሁ ማለትስ ከፍለሻቸዋል?
      የአንዳንድ ሰው ድፍረት

    • @fikruchane4507
      @fikruchane4507 Год назад

      አንዳንዴ የምንጠይቀውን ጥያቄ በደንብ ማጥናት ያስፈልጋል፣ ገና ለገና ጥያቄ አለኝ በማለት በተወላገደ ፊደል ከማቅረብ ከዚህ በፊት የተሰሩትን ድራማ ማየት ያስፈልጋል፣ ብረሃን ያንሳል የሚለው በቂ ሙያዊ መልስ ሲሆን፣ የድራማው መልክት ወሳኝ ነው፣ ለኛ እደጅም እቤት ውስጥም የሚሰራው ጡሩ ነው ቀጥልቡት

    • @user09615
      @user09615 Год назад

      kkk......min kebetu min aleh litwersachewu new ende abiy ahmed kkkk

    • @girumtisfay8874
      @girumtisfay8874 Год назад

      ተንሸዋሯል አስተያየቱ

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Год назад +3

    አቃጠለችህ አዩ ወይኔ ወንድሜ እኔን kkkkkkk በርቱ ግን ድራማውን አስረዝሙልን እባካችሁ ልባችንን አንጠልጥላችሁ እልምምምምም አትበሉ kkkkkkk ውድድድድድድ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +3

    ሱሱስ፣ሆናችሁብኝ፣የኔጎጆች፣ሲምርባችሁ🎉

  • @almetyimam
    @almetyimam Год назад +6

    ወይኔጥፊ😂😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад +8

    ደብድበሀት ምን ሆነሻል ትላታለህ አይ ወንዶች ካለ ሴት ህይወት የላችሁም ግን ገብቷችሁ አያውቅም። የሴትን ግፍ ስትከፍሉ ማየት እፈልጋለሁ።

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +1

    አይአያሌዉ ትበይንን በጥፊሲመታት የኔጆሮ ተቃጠለ በስላሴስም ኡፍፍፍ ምን አስደነገጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ወይ አዩ

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 11 месяцев назад

    ትበይን እግዝያብሄር ይይልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад +2

    እኔ እኮ እንዴት እንደምወዳችሁ ወይ ችሎታ። ግን ንገሩኝ እስቲ በትክክል ከየት አካባቢ ናችሁ። በጣም የሚያሳዝነው ግን ሴት ልጆች ያልታደልን ነን ለምንድን ነው አያሌው ትበይንን የመታሀት አቅም ስለሌላትና ሴት ስለሆነች

  • @ZainabSaeed-d9q
    @ZainabSaeed-d9q Год назад +1

    በርቱደስይላልአስተማሪነዉ

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Год назад +2

    ኧረ አያሌው 😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      አረአያልው ወድወድሸተ ትክ😂😂😂😂😂😂

  • @HassnEberahim
    @HassnEberahim 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂
    ኧረ ፈነዳሁ በሳቅ ጥሬ ቃሪያ
    በውነት ግፍ ነው

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Год назад +1

    አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ ሰው አማኙ
    አያል ሊገለኝ በሽጉጡ አዳመኑት 😂
    ተው ደሜ ተው ደሜ
    እረተው ትበይን ካመረረች የለውበትም ቡናችውን ጠጡ ጨይቁላህ 😢
    አያሌው

  • @محمدسراج-د2ع
    @محمدسراج-د2ع Год назад +4

    ትብየን አልተፈችም ጥፊው😂😂😂😂

  • @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ
    @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ Год назад +1

    ውድውድ ሸቶዋል አያሌው😂😂😂

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Год назад +1

    ጀግና ጠብቀው ትበይን አበዛሽው ተደብድበህ ና አይባልም ሞትም እኮ አለ ሲደበደብ ቢሞትስ ስንት ቅጣት እያለ ተደብድበህ ና ማለት ደግም አይደለም ትበይኔ አያሌው የዋህ ባል

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Год назад +2

    ሳይረገዝ ልጄንንንንን

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад

    😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅቅቅቅ

  • @awekejenberu-lo7te
    @awekejenberu-lo7te Год назад +5

    ኧረአያሌው በሴት መላ ተሸወድክ ትበይን ግን አድናቂሽነኝ

  • @tesdatessa5142
    @tesdatessa5142 Год назад +1

    አራ 😂😂😂 ግፍ ናውውውውውው

  • @AbelTadese-o4u
    @AbelTadese-o4u Год назад

    ወይኔ ጥፊ😅😅😅😅😅

  • @Solomon-d1k
    @Solomon-d1k Год назад

    Ayea ayalwwu

  • @Figu-j5u
    @Figu-j5u Год назад

    አይ አያሌዉ😂😂😂😂😂😂

  • @zematube1219
    @zematube1219 Год назад +2

    እኛ ወንዶች እኮ ምስኪኖች ነን ስናሳዝን 😅
    እውነት መስሎት ተንገላታ እኮ
    እንግዲህ እኔም ነቄ ብያለሁ 😂😂😂

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj Год назад

    Btacwen enywe endbftue

  • @DjenAbera
    @DjenAbera Год назад

    ሴቶች ለካ እደዚህ ጨካኝ ናችሁ በጣም አናደድሽኝ ሲጀመር መጀመሪያም አንች ነሽ ነገረኛ ሲቀጥል ተደብድበህ ና ማለትሽ አየ እኛ ወንዶች ሞኞች ነንኮ

  • @ybekaly9225
    @ybekaly9225 Год назад +4

    ትበይን ጡትሽን በን ነው ያሣድግሽው 😅😅ንገሪኝ እሢቲ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад

    ክክክክ ትበይን በጥሬ ቃሪያ አቃጥላ ቁጭ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Год назад

      ተመተህ ታላየውህ 😂😂😂 ወየሁ

  • @user09615
    @user09615 Год назад

    tibeyn tikikilm aliserashm yiwedishal anchi gin achiberbary honsh

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Год назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ

    ብርቱደስይላል

  • @user09615
    @user09615 Год назад

    wey gud misknu ayalewu tsensalech bilo tesekayeko

  • @ZelalemChalachew-iu7zl
    @ZelalemChalachew-iu7zl Год назад

    Yene jegina balemlay white 1gna

  • @amniat3531
    @amniat3531 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Год назад

    ፈልፈላ ሴት አልወድም🤏🏽

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Год назад

    ድምፅ የለም

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +1

    ሴትልጅ፣ብላሀተኛናት፣ኪኪኪኪኪኪ

  • @aflexsurvey323
    @aflexsurvey323 Год назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Yergad
    @Yergad Год назад

    አንች ጉደኛ ነሽ ይ ትበይንተ

    • @busyline3833
      @busyline3833 11 месяцев назад

      ትበይን ተኮልሽ አያልቅም😂😂😂

  • @mayjuneararsa9632
    @mayjuneararsa9632 Год назад

    Beteleyim ye tebkewun bete wustun ayitenew anawukem

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад +3

    ብርቄ በጣም ቆንጀ ሴት ነሽ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Год назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @عمرعبدالعزيز-ج7ز9ق

    😂😂😂😂❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад

    ደሞ የጭፈራዋ ነገር

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Год назад

    ፊትሽተርፋን

  • @assefatibeb9108
    @assefatibeb9108 Год назад +3

    ያለ ሽፌ ምንም አታምሩም

    • @entyew3204
      @entyew3204 8 месяцев назад

      በሽተኛ ትሆናለህ

  • @noord1203
    @noord1203 Год назад

    ያልበሰለ ማንጎ

  • @tuba9437
    @tuba9437 Год назад

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 11 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