#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 22

  • @HEnockB.
    @HEnockB. 5 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር። the movie you mentioned was “I origins”. One of my favorite movies, hands down.

  • @Selam158-j9k
    @Selam158-j9k 5 месяцев назад +2

    Such an interesting guest. I enjoyed your discussion immensely!

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 5 месяцев назад +2

    Wawoooo
    He is awesome ❤ please bring him back very soon 🎉
    I feel like, he knows very well what he talking about 👌👌
    Everyone here should promote his RUclips !!
    Thank you vintage 🙏

  • @ruhamd8316
    @ruhamd8316 5 месяцев назад +1

    Yeshi please don't let the comments hold you back. You have amazing views and recently I feel like you've been holding back. We love your mind. Speak it please. Yedeberew yidebrew. Beterefe y'all are doing great!! Please do keep it up guys.

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 4 месяца назад

    I subscribed right now I like open mind people discussion anything no hidden

  • @newfeedingwithalelign7117
    @newfeedingwithalelign7117 5 месяцев назад +2

    Its a great conversation and i like the way he explained things. But His voice is a little far. Thank you

  • @timbansa6610
    @timbansa6610 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ውይይት ከምር:: ደግማችሁ እስቲ ጋብዙት::

  • @TamratBelew
    @TamratBelew 5 месяцев назад

    If Yeshi developed confidence and if she could update herself on what goes on in the country a little more, I think she would be the star of the podcast.

  • @lidyatewodros6656
    @lidyatewodros6656 3 месяца назад

    Yechi nat podcast❤

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 5 месяцев назад +1

    ይህ ዘፍጥረት ላይ ያለው ቃል በተደጋጋሚ አይቼው የሚያስገርመኝ ነው። ተነቦ ሲያልፍ እንጂ ስለዚህ ቃል ትርጓሜ ሲስጥ አይቼ አላውቅም። ቃሉ ከባድ ትርጉምና መልዕክት ያለው ይመስላል። መጽሀፍ ቅዱስም እንደሰው ልብዎለድ ሳይሆን ያው እንደተለመደው እንደወረደ ያልሳንሱር ታሪክን የሚያስቀምጥ በመሆኑ ተጽፉዋል። ጠቢቡ ሰለሞን ስምንት መቶ ወይ ከዛ በላይ ሚስቶችና ያንን ያክል እቁባቶች እንደነበሩት እንደሰው ሳይቀንስ እንደውረደ እንደተጻፈው ማለት ነው። ሌላው እባቡ ዋሽቷል ምክያቱም እንደፈጣሪያችው አምላክ የሚሆኑት ሁለቴ ቢበሉ ነበር እሱ ግን ለህይዋን የነገራት አንዴ ብትበላ እንደሚበቃት ነው። ስለዚህ ግማሽና ያልተሟላ ታሪክ በመንገር ለኛም የተረፈንን ከፍተኛ ቅጣት እንዲቀጡ ያደረጋት ስለዋሸ ነው። Telling half of the story is lying. የሚባለውን አባባል አስታውሱ። በዚህም ዘመን ብዙ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ህዝብን ለማሳሳት ወይም እውነት ቀመስ ውሸቶች ውይም ግማሽ እውነቶችን ወይም ያልተሟሉ ታሪኮችን በመንገር ህዝብን ያታልላሉ፣ በአፈ ጣዲቅነት ተራ አድናቆትና ክብር ያገኛሉ። ግለሰቦችም በየመስኩ የሚጠቀሙበት ስውር የማሳሳቻ መላ ነው።

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 5 месяцев назад

    አሪፍ ፖድካስት ነበር ወዝ ያለው ጫወታ👌

  • @PhilMeb
    @PhilMeb 5 месяцев назад +3

    How many ppl know even mezumer dawit is meditation

  • @MahderSetegn
    @MahderSetegn 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤yosi

  • @hikkiema204
    @hikkiema204 5 месяцев назад

    Wait እንግዳ በመጣ ቁጥር ኩልሱም ላትኖር ነው😢

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 5 месяцев назад

    ማንን ጠይቀህ ነው Everyone ስጠይቃቸው አለ እንዴ ይሉኛል ያልከው እንደው መድረክ ስናገኝ ከንግግራችን ቆጠብ፡፡በተለይ በደምብ የማናውቀውን ጉዳይ ሲሆን፡፡

    • @yosefgeremew1446
      @yosefgeremew1446 5 месяцев назад +1

      እሱ የጠየቃቸው ሁሉ እንደዛ ከሆነ ምላሻቸው የተጠቀመው ገለፃን ትክክል ያረገዋል
      5ደቂቃ እንኳን ሳናይ ለነቀፌታ ባንቸኩልስ😅

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 5 месяцев назад

      I like this topic . I am very facilitated about Telepathy , it happened to me most of the time and I believe in it. Now I am practicing it , it is true.

  • @hailiye_stgeorge
    @hailiye_stgeorge 5 месяцев назад

    Let me make your youtube thumbnail ahun lay yemtserachew mnm sabi adelum le adis temelkach aytew lemenkat so let me help you freely i love your content amltogn ayakm bezi demo lagzk ene

    • @vintageEthiopia
      @vintageEthiopia  5 месяцев назад

      በጣም እናመሰግናለን ስለትብብሩ፡ Dm @ insta vintagepodcast.et

  • @yosefgezahegn11
    @yosefgezahegn11 5 месяцев назад

    ለካህ የሺ ልጅ ማኛ ናት 😮

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 5 месяцев назад

      Really, I didn’t know