ሰበር ሰበር ሰበር - ጉድ ወጣ ለአመታት በኢትዮጵያ ላይ ያሴረው ሰው ከአሜሪካ ፍርድ ቤት የተሰማው ሰበር ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 128

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 месяца назад +20

    መቼም ቢሆን ግዜው ይርዘም እንጅ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከእግሯስር እንደሚወድቁ ተስፍ አለን እማማ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፍ. ኑሪ ለዘላለም

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 месяца назад +15

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም❤❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 месяца назад +1

    አወይ እግዚአብሔር ለተበደሉት ትክክለኛ ፈራጅ ተመሰገን ኢትዮጵያን የምትጠብቅ አትተኛም አታንቀላፋም. እባካችሁ ያገሬ ህዝቦች ንቁ ወደ ትክክለኛው እግዚአብሔር አምላክ ተመለሱ ክፋታችሁንም ተው እሱ ሀገራችንን ይባርካልና ።

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 месяца назад +15

    ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤

  • @abayeyoutube7773
    @abayeyoutube7773 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ሃያል ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 месяца назад +13

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠላቶችሽ አላህ ያዋርዳቸዉ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 месяца назад +28

    ኢትዮጵያዬ ጠላቶችሽን ከምድረ ገፅ ያጥፋልሽ ☝️☝️

    • @tefericherinet1196
      @tefericherinet1196 2 месяца назад

      Gy cc n no zzz z,,''" cc c,,,z zzz,,,, zzz zzz x

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey 2 месяца назад +44

    አገሬ ኢትዮጳያ ጠላቱችሽ ከእግርሽ ስር የወደቁ❤

  • @tamiratalemu1779
    @tamiratalemu1779 2 месяца назад +8

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዝአብሄር ትዘረጋለች

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 2 месяца назад +9

    እሰይ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር አለ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 месяца назад

    አቤሎ እንደ ዛሬ አንጀቴን ርሶ አያውቅም ተመስገን ሃገሬ።
    ምንም ጊዜ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን ይጠብቃል።ተመስገን ሁሌም ተመስገን

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 2 месяца назад +1

    ለሁሉም ግዜ አለው አይዞሽ አገሬ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ አቤሎ❤

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ስምህ ይባረክ!

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 2 месяца назад +2

    ኬር አሰማን
    አማን ያሳደርከን እማን አዉለን🙏🌹

  • @hyateMohammed
    @hyateMohammed 2 месяца назад +2

    ወይ ጉድ ግብፅ እንደሷው ወፊት የሆነ አታጣም ለኳ ምን ግዜም ለሀገሬ ተንኮል ያሰበ ሁሉ መጭረሻው አያምርም

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 месяца назад +1

    Thanks abail 🎉🎉🎉🎉🎉I heard a good news morning time thanks god amen ❤❤🎉🎉

  • @zd820
    @zd820 2 месяца назад +3

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን በርታ

  • @madotube3523
    @madotube3523 2 месяца назад +2

    ሀገሬ አይዞሽ አምላክሽ አይተኛም

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 месяца назад +8

    ሌሊቱን በሰላም ያሳደርከን ቀኑንደሞ ባርከህ ቀድሰህ በሰላም አውለን ❤❤❤❤

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 месяца назад +1

      🤲 አሜንንንን በሰላም ያውለን

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ 2 месяца назад

      አሜን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 месяца назад +2

    እልል ልብ የኢትዮጵያን የነካ
    የለውም በረካ እሰይ የት አባቱ

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 2 месяца назад +16

    እንዴት አደራችሁ መልካም የስራ ቀን ይሁንልን 🙏🙏🙏 እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን 🙏🙏🙏

    • @badrea36
      @badrea36 2 месяца назад +1

      ማርያም ምን አቅም አለት ልጠብቃን
      ሰዉ ነች ::

