አል ፈታዋ አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 21-11-2023 ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 110

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 3 дня назад

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Mariam-k1n9c
    @Mariam-k1n9c Год назад

    አላማለኩም ያሺህ እድሜ ጤና የሰጥወት

  • @z.e598
    @z.e598 Год назад +4

    አላህ ይጠብቀንከሰውሀቅ

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm Год назад +1

    ጀዛኩም. አላህ. ህይር.

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA Год назад +1

    ጀዛ አላህ ኸይር ሼህ

  • @ኡሙአብዱልመጁድወሎየዋ

    ማሻ አላህ እይታ ጨምሮል ኑ እንወቅ ድናችንን

  • @alimamohamed9337
    @alimamohamed9337 Год назад +1

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዜ

  • @zeituna9804
    @zeituna9804 Год назад +2

    Sallallahu alaihi wasallam ❤️ ♥️ 😍

  • @HmHm-u1d
    @HmHm-u1d Год назад

    ኡስታዝ ጄዛኩሙላህ ወካይራን ኤኘም ባምንሳማዉ ካይር ሁሉ የምንጣቃም ኣላህ ያድርጌን

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 Год назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад +1

    ጀዘከሏህ ሸይኽ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Год назад +1

    ጀዛክአላህኸይረን ያሺህ

  • @gtghbcvn7437
    @gtghbcvn7437 Год назад

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸኹና

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Год назад +17

    ኤረ አላህ ጫትን ያጥፋልን ወንድሞቻችን አለቁ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጀዛኪላ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    Mashallah ustaz

  • @zaharazhra8113
    @zaharazhra8113 Год назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላአሂ ወበረካቱ አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ እድሜያቹን ያርዝምልን

  • @zuzubinte
    @zuzubinte Год назад +2

    ዋአለይኩም አሰለም ዋራህማቱሏሂ ወባራከቱሁ

  • @rahamamohamad5818
    @rahamamohamad5818 Год назад

    Jezakum Allah keyr shekna ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ሸኹነ❤

  • @MuhammedSeid-e6h
    @MuhammedSeid-e6h Год назад +1

    Jezakillah Jezakillah Jezakillah

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +2

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah kayere meneda yekefalchu Jazakumu Allah kayerane ya sheke

  • @Tube-sz2gg
    @Tube-sz2gg 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 Год назад +1

    አላህእድሜናጤናይሥጠቹህ

  • @jdjdjdjej834
    @jdjdjdjej834 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibisahar
    @habibisahar Год назад

    اللّه يافظكوم ياشحونايارب

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +1

    جاك الله خير يتيح

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm Год назад +1

    መሻአላ. ያሸህ. እድሜና. ጤና. ይስጥልኝ.

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад

    👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TtTt-lb3lq
    @TtTt-lb3lq Год назад

    Sallallahu alaihi wasallam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ባሌን አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ እድመራዉ ምንም በማላቅበት ጊዜነበር ኢትዮጵያ ቤተሰብ ያጋባን እኔ አልሀምዱሊላ ሳኡድ በጥቸ ድኔን አወቅኩ እሱቅን ኢትዮጵያ ነዉያለዉ እሱ አህባሺነዉ በጣምነዉ የምወደዉ ምርጥባል ነበርግን አቂዳችን አብሮሊሄድ አልቻለም እኔ ጪንቅ ነዉ ያለኝ ደሞአልለየዉ አያስቺለኝ አለ እወደዋለሁ አሏህ ይድረስልኝ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Год назад

