ሄለን ጉድ ዘረገፈች! ከሞት ያመለጠች ኤርትራዊት! !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s RUclips channel and/or its website and comment section

Комментарии • 78

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 3 месяца назад +4

    🙏🇪🇹❤️👍Peace and love to the people of Eritrea and Ethiopia!

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 месяца назад +2

    ድንቅ ምስክርነት የጌታ ጸጋ ክብር ለጌታ ይሁን ለክርስቶስ ወንጌል❤❤❤❤❤❤

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 месяца назад +1

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ጌታን እያዩ በእግዚያብሄር ጸጋ ለምድራቸው ተስፋ አለ ብዙዎች ይመጣሉ❤❤❤❤❤❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 3 месяца назад +3

    ምንም ከሞት አላመለጠችም አሁንም አፈላልገው ያጠፏታል ወጣት ሳራ ሰመረን እንደቀጠፏት እራስሽን ጠብቂ "አላህ"ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 месяца назад +1

    ዋው ለጌታ ዋጋ መክፈል ዋጋ ያስከፍለልና ክርስትና በጌታ ጸጋ በረቱ ታድለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያና ኤርትራን እግዚያብሄር ይባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 3 месяца назад +7

    የክርስቲያኖች ሰቆቃ በኤርትራውያን የነበረ ያለ አሁንም እየቀጠ ያለ ነው
    ዓለም የማያውቀው የጨካኙ የሻዕቢያ መንግሥት እንበለው ብቻ ያሳዝናል።
    ለ32ወራት በኮንቴይነር ውስጥ ያለምግብ ታሥሮ ደረቅ ዳቦና ሻይ አንዴ እየተሰጣቸው በጣም የሚገርመው ራሳቸውን ዝቅ አድርጎ በፆምና በፀሎት በከባድ ፀጥታ ውስጥ ማሳለፍ የኤርትራ ምድር ለክርስቲያኖች በተለይም ምድራዊ ስዖል ነው።
    ፍትህ በኤርትራ ምድር ለምሰቃዩ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻችን

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 3 месяца назад +3

    እግዜአብሔር ተዋጊ ነው።
    ስሙም እግዜአብሔር ነው።

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 3 месяца назад

    ብዙዎች ያለፍብነት መንገድ ነው ።እግዛብሄር ስለ አወጣን ከዛ መጣመድያ አመለጥን።እግዛብሄር ባይረዳን ምን እንሆን ነበር ? ቡዙዎች አሁን የት ነው የሉት ?በጣም ያሳዝናል።እግዛብሄር ያውጣቸው ይርዳቸው ጸሎቴ ነው።ብዙ ያልተወራ ነገርን አለ።

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 3 месяца назад

    Please ደሱዬ ቀጣዩን ፈልገህ አምጣልን😢 ተባረክ

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      @@tigstseboka6987አንች የጦስ ዶሮ

  • @user-sl7jk6ez9m
    @user-sl7jk6ez9m 3 месяца назад +4

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጲያን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 3 месяца назад +6

    ፈጣሪ ያስባቸዉ

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 3 месяца назад

    እግዚአብሄርን አክብረሽ አክብሮሻል ይመስገን

  • @helenbisrat6353
    @helenbisrat6353 3 месяца назад +2

    Never give up

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 3 месяца назад +2

    ኮንቴር ውስጥ በመታሰር ሁሉንም እዛው ስለሆነ አልጠቀምም ብሎ ከጊዜ ብዛት በሽተኛ ሆኖ አንድ እግሩ ተሸምቅቆ ወደ አንድ አቅጣጫ አዘንብሎ ነው የሚሄደው በአካል አውቀዋል እውነተኛ ምስክርነት አይቻለሁ ሰምቻለሁ ሰው ምንም ነገር የማመንና የማምለክ ነፃነት አለው ያንን መንፈግ ኢሰባዊነት ነው
    It's just hard to watch😢😢😢😢😢😢

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 месяца назад +1

    I had the experience with shabiya , using open toilets is their The woman is speaking the truth.

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 3 месяца назад

    ስደት ክርስትናን ያጠነክራል ❤❤❤ አንድ ቀን ከእነሱ የተነሳ በኤርትራ ብርሀን ይሆኖል❤❤❤❤

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      ጨለማ ውስጥ ያለውን ሓገራችሁን አድህኑ

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад

    I still will never understand why Dessu and now Haletta were saying Issu Issu we love you😂😂😂identity problems😂😂😂

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው

  • @JesusIsLord-zp7zb
    @JesusIsLord-zp7zb 3 месяца назад

    Ohhh Desu you make my day. You are standing for those innocent people who imprisoned because they follow Jesus. I was imprisoned because i tried to cross border. But more than my case I was crying for those innocent loving people tortured and killed because of their religion. I am Orthodox follower but there is so much trauma inside me. I am in colorado America now.

