የሸዋ ሱልጣኔት ታሪክ / The History of Sultanate of Shewa የማቅዙሚ ሥርወ መንግስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የሸዋ ሱልጣኔት ታሪክ / The History of Sultanate of Shewa የማቅዙሚ ሥርወ መንግስት
    ማጣቀሻ(References)
    en.m.wikipedia...
    D'mt: • የዳዕማት ሥልጣኔ ታሪክ / The H...
    Punt: • የፑንት የሥልጣኔ ታሪክ / The H...
    Troy: • በአንዲት ቆንጆ ሴት ምክንያት ተነስ...
    War: • ለጦርነት መቀስቀስ መሠረታዊ ምክንያ...
    King Kaleb: • ንጉስ ካሌብ / King Kaleb(S...
    Ifat: • የኢፋት ሱልጣኔት / Sultanate...
    Ethiopia: • Ethiopian history be like
    Ethiopian Church: • ኢትዮጵያና ቤተ ክርስትያን / Eth...
    HaileSelassie: • ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ / Empe...
    Ahmed: • ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል-...
    Population: • የህዝብ ቁጥር በዓለም ታሪክ ውስጥ/...
    Aksum vs. Persia: • የአክሱምና ፋርስ ጦርነቶች/Aksum...
    Ge'ez: • የግዕዝ ቋንቋ ታሪክና ሥነ ጽሑፍ/T...
    Medri Bahri: • የምድሪ ባህሪ ታሪክ/The Histo...
    Hadiya: • የሀድያ ሱልጣኔት ታሪክ/The His...
    Eleni: • የንግስት እሌኒ ታሪክ/The stor...
    Zera Yakob: • የፈላስፋው ዘርዓያዕቆብ ታሪክ/The...
    Politics: • ፖለቲካ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ(ከን...
    Ezana: • ንጉስ ኢዛና/King Ezana የመጀ...
    Yekuno Amlak: • ንጉሥ ይኩኖ አምላክ / King Ye...
    Adal: • የአዳል ሱልጣኔት ታሪክ/The his...
    Mansa Musa: • Mansa Musa of Mali/የማሊ...
    Solomonic Dynasty: • የሰሎሞናዊ ሥርወ መንግስት ታሪክ/T...
    Macedonia: • The History of Ancient...
    Zagwe Dynasty: • የዛግዌ ሥርወ መንግሥት/Zagwe d...
    Benin: • The history of civiliz...
    Aksum: • የአክሱም የሥልጣኔ ታሪክ/The hi...

Комментарии • 31

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 10 месяцев назад +3

    ድንቅ እና ታሪካዊ መረጃ በማቅረብህ አመሰግናለሁ

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Год назад +4

    Thanks for teaching you are right ✅

  • @Jstar697
    @Jstar697 9 месяцев назад +3

    Proud Tegulet/Yifat Amhara

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Год назад +3

    ❤❤❤❤

  • @wesenyel
    @wesenyel 9 месяцев назад +4

    ምነው የአዳል ሱልጣኔት ዘለልከው በተጠቀሱት አመታት አይታወቅም ነበር ። ከዚህስ ጋር በተያያዘ በ 16 ኛው ክ /ዘ የተከሰቱት አመድ ግራኝ አቅ ቢጠቀሰ ለነገሩ ስለሸዋ ታሳቢ ያደረገ ነው ። ግን ሐረርን ሐረርጌን አርላን ዜላን ኢፋትን አባድርን የመሣሠሉት ከተጠቀሱ የአዳል ሱልጣኔት ሳይጠቀስ መዘለሉ አልገባኝም

    • @tarikhistory
      @tarikhistory  9 месяцев назад

      አዳል: ruclips.net/video/t_qeppuknf0/видео.html

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 5 месяцев назад

      የጋላ ወረራም በዛነበረ የጀመረዉ በ16 ኛዉ ክፍለ ዘመን ነው ጋላ የዘመተዉ በአማራ ላይ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 5 месяцев назад