      ዉይ አህባሽ ከሆነ መች ይሠማሽና እያወቁ ነዉኮ የሚያጨፉት ቀስ እያልሽ ምከሪዉ ካልሆነ ከባድ ነዉ ዋናዉ አቂዳ ነዉ

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Год назад

      ​​@@rukiya6481አአይሰማም ሳኡድከመጣሁ5 አመቴን ጨረስኩ እሱጋር በተስማማነዉ መልኩ እኔም ድኔን ልማር እሱም ሰፈርሂጆሊማር ወስነን አመስት አመት ሙሉ በሰፈር ኪታብ ቀርቷል የአህባሾቹን ማለቴነዉ አሏህ ያሰይሺ ቁርአን የቀራበት ሳይታሰብ እኔ ያከረረነዉ አይሰማም እደዉም እኔን የኔፍቅር እኔ ላች ክፉእደማልመኝ ታቂያለሺ እያለ ሊያነዉረኝ ይሞክራል አይደለም የኔንሊሰማ ደስየሚለኝ አለመከራገራችንነዉ እንደማመጣለን ግን እኔየሚለዉን አልቀበለዉም እሱም እደዚያዉ እኔመሄድጁ እድመጣ አልፈልግም ነበር አሁንግን ሳስበዉ ማጣት እዳለብኝ ስለተረዳሁ ስበብፈልጌ ላመጣዉ ወሰንኩ በአሏህፍቃድ ይመለሳል ከመጣ ኢሻአሏህ እኛም ከዛሳለን እደዚያዉ ስለነበርን ኢሻአሏህ

    • @taybat8805
      @taybat8805 Год назад

      አላህ ሂድያ ይስጠው

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Год назад

      @@taybat8805 አሚን

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 Год назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @Wtu2840
    @Wtu2840 Год назад

    Ezakumelahu her

  • @Mariam-k1n9c
    @Mariam-k1n9c Год назад

    አሰላማሊኩም

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 Год назад

    ماشاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا ❤

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩረን

  • @citysehmsu2968
    @citysehmsu2968 Год назад +2

    አሰላሙአሊኩም ወረህመቱ ወበርካቱ

  • @saudah8298
    @saudah8298 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበርካቱ ኒቃብለብሰን ለምሳሌ የባልወድም ያጎትልጅ። ያክስትልጆች። ይመጣሉ አደብን ጠብቀን ምናስተናግድ እደትይታያል ጠይቃችሑ የተመለሰላችሑንገሩኝ ለምሳሌ ብና መቅዳት ምሳ ማቅርብ

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن

    ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @DnjdTijd-jo1xy
    @DnjdTijd-jo1xy Год назад

    🤲😍

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 Год назад

    አስላሙአለይኩም ኡስታዝ እኔ ባለትዳር ነበርኩ እና እንድ ግዜ ባለቤቴ ውድሜ ስርግ ላይ ጨፈርሽ ብሎ ሶስቴ ፈትቸሻለሁ አለኝ እና ክዛ ተናዶ ስለሆነ አንድ ኒካህ ነው የወርደው ብለው ኒካህ ታስርና አንድ ልጅ ወለድን ግን ይሄ ነገር እንዴት ይታያል ልጅ ክወለድንም ቡሀላ ተለያይተና አሁንም አብርን እንድንኖር እየጠየቀኝ ነው

  • @FadilaMohanmad
    @FadilaMohanmad Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @HawaSaid-b1s
    @HawaSaid-b1s Год назад

    አሰላሙአለይኩምእላህይጠብቅሁ

  • @eexx2236
    @eexx2236 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍✅✅✅👍👍👍👍

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +1

    የጫቱነገርግን ኡኡኡኧረምንጉድነውባአላህ

  • @makiyamohamad4936
    @makiyamohamad4936 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @user-gm2wb4qz3w
    @user-gm2wb4qz3w Год назад

  • @bushman3946
    @bushman3946 Год назад

    ኢንሻአላ አይቅምም ለፍየል ይስጥባቸው

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Год назад +1

    As wr wb እህቴን አሞብኛል ዱአ አድርጉላት ሀባይቢ ጀዛኩሙላህ ኸይር🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ZibadahBesmelahi
      @ZibadahBesmelahi Год назад