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 месяца назад

      ​@@badrea36በማታቁት ነገር ዝም ነው የሚባለው ።

    • @yemariam628
      @yemariam628 2 месяца назад

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 2 месяца назад

      ​@@yemariam628እምታቂው ንገሪና😂😂

  • @mohammedandualem3281
    @mohammedandualem3281 2 месяца назад +1

    አንዳንዴ በምታወራችው ዜናዊች ላይ ቪዲዮችንና ፎቶወችን ብትጠቀም ጥሩ ነው

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ ማሸነፏ ሀቅን ስለምትከተል ነው።❤

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም። አንድ ባንድ ዱብ ይላሉ።

  • @Robel-e2k
    @Robel-e2k 2 месяца назад +2

    Ethiopian 🇪🇹 gena telatesh hulu ege yesetal 😭😭😭🤷‍♀️hagerey betam new yemewedesh

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሐገሬን በደምህ ሸፍንልኝ አደራ።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 месяца назад +5

    شكرا أبيل( يوينو ليج) لهذا اليوم الأخبارالإثيوبيا.
    إن الله يحفظ الإثيوبيا.
    -------
    ኢትዮጵያ : ሆይ ደስ ይበልሽ :
    በአምላክሽ ኅይል : በአብይ ልጅሽ
    ___________________
    Ethiopia has history of being attacked by foreigners but none of them were ever successful.
    God Is with you 🇪🇹.

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 месяца назад

    ደስ ስትሉ ሁሉም አገር ወዳዳ ነው 😢😢😢ምንአለው እርስ በራሳችንም ባንጣላ🙏🙏❤️💛💚

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 месяца назад +1

    እሰህ አገረ እትዮጵያ ኑር

  • @sadiyaridwan7350
    @sadiyaridwan7350 2 месяца назад +2

    ኢዮጵያ ሀቅሽ ተደብቆ አይቀርም ዶ/ር አብይ እንኳን ሀቅህ ወጣ ገና ይወጣል

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 2 месяца назад +6

    1ኛ ላይክ ግጬኝ

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 2 месяца назад +2

    እልል በይ ኢትዮጵያ

  • @MariyYkidanleji
    @MariyYkidanleji 2 месяца назад +1

    ፍጣሪ ኮ ስራዉ ጉሩም ነዉ በሚስኪና ኢተዮጴያ ግፍ የሚሰሩትን እንዴት እንደሚፍርድባቸዉ የጠላሽ ይጠላላ ሃገሬ ሰላምሽን እሚያሳጡሽንም እንደዚህ ፍጣሪ ይፍርድባቸዉ

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 2 месяца назад +3

    ኢትዬጲያን የነካ የለዉም በረካ

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 месяца назад +1

    Ellllllllll congratulations Ethiopians people's amen abichu great hero leadr congratulations u too amen

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 месяца назад +2

    አሁንም ለኢትዮጵያ ብዙ ነገር መበላሽት የውጪዜጎች እጂ አለበት ፈጣሪ ያጋልጣቸው ሴረኛውች

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 месяца назад +1

    እናቴ እምዬ ኢትዮጵያዬየኔ እቁ አገር የአንቺ አምላክ አያንቀላፋም ገና ገና ከእግርሽ ስር እዲወድቁ ያረግልሻል ፈጣሪ አንቺን የነካ የለውም በረካ።ከሐገራችን ውጪ ኢትዮጵያ ላይ የሚያሴሩ ከነዚህ ይማሩደ

  • @mesrakteref4895
    @mesrakteref4895 2 месяца назад +9

    ለዚህ ነው ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሃገር ናት የሚባለው ድንግል ከነልጇ አለቻ

  • @mesrakteref4895
    @mesrakteref4895 2 месяца назад +1

    ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @penojulu3657
    @penojulu3657 2 месяца назад +5

    Nothing evil formed against Ethiopia be succeed, God is always stands with Ethiopia

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 2 месяца назад

    Alahmudulila❤🎉Congratulations ኢትዮዬ❤

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 2 месяца назад

    አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፡

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ።

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz 2 месяца назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም በሙሉ

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 2 месяца назад

    ኢትዮጲያን,አላህ,ይጠብቃት❤❤

  • @jhggvbh8669
    @jhggvbh8669 2 месяца назад +1

    ሰላም ያሳደርክ ሰላም ያወውለንን

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 2 месяца назад +2

    Good morning abelo ❤ my breakfast 😊

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ሃገሬ እግዚአብሔርን ነው ሰማይና ምድርን የፈጠረ ነው ስለዚህ ነው ሁል ጊዜ ጠላቶችዋ ከግሯ በታች የሚወርቁላት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እባካችሁን ፀልዩ ከኢትዮጵያ ምድር ዘረኝነት እንዲጠፋ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ጥምብና 😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 2 месяца назад +14