      ጋላም ተጨምሮ ክርስቲያንን በመዘፍጨፍ ግዛት አስፋፍተዋል ታሪክ ተቀይሯል

  • @murthe-wise535
    @murthe-wise535 Год назад +4

    ጥሩ ነው ግን የአሚሮች የዘር ግንዳቸው ሀርላ ነበር።

  • @direbesttube8222
    @direbesttube8222 Год назад +5

    ye yefa sulant amahra islam seralen

  • @Linatube891
    @Linatube891 Год назад +5

    Des yemil akerareb new bertalin❤

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 9 месяцев назад +2

    Ya wishat taratart

    • @tarikhistory
      @tarikhistory  8 месяцев назад

      ካላወቅህ አላውቅም ይባላል።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 месяцев назад

      እስቲ የምታውቀውን አሳውቀን

    • @RahelJovani
      @RahelJovani 2 месяца назад

      ጋላ። ምን ስላልተቀሰ እኮ። መጤ

  • @tsionsolomon5919
    @tsionsolomon5919 Год назад +4

    please fatagar sultanate

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 9 месяцев назад +1

    Amiri nuurri. Amir abdullahi amir mumadi Amir sabir Amir hawiyoo Amir habbuba
    Ka hullum kafittanya xoorrint Adirgo isskka Godar diras dil yadarage Amir Amir sabir Abbadhorrahi

  • @MaxamedYare-tm8gj
    @MaxamedYare-tm8gj 8 месяцев назад +1

    shewa wagerdac have slunte

  • @user-sn1qd3dt5o
    @user-sn1qd3dt5o 7 месяцев назад

    First of all 7 sultanate in east africa is before 1000

  • @Seada873
    @Seada873 8 месяцев назад +1

    ስለወርጂህ አቅርብልን እስኪ

  • @tebarekmisba4564
    @tebarekmisba4564 Год назад +5

    እንደዚህ የሙስሊም ታሪክ ቢዘገብ ጥሩ ነበር።

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 11 месяцев назад +3

      ከዚህ የበለጠ እንዴት ይዘገብልሽ እንዲያውም ገርሞኛል ቅልጥ ያለው ክርስቲያን ይፋት ሱልጣኔት ነቡር ሲባል ይሰልጥጥሽና እስላሞች ሸሽተው ወደ ኢትዮጲያ መጥተው ተጠጉ ተብሎ መቸ መጡ ከመቸው ስልጤን ላይ ቂጥጥ አሉ ለእኔ ግልፅ አይደለም ለነገሩ በኋላ የመጣ አይን አወጣ አይደል የሚባለው ጋሎችም ከማድጋስካር ተሰዸው ነው አራቸውን እያሩብን ያሉት ።

    • @super12star
      @super12star 7 месяцев назад +1

      ​@@gerageru1388 መሀይምነትህን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 6 месяцев назад +2

      ​​​@@gerageru1388ጋላ አፍህ ላየደ ቢያራኮ ሽንት ቤት ስለሆንክ ነው በድሮን አማራይቱ እናትህን የሚደበድባት እንዳንተ አይነቱን ደደብ መሀይምን በመውለዷ ነው እስላሞች ከአረብ አገር ሸሽተው መጡ ላልከው እየሱስ ክርስቶስ በጎጃም ክፍለሀገር በደብረ ማርቆስ ከተማ በደንበጫ ወረዳ ከብት ይጠብቅ የነበረ እረኛ ጎጃሜ ማርያም ደግሞ ጎንደር ጎርጎራ ፎገራ ጋይንት ወረዳ የቅድስ ሚካኤል ጠላና ካቲካላ አረቄ ጠማቂና ሻጭ አትመስለኝም ነበር. ንፍጥ ጭንቅላቱ.ለኔ ግልፅ አይደለም. ላልከው የየሁዳ አምላኪዋን የአማራይቱን እናትህን ቀሚስ ግለፀው ያኔ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንልሀል አተላው.

