Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አምላኬ ሆይ ምን ብትወደኝ ነው እንዲ ቃልህን በእኔ ቤት የምትዘራው። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ብትወደኝ ዳግም ወልድከኝ በምንስ ስራዬ እናትህን ሽለምከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ. በብርሀኑ ተመላለሱ😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yeguadegnaye negegr yanchin yemeslal
በእወነት 😢የኔ ጌታዬ
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እዮባ ስትናገር አስቀድመህ ስለተናገሪዎቹ ና ስለጠያቂዎች ታውቃለህ ይህ ደግሞ የምታናግርበት ደረጃ እንዲኖርህ አድርጎሀል ለማንኛውም ተባረክ
ኢዮብ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ።
ተባረክ እዮብ ለመህኑ ከመነፈቀ በኋላ ቤተክርስቲያኒቱን ክዶ ከሄደ በኦርቶዶክሳዊ የ ክብር ስም ጥሩኝ አይባልም ለመሆኑ ሳጥናኤል ከ ክብሩ ከተዋረደ ከወደቀ በኋላ መልሰን በነ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል ልክ አንጠራም ጭለማ የራሱ መጠሪያ እንዳለው ሁሉ ብርሀንም የራሱ መጠሪያ አለው አንዱ አንዱን አይዋስም
አስተምሩአቸው ምድረ ጴንጤ ምን ያውቃሉ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን❤❤❤
ወንጌለ ማቴዎስ 13፡ 54-56 የጴንጤ ችገር የሚጠቅሱትን ጥቅስ አስከመጨረሻው ሳያነቡ ሳይረዱት አራሳቸው ተሰነካክለው ሰውን ማሰናከል ነው ስራቸው። በሚያሳዝን ሁኔታ ተሰናከሉበት የሚለውን ሳያነቡ ደግመው ደጋግመው ይሰነካከሉበታል።
Egziabiher yemesegen ! Kale heywot yasemalen!
🙏🙏🙏ተባረኩ
ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ወንድሞቻችን የተዋሕዶ እንቁዎች የድንግልማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜከጤናጋ ያድልልንበዚሕ አጋጣሚ መናፍቃኑን አመስግናቸዋለሁ ለምን ቢባል በነሱ ምክንያት ብዙየማናውቀውን አወቅን ተማርን በጣም ብዙ ነብሳት ከዳቢሎስ መንጋጋ ፈልቅቀው እያወጡልን ነው ወንድሞቻችን ተባረኩልን!!!!!!!
"መናፍቃን እናመሰግናችኋለን በናንተ ምክንያት እምነታችንን አወቅን"ሊቁ አውግስጢኖስ እንደርሶ ብሎ ነበር🥰🥰
እወነት ነው❤
Tebareku, haymanoten bedenb endawk selaregachihugn, protestantnm bedenb eyawekn new, lebonachewn yabralachew fetari
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bewnte hyemnuten edkwe nwe yrgchuge tebrkuo❤❤❤
Eshi ehtachen teketaty🥰🥰🥰 ጥያቄ ሲኖርሽም ጠይቂ በርቺ ጌታ ይርዳሽ
Enem ortodoxwa bedenbe eyetemarku new keber le medhanialem
ተባረክ እዮብ
❤❤❤❤❤ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
Tebareke Eyba Enda begede mergata saygebaw
Eyobayy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመሐይም ጥያቄ ሐዋራያት አይደለም ተራውጴንጤ ድኛለሁ መንግስተ ሰማይ እገባለሁ የሚሉት
Bertu!!!!!!!!!!!