    የኢትዮጵያ አምላክ በኢትዮጵያ ላይ የሰሩትን አንድ ቀን በአፍጢማቸዉ ማቆሙ አይቀርም።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      😂😂😂😂 በአፍጢማቸው ነው

  • @SamibatuBulante
    @SamibatuBulante 2 месяца назад +1

    አለ ዳኛ እውነተኛ የማይቃባል ጉቦ ማመፃኛ በቅን የምፋርድ የችግራኛው ዳኛ

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ኣምላክ !!

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 месяца назад +1

    መልካም ለኢትዮጵያ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 месяца назад +2

    አቤት የግብፅ ክፋት ኢትዮጲያ እንደኔ ትበለፅጋለች በቀጠናዉ ተፅኖ ታሳድራለች ነዉ በቃ የሷ ጥረት እንጂ ሌላ ነገር የለም

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 месяца назад +3

    እውነት ብትዘገይም እንዲህ ትወጣለች ....? 🙏

  • @muluguadu6381
    @muluguadu6381 2 месяца назад +1

    I am first have a wonderful day,and God bless everyone. ❤

  • @TinsukaAbebe-dv4km
    @TinsukaAbebe-dv4km 2 месяца назад +1

    አቤላ🙏🙏

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 2 месяца назад

    Ethiopian yenka yelewm brka ❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 месяца назад +6

    በምክንያት እኮ ነዉ ኢትዮጵያን አትንኩ የምንለው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 месяца назад +1

    የግብፅ መንግስት የወንጀሉ ተባባሪ ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለበት የኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation 2 месяца назад +1

    እነሱስ ስራቸው ነው ግን እንደ ኢትዮጵያን የደነዘዘ ህዝብ አለግን? እንዴ እርስ በራስ ስንባላ እንኳን ለምን እንደምንባላ የማይገባን ዱዝ እኮ ነን። ይሄ ሁሉ ሲሆን ስለሃገር

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ አምለክ ገና ሌሎችን ባንዳዎች እንዲሁ ያዋርዳል ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @AsterTaye-l5y
    @AsterTaye-l5y 2 месяца назад +2

    አቤልያ፡እንዳስደስተከኝ፡በረካ፡ሁንግአሁንም፡የኢትዬጽያ፡ጰላት፡ይጋለጥ

  • @et2507
    @et2507 2 месяца назад +2

    እጀ ጠባብ
    ======
    በሃገረ ኢትዮጵያ ሱሬው እጅ ኣለው ኣሉቴ?! I, the stratified, standardized, double-blind and/or worn-out REPUBLIC.

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 2 месяца назад

    ምን ያመዝናል ❤❤❤❤❤

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 2 месяца назад +1

    Nice News!

  • @6Sky6
    @6Sky6 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤Blessed news .🎉By Harming Ethiopia 🇪🇹 No anyone could live peaceful life . Curse upon her enemies .
    ማንም ኢትዮጵያን የሚበድል ሠላማዊ ኑሮ ኣይኖርም :: ኣገሬን የሚጎዳ መዓት ይውረድበት ::

  • @AlhamdullilahEverything
    @AlhamdullilahEverything 2 месяца назад

    Alhamdullilah Ethiopian yenaka yelawm baraka

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 2 месяца назад

    ይቼ ሆዳም ከነባሏ አላህ ያዋርዳቸው

  • @AbdilmejidNuriye
    @AbdilmejidNuriye 2 месяца назад

    Ilov Ethiopia

  • @temesgenhabitemariam967
    @temesgenhabitemariam967 2 месяца назад

    አለ የሚሰማ የሚያይ ቅን የሚፈርድ!🙏

  • @raheldjene
    @raheldjene 2 месяца назад +1

    የግብፅ ሴራ ገና ምን ታይቶ ይጋለጣል 😊

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልል

  • @NegusuMengstu
    @NegusuMengstu 2 месяца назад +4

    ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ የሚባለውን ይመስላል

  • @abdellaamin8985
    @abdellaamin8985 2 месяца назад

    Ethiopia forever

  • @seadaabdullahi4185
    @seadaabdullahi4185 2 месяца назад

    Alhamdulillah

  • @AbresheOne
    @AbresheOne 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 месяца назад