    • @hwi9801
      @hwi9801 2 месяца назад

      ​@@gerageru1388 አንተ መሀይም 😁😁 ምንም ታሪክ አታውቅም
      አለን የወላስማ ዘሮች ከሸዋ ኢፋት
      ሲጀመር ዩኩኖ አምላክ የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስትን ሲመሰርት ከፍተኛ የጦር ድጋፍ አድርጎለታል ለይኩኖ አምላክ
      ለማስታወስ ያክል ነው አለን የወላስማ ዘሮች ከሸዋ ኢፋት እኛ ሸዋ ላይ አማራነት እንደብሄር አናየውም ነበር አማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነበር ግን ዛሬ አማራ ከሚባለው እየሰለሙ ብዙ ዶባ ወይም አርጎባዎችን አግብተዋል
      ለማስታወስ ያክል የሸዋው መብረቅ ጀግናው አስማረ ዳኜ እናቱ የወላስማ ዘር አርጎባ ናት አስማረ ዳኜ ክርስቲያን ነበር ሰልሞ የኢፋት አርጎባን የወላስማዋን ዘር ሁለት ሴት ልጆች ወልዷል አስማረ ዳኜ የሸዋው መብረቅ
      ፋኖ አስማረ ዳኜ ለማስታወስ ያክል ነው
      በነገራችንላይ እንደሸዋ ተከባብሮ የሚንርበት ሀገር የለም በጣም መከባበር አለ እኛ እንደሸዋ ሁሌም እንደንግስት ነው የምንኖረው አያቶቼ ባሪያ ሻጭ እና ገዢ ነበሩ ከአፄዎቹ የምንጠላው (አፄ ዩሀንስን ብቻ ነው
      በሌሎቹ ጊዜ የሸዋ አርጎባዎች ሁሌም እንደንግስት ነው የምንኖረው
      እንዲያውም በኢማሙ አህመድ እና በአፄ ልብነ ድንግል ጦርነት ጊዜ አርጎባ የመፈናቀል እና የመበታተን የመሰደድ ችግር ገጥሞታል
      አለን ለማለት ነው በነገራችንላይ አርጎባ አማራ ሸዋ ✌️ነን ቡዙ የጀግንነት ታሪክ አለን

    • @hwi9801
      @hwi9801 2 месяца назад +2

      ​@@gerageru1388ምነው ተናደድክ በእናንተ ተራኪዎች የሚነገርክን ብቻ እያደመጥክ ስለነበር ይኸን ስትሰማ እንግዳ ነገር ሆነብህ ይኸ እውነተኛ ታሪክ ነው ሸዋ ይፋት አልይ አምባ አንኮበር የሙስሊም kingdem nebar

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i 25 дней назад

    በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ታሪክን ከኢትዮጵያውያን ታሪክ ፀሃፊች ወሰድክ ማለት ታሪክ ላይ ዋሸህ ማለት ነው።ምክንያቱም የኢትዮጵያን ታሪክ የፃፉት ክርስትያናዊ ንጉሶችን በሚመች መልኩ እና የሌሎችን ታሪክ በሚያጠለሽ አቋም ነው።በተለይ የእስልምና ሱልጣኔቶች ታሪክ ልክ እንደ አህመድ ኢብኑ ኢብራሂም አል ጋዚን ግራኝ አህመድ እያሉ አውሬ እንደሳሉት 😂በተለይ ቤት የሚያክል ድንጋይ ሳይቀር ግራኝ የወረወረው እያሉ ነው።ኢማሙ አህመድ ግፍ የወለደው ጀግና ነበር ታሪኩን የውጭ ዜጎች በተለይ አቶማኖች እና አረቦች ፅፈውልን አገኘነው።በነገራችን ላይ ዳንኤል ክብረት እንኳ ድሮ ስለ ኢማሙ የቀጠፈበትን የውሸት ታሪክ አስተክሏል።ለማንኛውም የውጭ ዜጎች ነፆፉትን ብትጠቀም ባይ ነኝ