እንደ እድሜው ያልተገኘው ፓስተር ርዕስ ለማስቀየር የሞከረው ጌርሳም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 33

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 5 месяцев назад +3

    ክርስቶስ የፍቅር አባት የትህትና አባት ፤ ማርያም የፍቅር እናት የትህትና እናት፡፡

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 4 месяца назад +1

    Wademochyi tabraku zamanchu yebareke eyoba hulachume waldite amlke yetehitena enter mane endaswa ala mareto anatu yadaragate

  • @almazYouTube-p3y
    @almazYouTube-p3y 5 месяцев назад +5

    ኢዮቤ ❤

  • @HaymanotmkonenDurasa
    @HaymanotmkonenDurasa 5 месяцев назад +1

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ❤❤❤❤

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 месяцев назад +4

    ከሰው ሁሉ ማለቴ ከፍጡራን እንደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትህትና ማን ሊኖረው ይችላል ጊታችን ከሷ ሰው መሆኑን ሲነገራት አምና የተቀበለች እንደሷ ያለህ ማነው የናንተ ድንቁርና ደግሞ የተለየ ነው ለዚህ ትህትናዋ ንፅናዋ ነው እኳ ያስመረጣት እግዚአብሔር ወደፈጠረው ፍጥረት አሻተተ አብ ለ ልጁ እናት የለያት የመረጣት ነው እነዚ የአጋንንት ማደሪያዎች ሁሌ ለመቃወም ለመተቸት ሲጀመር አታውቋትም ትውልድ የሆነ ያቃታል ስለሷ ይገባናል

    • @Ha17326
      @Ha17326  5 месяцев назад

      አለመረዳት ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 месяца назад +1

    #ጩኸትንከደምረውአለመረዳትንከጌርሳም 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿everyone fallow this hashtag !!!

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 5 месяцев назад +6

    የሚገርመኝ ጴንጤዎች ግን ሚጢጢ ጭንቅላት ነው ያላቸው

  • @tadw
    @tadw 5 месяцев назад +1

    Good job, 👍 👏🏻 ጌርሳም!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ፍቅር ያለው ሰው ሁሉም ነገር አለው ። እየሱስ ፍቅር አለው ማለት የሁሉም ነገር ባለቤት ነው ። የማሪያም ትህተናዋን ስንገለፅ ምክንያቱም ከፍጡር ሁሉ የዕሷ ትህትና ይበልጣል ፣ ለምሳሌ ጌርሳም ሴት ሆነ እየሱስን ቢወለድ እነደማሪያም አስቡት ትቢቱን ዛሬ ? !!!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 месяца назад +1

    ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ደንቆሮ ጌርሳም ? ….

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 5 месяцев назад +4

    ጌርሳም የወደቀ አመለካከት ነው ያለህ ምሳሌህ ሁሉ የግንበኛ ነው 😂😂😂

  • @Lily-pb9uf
    @Lily-pb9uf 5 месяцев назад +1

    eyob cristian new cristos amelak endehone yaweqal kesew ga ayawedaderewem

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 месяца назад +1

    አታጣሙት ባጭሩ የማሪያምን ትትና ዎን ለማሳየት ነው ለማረያም ያላቹ ጥላቻ ጥግ ድረሰ ሰለሆነ እንከን ተፈ ትፈልጋላቹ ሎቱ ሰሰባት

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 5 месяцев назад +1

    Germano blo amaregna atawekem

  • @tibebuhailu8965
    @tibebuhailu8965 5 месяцев назад +3

    ሲጀመር ፍቅር የሁሉም ነገር መጠቅለያ ነው ተብሎ የለም እንዴ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 месяцев назад +5

    እርሱ ማን ስለሆነ ነው ይቅርታ ጠይቅ የሚለው እኛ ኦርቶዶክሲያን ነን እኮ እዮብ ያለው ይገባናል ። እና ታዲያ ዼንጤዎችን ነው ይቅርታ እንዲጠየቅ የፈለከው ? በጭንቅላተቸሁ ተተከሉ ። ቀድሞስ እየሱስን የት ታቁታላቸሁ እዩ-ጩፋን እንጂ ?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 месяцев назад +3

    ጌርሳም እስኪ ይሄን መልስ በዕግዛቢሄር ከፍጡር እነደማርያም የተመረጠ አለ ? መልስህ የለም ከሆነ ? ማርያም ለትልቁ አምላክ እናት እነድሆን ተመረጥኩ ብላ እራሷን ከፍ አደረገች ወይስ ዝቅ አደረገች ? በርግጥም እራሷን ዝቅ አደረገች ! የሚገርም ትህትና “ ፍቅርን ከእየሱስ ትህትናን ከማርያም “ ማለት ይሄ ነው። ዶንቆሮ ጌርሳም !! እዮባ አምላክ ሁሌም ያጠንክርህ !! ደሞም አመሰግንሀለው ለሰጠኸን hashtag #ፍቅርከእየሱስትህትናከማርያም 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @RedietPoland
    @RedietPoland 5 месяцев назад +1

    ልባርከው ጊታዬ ን ልባርከው ትሉ የለም በለው የተስፋዬ ጫላ

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 4 месяца назад

    ለምንድን ነው ጴንጤ ቀጥተኛ መልስ ከመመለስ ይልቅ ወደ ማብራሪያ የሚሄዱት ምን አይነት ባሕሪይ ነው።

  • @jazyhailu4803
    @jazyhailu4803 4 месяца назад +1

    Ashes negere ne

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 4 месяца назад +1

    አረ አሁንስ እነዚህ መናፍቃን ዘቀጡ ኤጭ እንዴት አማርኛ ተምረው ይሄንን መረዳት ያቅታቸዋል

    • @Ha17326
      @Ha17326  4 месяца назад

      ትክክል

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 4 месяца назад +1

    777777777

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 3 месяца назад +1

    ይህ ሁሉ መፍጨርጨር ለምን የማርያም ስም ተነሳ ተጠራች ነው በቃያማቸዋል እኛ ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም እንማራለን

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 месяца назад +1

    በለው ፣ እዮባዬ ይሄን በእየሱስ ስም የተደበቀ ሰይጣን ።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 месяца назад +1

    እናተ ናችሁ የኦርቶዶክስ ልጆችን ይቅርታ እምታስጠይቁት በረሮዎች ! የሰይጣን ልጆች ! እውነት የእየሱስ ወዳጅ ከሆናችሁ በእየመድረኩ የእናተ ወንድሙች በነብያት ስም በእየሱስ ሲዘብቱ ለምን አትቃወሙም ?

  • @emebetmulatu-r7s
    @emebetmulatu-r7s 5 месяцев назад

    ኡዮቤ ይቅርታ ጠይቅ

    • @tesfayeyenealem3525
      @tesfayeyenealem3525 5 месяцев назад +1

      ጌርሳም ይቅርታ ጠይቆ መውረድ ነበረበት

    • @Ha17326
      @Ha17326  5 месяцев назад

      ለምን ይቅር ይላል

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 5 месяцев назад +1

    Yeha stupid new

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 5 месяцев назад

    ቀይ ካርድ ለዕዮብ