      Wa wr wb allaha afeya yaregate
      Allahuma eshifeha layeshifiw shfa ela ate

    • @heyuti
      @heyuti Год назад

      wswrwbአሏህሙሉአፊያዋን ይመልስላት

  • @HdhdhJdjdjd-f4l
    @HdhdhJdjdjd-f4l Год назад +1

    ኧረ ባአላህ ቁጥሩን ላኩልኝ ተቸግሬነው ሙስሊም እህቶቸ

  • @HabibaAhmed-jw5zw
    @HabibaAhmed-jw5zw Год назад +3

    እንደ ዝሙት ያደረጉ ጓደኛሞች ፔሬድ ሳታይ በዛዉ በዝሙት ላይ እያሉ ኒካህ ቢያደርጉ ኒካሁ ትክክል አይደለም ማለት ነዉ 😢😢😢😢 ኧረ በአላህ እህቶች አይታችሁ እንዳታልፋጅ ❤❤❤

  • @mahammedhussen6542
    @mahammedhussen6542 Год назад +2

    እኔ መጠየቅ እፈልግ ነበር እዴት አድርጌ ላግኛቸው እምታቁ መልሱልኝ😢❤

    • @sacadaabdi9500
      @sacadaabdi9500 Год назад +1

      አስክሬን ላይ ስልካቸው አለ ስልኩን ሴብ አድርገህ በዋሳፕ ሆነ በመስመር መደወል ትችላለህ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Год назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير انا عندي سؤال
    XiiyaQeye Africa teven lasgeba neber fellige felliige axahuny indet new miber tev asuna leloch alluu africa ginn yellem lemiin

  • @FONYA-u4j
    @FONYA-u4j Год назад

    ቁጥራቼውን ስጡኚ እሥኪ የኡሥታዝን😢😢

  • @ZanibHassan-c7j
    @ZanibHassan-c7j Год назад +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱዉላሂወበረካቱሁ ጀዛኩምአላህከይር ኡስታዝ ጥያቂ ነበረኝ እኔ በስደት አለምነዉ ያለሁት እና አብረዉኝ የሚሰሩ አሉ ግንእነሱ ካፌሮች ናቸዉ ክፍላችን አንድነው እኔ ም እዛዉ እሰግዳለሁ ችግር አለዉ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Год назад

      ምን ችግር አለው ከፊለፊትሽ ስእል ወይም የነሱን እምነት የሚገልፅ ነገር ብቻ እዳ ይኖር እንጅ አሏሁ አእለም

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Год назад +1

    ወንዱ ሁሉ በጫት አሙዋት ሆነ በጫት አላህ ያጥፋልን ጫት

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Год назад

    የኸሚሡ ቡና😂😂ክክክ
    የኸዲሩ እኛጋ አለ ሸይኽ
    የከዲሩሣ አላሉም

  • @Tube-xb8el
    @Tube-xb8el Год назад

    ድምፅ ይቋራረጣል ሳታስተካክሉ ለምን ትለቃላቺሁ?
    ጀዛኩምላህ ኽይርን ያሸህ

  • @Hg-pq6wh
    @Hg-pq6wh Год назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን እኔ ጥያቄ ነበረኝ እንደት ነው መጠየቅ የምችለው የምታውቁ አሳውቁኝ

    • @sacadaabdi9500
      @sacadaabdi9500 Год назад

      ሰልካቸው እስክሬን ላይ አለ ኮ መደውል ትችያለሺ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 Год назад

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የሆነች ጓደኛዬ ነበረች እና ስደት ነዉ ያለችዉ ከነባሏ አግብታ የኒካህ ብር አልተሰጠችም እሱ የለዉም ነበር በሰአቱ ችግር አለዉ እዴ