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 3 месяца назад +2

    አይዞሽ ሀገሬ አይዞሽ ሀገሬ ቀኑ ቅርብ ነው የማረፊያሽ

  • @gili-1776
    @gili-1776 3 месяца назад +1

    Selam selam beteseb

  • @JesusIsLord-zp7zb
    @JesusIsLord-zp7zb 3 месяца назад

    Desu my uncle 😢😢😢 was there . He just get sick they ask him to say and sign saying I will never read a Bible and I will never preach God's words then he refused to say that the let him die while suffering 😢😢😢
    Helen has a book too. And also when Trump was in power she came the white house and told him everything I will send you if I find the video. Mike pence called the Eritrean gov. To release all the prisoners imprisoned because of their religion.

  • @binyamyassin398
    @binyamyassin398 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 месяца назад

    ልጄ ደሱ፣ አየህ ዓለም አታላይ ናት፣ ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ አንድ ቀን ሞት በሚበል ከዚህ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ከሆነችው ዓለም መለየቱ ያሳዝናል፣ ሞት የሚባለውን የሰው ልጅ ጠላት በእጅ የሚያዝ አካል ያለው ቢሆን፣ ይዞ ነበር በእሳት ውስጥ አመድ እስኪሆን ማቃጠል ፣ ግን አይቻልም፣ መጀመሪያችንን እግዚአብሔር ከአፈር ስለፈጠረን ወደ አፈር እንደምንመለስ ተናግሯልና ሞት አይቀርም፣ ነፍስ ግን በእግዚአብሔር እጅ ትገባለች፣ አደጋው እዚያ ጋ. ነው፣ ጌታ ሲመጣ የሞቱት መነሳታቸውና የስራቸውን ውጤት መቀበሉ ፍጹም አይቀሬ ጉዳይ ነው፣ ሰለዚህ ወደ ጌታና ወደ ቃሉ እንድትመለስ በጌታ ፍቅር አሳስብሃለሁ፣ ተባረክ

  • @mvab3252
    @mvab3252 3 месяца назад +1

    💔

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 месяца назад

    ደሳለኝ፣ ፀጉርህን በአጭሩ ብትቆረጥ ይሻላል። ፀጉርህ ወደ ኋላ እየሸሸ በሄደ ቁጥር፣ የግንባርህን እርዝመት እያጎላው ነው። ፀጉርህ አጭር ቢሆን እርዝማኔው ይህን ያህል ጎልቶ ላይታይ ይችላል።

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 3 месяца назад +2

    ስላም ስላም

  • @MunaNegash-pc7po
    @MunaNegash-pc7po 3 месяца назад

    ስላምስልም ደሱ❤❤

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 3 месяца назад

    Nashville Tennessee

  • @DannyVegas-xo5tq
    @DannyVegas-xo5tq 3 месяца назад

    Selam Desu

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 3 месяца назад

    In Jesus name 32 months in container?😮😮😮😮😮

  • @derejehaile725
    @derejehaile725 3 месяца назад

    Dallas Texas 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 2 месяца назад

    ይሄ ሁሉ ውሽት ማጋነን የተመኝሽውን ይስጥሽው አምላክ ይሔ ድራማ በህይውትሽ በልጅ ልጅሽ ይሁን ያድርገው አንች ጌታ ዋሹ አይልም እንደዚ ኤርትራ ምድር የለም

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 месяца назад

    God bless Eritrea and the people of Eritrea. I heard the interview with wet eyes. Helen's book is "songs of the nightingale"

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 3 месяца назад

    Welcome brother like number 21 . Today and tomorrow is my day off . Happy Saturday for everyone .