    Denk..seber..zana..enamesegnalen.abalo🙏🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 месяца назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ገና የአገር ባንዳዎችንም እንዲሁ ትጋለጣላችሁ

  • @zelalemabebe7276
    @zelalemabebe7276 2 месяца назад

    አቤል 2 ቀን አለፈው ዜናው ምነው

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 месяца назад

    ደስ ሲል እዛው ይበስብሱ

  • @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
    @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ xeltish yixifa

  • @Workiyenagesh
    @Workiyenagesh 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 2 месяца назад

    Ethiopian yenka yelwem berka

  • @Vision41-
    @Vision41- 2 месяца назад

    Eytbkuk nebr kchalk kez sate tenshe kadm belk betmta arife nebr 🎉❤🎉

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 месяца назад

    አይ ኢትዩጽያየ ጠላቶችሽ ቀን በቀን ከላይሽ ላይ እያራገፍሽ ይሄንንም የኦሮሙማ ስይጣናዊ አገዛዝ ከላይሽ ላይ አሽቀንጥሮ ጥሎልሽ የድንግል ቃል ኪዳን ሀገር ትንሳኤሽን ያሳየን ቸሩ መድሀኒያለም አሜን

  • @GezawWerdefa
    @GezawWerdefa 2 месяца назад

    "ድንቅ አጋር ። "😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጉዳዩ በዚሁ ይቀጥላል ማለት ነው። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እራት እንኳን ሳልጋበዝ ?😂😂😂😂😂እናቴ ሳትድን ?😂😂😂😂😂አባቴ ተዋርዶ "ድንቅ አጋር " ተተካች ?!!!! 😂😂😂😂😂😂😂 OH USA !!!!!/ Revange እወዳለው። /ማርያን። / Katy Perry ን እንኳ የማትወዳደ ቦርኮ " ድንቅ አጋር " እገላታለው።/ከቻልኩ ማለቴ ነው።/ በህይወቴ እንደ በቀል የምወደው የለም። 😂😂😂

  • @riyadmohammed5986
    @riyadmohammed5986 2 месяца назад

    Ethiopian yenka yelowm berka

  • @Robel-e2k
    @Robel-e2k 2 месяца назад

    Egezabeher mene alebet abiy ahemedene edezey beyagaletew

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 2 месяца назад

    አይ ግብፅ በኢትዮጵያ ምክንያት እድሜ ልኩዋን እንደከሰረች ትኖራለች ፈጣሪን ማሸነፍ አይቻልም እሱ የሰጠውን ማንም አይከለክልም 👆🏽👆🏽👆🏽የከለከለውንምማንም አይሰጥም ከኛ ብትስማማ ታተርፋለች እንጂ ተርጉሙላት እምትችሉ 😳😉

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty 2 месяца назад

    Abelo ethiopian son

  • @SewwBerihun
    @SewwBerihun 2 месяца назад

    Mendez's Photo?

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 2 месяца назад

    እረ ተው የውጪ ሰው ሳራ ቢያሴር ለምን ገረማቹ ያገራቹ መሪ ምን እያደረገ ነው እ

  • @MubarekAbdu-in2nb
    @MubarekAbdu-in2nb 2 месяца назад

    Mastawekiya sralgn

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 месяца назад

    ከመሪው ከአብይ በላይ ያሴረ የለም የሀገሬን ወጣት እያረገፈ ያለው።

  • @feyisabunagemeda269
    @feyisabunagemeda269 2 месяца назад

    Ethiopian yemenakat bemulu endze yewarade

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 месяца назад

    Egypt 🇪🇬 ☝️😭🇪🇹🙏😭🇪🇬☝️🇪🇹🙏😭🇪🇹☝️🙏😭🇪🇹🙏😭🙏🇪🇹🙏