  • @endrishussen2281
    @endrishussen2281 Год назад

    ውስታዝ አባቴ ሙቶል አላህ ይራህመው እኔ በስደት ነው ያለሁት ለውፎቹ ትሰጥ ላባቴ ሰደቃ ነይታላ ብል እደት ይታያል

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ Год назад +1

      አላህ ይራሀመው ላችም አላህ ሦብሩን ይሥጥሺ እህቴ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 Год назад +2

      አላህ ይረሀመው አላህ ሰብር ይስጥሽ ሰደቃው ይደርሳል ኢንሸአላህ ውሀም ምግብም ስትሰጫቸው አጅሩ ላባቴ ብትይ ይደርሳል ኢንሸአላህ ከዚህ በፊት ሰምቻለው

    • @samira2250
      @samira2250 Год назад +1

      አላህ ይራህማው እህቴ

  • @Rነኝ-n6g
    @Rነኝ-n6g Год назад +1

    ጀዘኩሙለህ እኔ አንድ ጥየቄ አለኝ አበቴ በህወት ዬለም አለህ ይርሀመው እነ አበት ከሌል አየት ነው ኒከ የሚየስራው ስበል ሰምቸለው የአበቴም አበት አየቴ መለትነው በህወት የሉም የእነቴ አበት በህወት አሉ አየቴ ማለትነው እና እርሰቸው ለኔ ኒከ መሰር አይችሉም ወይ ወንድምም አለኝ እንደጠቀለይ በሸሪአው መሰረት ለኔ ኒከ መሰር የሚቺለው አየቴነው ወይስ ወንድሜ ነው መልሱልኝ ጀዘኩሙለህ ከይር

    • @Nisa63823
      @Nisa63823 Год назад +1

      ለአቅም አደም ካደራሰ ወንድምሽ ነው ስበል ሰሚቻለሁ ወንድምሽ የአባት አጎት ስበል ስምቻለሁ አላሁ አለም

    • @munirasabontu3251
      @munirasabontu3251 Год назад +1

      ወንድምሽ ነዉ እንጂ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g Год назад

      @@Nisa63823 ጀዘክለህ ከይር ሁቢ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g Год назад

      @@munirasabontu3251 ጀዘክለህ ከይር

    • @rahiyassin6448
      @rahiyassin6448 Год назад

      ወንድምሽ ለአቅማዳም ከደረሰ እና ሶላት የሚሰግድ ከሆነ ኒካ ማስተሳሰር ይችላል

  • @emutube2300
    @emutube2300 Год назад

    የአሙስ ማታ ቡና 😂

  • @የቸኮለእየሮጠሄዴ

    የባል ታላቅ ወንድም ሀጅ ነብይ ይሆናል ወይ?

  • @Ethiopia477
    @Ethiopia477 Год назад

    ያባትያየ አባት አጅነቢይ ይሆኑብኛልደ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ እና መሸፈን አለብኝ ወይ ትልቅ ስለሆኑ ብሀድማቸዉ ማንሳት መወየር ክልክል ይሆንብኛል ወይ

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ Год назад +1

    የባል ትልቅወድም፣ አጎቶቹ ፣ አባቱ ፣ሀጅ ነብይ ናቸው መሸፈን አለብን

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Год назад

      የባልሽ አባት የባልሽ አባት አባቱ //የባልሽ ልጅይ ማለቴ ታች ያልወለዳቸው እነይህ ናቸው ሀጅ ነብይ የማይሆኑብሽ

    • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
      @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ Год назад

      በደብነውእሚሆኑትሀቢቢቲ
      የባልሺአባትአያቱይፈቀዳል
      ያለዛአይፈቀድምማማእኔምተሸፋኝነኝ

  • @jdjdjdjej834
    @jdjdjdjej834 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mንኝ
    @Mንኝ 9 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @m7mmdm7mmd-uu8dw
    @m7mmdm7mmd-uu8dw Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @noonoo4262
    @noonoo4262 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @siebaihmib
    @siebaihmib Год назад

    ❤❤❤❤❤