  • @NigeAbebe
    @NigeAbebe 3 месяца назад

    ሰላም ደሱ et ቪሌጅ

  • @yidnekachew3273
    @yidnekachew3273 3 месяца назад +1

    ከመገናኛ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 месяца назад +1

    ሰላም ነው 🌴🌴🌴

  • @baliueshetu-dl1em
    @baliueshetu-dl1em 3 месяца назад

    Buongiorno

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад

    ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @baliueshetu-dl1em
    @baliueshetu-dl1em 3 месяца назад

    Italia

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 3 месяца назад

    Hey

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 3 месяца назад

    Hi

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 3 месяца назад

    Hi

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela7196 3 месяца назад

    Hi salame salame

  • @yidnekachew3273
    @yidnekachew3273 3 месяца назад

    ደሱበርታ

  • @qayidmohammed7075
    @qayidmohammed7075 3 месяца назад +1

    ሰላም ደሱ

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 3 месяца назад

    ኤርትራ ሆይ ጌታ ይፈውስሽ

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      ኣራሳችሁ ሓገራችሁ ጸልዩ ምድረ ውሽታም

    • @tigstseboka6987
      @tigstseboka6987 2 месяца назад

      @@EriTesfu የኛ ሀገርማ ዱባይ ሆናለችኮ ምስኪን ኤርትራ ከአለም መጨረሻ🙈🤣

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      @@tigstseboka6987 የለማኝ ሓገር በልቶ ከሚያድረ ጹሙን የሚያድር የበዛበት ሓገር ይዘሽ ዱባይ ድንቄም ግንብ አምላኪ

  • @qayidmohammed7075
    @qayidmohammed7075 3 месяца назад +1

    ሰላም ደሱ ሰላም ቤተሰብ

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 2 месяца назад

    እነዚህ ሰው በላ እስስቶች የ21 ዓመቷን ወጣት ሳራ ሰመረን በኤሌክትሪክ ጠብሰው ገርፈው አሰቃይተው ነው ህይወትዋን እንዲያልፍ አደረጉ ቶርቸር እዚህም አለ እራስሽን ጠብቂ ስትጮህ ስትሰቃይ እየሰሙ ዝም ነው ያሉት ያለጥፋቷ እረፍት ይንሳቹ ውሸታሞች ለቤተሰቦቿ ምን ብላቹ ነግራቹ ይሆን😭😭😭😭😭

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      አጋሜ ውሽታም ያንች ሰው በላ መሰሉሽ የጅብ ልጅ

    • @WubituAragaw
      @WubituAragaw 2 месяца назад

      @@EriTesfu ልብ ካለሽ ስምሽን ፃፊ እስስቶች ሰው በላማ እንደዚህ ውስጥ ውስጡ ያሉ ልክስክሶች ናቸው እስስቶች ባንዳ

    • @WubituAragaw
      @WubituAragaw 2 месяца назад

      @@EriTesfu ኮምፕዩተር መኪናዋን ሞቫይሏን የት አደረግሽ ለቤተሰቦቿ ላክሽ ልጅቷ በህይወት የለችም ብለሽ የውሸት ፕሮፖጋንዳ በታኝ ነበርሽ አብራሽ በልታ ጠጥታ በላሻት እረፍት ይንሳሽ

  • @user-hu6nc3dn5v
    @user-hu6nc3dn5v 3 месяца назад

    Selam Selam brother

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 2 месяца назад

    አንተ አያድርገኝ

  • @ibrahimadem580
    @ibrahimadem580 3 месяца назад

    Woow

  • @jomama151
    @jomama151 3 месяца назад

    Sint gudale fetari hoyi

  • @ameleworkliknaw6020
    @ameleworkliknaw6020 3 месяца назад

    ke Genève

  • @yayaassalabasha4011
    @yayaassalabasha4011 3 месяца назад

    58ተኛ

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w 3 месяца назад

    ኢሳያስ ...አጋንት...አምላኪ.. ነው ...,በአመት....አንድ..ግዜ...ጫካ..ውስጥ..ሄዶ..ደም..ይሰዋል

    • @EriTesfu
      @EriTesfu 2 месяца назад

      ካንች አይብስም የጠንቆይ ልጅ

  • @mteklemichael7968
    @mteklemichael7968 3 месяца назад +1

    ፓለቲካ ሰርተህ ሞተሀል 🤣🤣🤣🤣

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 3 месяца назад +2

    አኔ ያልገባኝ ምንድን ነህ አንተ ?ምን አገባህ በሰው አገር የውስጥ ጉዳይ ? ባለፈው ሻብያ ጀግና እያልክ የነፃነት በአል የሚሉትን አብረህ እያከበርክ ቂጥህን ስትቆላ አልነበር !!!ወራዳ ጉዴላ!!!!!

  • @NegashHora
    @NegashHora 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 3 месяца назад

    Hey

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