ዲ/ን ህዝቅያስ እነኝህን ልጆች አይተዉአቸው።
ንስሃ የገባ መቀበል ይችላል ሐዋሪያው እንደተናገረው የማይገባው አይቀበልም
እዬብ አትናገር 😅 አንዠት አርስ ነህ ደስ ነው ያለኝ
Geta yetebekachu
አንዳርጋው ትክክል ነው ፈለገ ንግግር ህየምትጠቀማቸው ቃላቶች የቤተክርስቲያ ቋንቋዎች አይደለም እኔ አኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን አገላለጥህን እይመቸኝም።
Endet endademeteshiw enenja ehte yefelege enkuan kuankuaw lezawem betekeresetiyanawi nw ehte katefaw yikerta
እግዚያብሄር ልብሽን ይክፈትልሽ
@@ElesabetBesrateይሄኔ ጴንጤ ናት ባካችሁ... እኛን እየመሰሉ ፊልም መስራት ይወዳሉ 😢
ምንም ስህተት የለበትም አይ ለማሽቃበጥ ካልሆነ በስተቀር የኛ ልጆች በስረአቱው ስለሚመሩ አያመቻምቹም የሚሆነውን ይሆናል የማይሆነውን አይሆንም ነው አበቃ አንዳንድ የስም ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ደሞ ዝብላችሁ ተማሩ ሳይገባችሁ አታሽቀብጡ አትመቸኝም የምትሉ አለመስማት ይቻላል እነሱ ቁርጥ ያለ ሀሳብ ስላላቸው ማንንም እዲፈላሰፍ ጊዜ አይሰጡም እናተም ተማሩ ተመቻምቾ እምነት የለም
@@tsitsi8906አዎ እነዚህ አሽቃባጭ ናቸው
Full Kidase Geez, Amharic and English ruclips.net/video/fIOph60LEBA/видео.html
ቅዳሴ ማጥናት ለምፈልጉ በዚ ሊንክ ማየት ትችላላቹ🥰🥰
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አምላኬ ሆይ ምን ብትወደኝ ነው እንዲ ቃልህን በእኔ ቤት የምትዘራው። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ብትወደኝ ዳግም ወልድከኝ በምንስ ስራዬ እናትህን ሽለምከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ. በብርሀኑ ተመላለሱ😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yeguadegnaye negegr yanchin yemeslal
በእወነት 😢የኔ ጌታዬ
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እዮባ ስትናገር አስቀድመህ ስለተናገሪዎቹ ና ስለጠያቂዎች ታውቃለህ ይህ ደግሞ የምታናግርበት ደረጃ እንዲኖርህ አድርጎሀል ለማንኛውም ተባረክ
ኢዮብ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ።
ተባረክ እዮብ ለመህኑ ከመነፈቀ በኋላ ቤተክርስቲያኒቱን ክዶ ከሄደ በኦርቶዶክሳዊ የ ክብር ስም ጥሩኝ አይባልም
ለመሆኑ ሳጥናኤል ከ ክብሩ ከተዋረደ ከወደቀ በኋላ መልሰን በነ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል ልክ አንጠራም ጭለማ የራሱ መጠሪያ እንዳለው ሁሉ ብርሀንም የራሱ መጠሪያ አለው አንዱ አንዱን አይዋስም
አስተምሩአቸው ምድረ ጴንጤ ምን ያውቃሉ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን❤❤❤
ወንጌለ ማቴዎስ 13፡ 54-56 የጴንጤ ችገር የሚጠቅሱትን ጥቅስ አስከመጨረሻው ሳያነቡ ሳይረዱት አራሳቸው ተሰነካክለው ሰውን ማሰናከል ነው ስራቸው። በሚያሳዝን ሁኔታ ተሰናከሉበት የሚለውን ሳያነቡ ደግመው ደጋግመው ይሰነካከሉበታል።
Egziabiher yemesegen ! Kale heywot yasemalen!
🙏🙏🙏ተባረኩ
ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ወንድሞቻችን የተዋሕዶ እንቁዎች የድንግልማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜከጤናጋ ያድልልን
በዚሕ አጋጣሚ መናፍቃኑን አመስግናቸዋለሁ ለምን ቢባል በነሱ ምክንያት ብዙየማናውቀውን አወቅን ተማርን በጣም ብዙ ነብሳት ከዳቢሎስ መንጋጋ ፈልቅቀው እያወጡልን ነው ወንድሞቻችን ተባረኩልን!!!!!!!
"መናፍቃን እናመሰግናችኋለን በናንተ ምክንያት እምነታችንን አወቅን"
ሊቁ አውግስጢኖስ እንደርሶ ብሎ ነበር🥰🥰