Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የከተማችን ምርጡ ቁርጥና ክትፎ ቤት | አስገራሚ የVVIP ክፍሎች | ከስፔሻል ቁርጥ እስከ ክትፎ ዋጋ!ruclips.net/video/3IBDfWenokE/видео.htmlsi=K7dXBlg8wZKalgKD
🙏🙏🙏🙏
እኔ አላደርገውም ተከራይስ ከየት ያመጣዋል በተለያየ ቦታ ከ6 ቤት በላይ አከራያለሁ ግን በኪራይ ዋጋ ያሳዝኑኛል ቤታቸው እንኳን ድንገት ስሄድ አልገባም ለምን ይሳቀቁ
መጀመሪያውን ይህ የቤት ኪራይ ሕግ ለተከራይና ለአካራይ ችግር ለመፎጠር እንጂ ሕዝብን ለመጥቀም አይደለም ለማራበሽ ነው የመንግሥት ሥራ
አንተን ብሎ አስተያየት ሰጪ።አገናዝብ
@@babulishdaka244 antes tkkl nen alksa😂😂😂werena 😂😂😂
ደግ አረገ አሸቃብጠው ነበር ለነሱ የሚጠቀሙ አሰመሰሎ ጉድ ሰራችሁ ሰውየው ድራማ እየሰራ ነው
ሃያ አመት ሙሉ ለኮንደሚኒየም ህዝቡ ቆጥቦ ያሰራዉን ቤት ከተዘረፈ በኋላ አሁን በግለሰቦች ቤት / ጉሮሮ / ላይ አዛዥ ናዛዥ መሆን ህዝቡን ከማባላት ዉጪ ሌላ ምንም ጥቅም የለዉም .
የቤት ክራዩን ወይስ የግብዓት ዋጋ መቆጣጠር ነው የመንግስት ስራ?!
ቤት አከራዩ ግብሩ እናት ላይ ወጣ ። ስለዚህ አከራዮች ደሞ ተከራይ ላይ ጨመረ። በዚህ መሃል ተጠቃሚው ዘራፊው አብይ እና እርጉም ዘሮቹ ናቸው
መርጦነ አወቆ ጠይዎች በአከራይ ላይ ይደፈደፉበታልገበያ ማለት በትርፍ ሰትሸጥ ነዉ አለቀቀመሩ በጣም ቀላል ነዉ Profit (ትርፍ )= ክራይ- Cost Price (ግብር ለምሳሌ)ይህንን ቀመር ቁጥር አሰገብተን ደሮ ግብር ዜሮ ከሆነ ክራይ 7000 ብር ነበር እንበልአሁን መንግሰት ግብርን 3000 ሲያረግየቤት አከራዩ 4000 ብቻ ነዉ ያከራየዉ ማለት ነዉ ለምን ክራይ - ግብር ብለናል ሰለዚህ አከራይ 10,000 ሲጠይቅ አከራይ የወሰደዉ 7000 ብር ብቻ ነዉ ለዉጥ የለም 3000 ብሩን የወሰደባቹህ አብቹ ነዉ እሱን ጠይቁት እንጂ አከራይ አደለም አመሰግናለሁኝ ለቆንጆ አረዳድህ
Akaray chgrun yayelet yelem akaraym nuro tewedtal ye bet gbr ye akaray tekaray gbr esu tekarayto leminorbet bet Kiran lkel3b le lijoch tmhrtbet yh yalter3dawu mengst lemn ? Akaray tekrayto kemiyakaray wede betu bigeba yshalal makarayet waga yelewum
ግብር ከክራይ ጋ አይመታጠ ንም በጣም ትንሽ ነዉ አከራዮች ጠግባችሁ ነበር ነበረ የተረጋማችሁ ክፉ ጥጋበኛ
@@User-lu8gn ግብር ተመጣጠነ አልተመጣነ በገዛ ቤቴ ማን ነዉ ዋጋ የሚያወጣልኝይባሰ ካለ አላከራዩም ምን ትሆናለህየቤት ክራይ ከከበደህ ልጆች አትፈልፍልወጣት ከሆንክ ሚሰትህም አንተም ሰሩ አንተም አከራይ ትሆናለህ በሰዉ ንብረት ዓይንህ ደም አይልበሰትናንት መንጌ እንዲህ ብሎ የክራይ ቤቶችን ወርሶ ቤት ሰላልተሰራ የቤት እጥረት መጣአሁንም የክራይ ቤት እንዲረክሰ መንግሰት ለክራይ ቤት መሰሪያ ከሊዝ ዉጭ መሬት በነፃ ይሰጥ ሰዉ አፓርትመንት ገንብቶ ያከራየዉ አለበለዝያ አከራይን ከነካህ ክራይ ቤት መሰራቱ ያቆማልአሰቡ ክራይ ዉደ ሲሆን ብዙ ሰዎች መኖሪያቸዉንም ያከራያሉ ግን ጣጣ ካሉ አያከራዩም ዋጋዉ ይወጣል
ቤቱን የሰራሁት ልጦርበት ነው በአረብ አገር ተንከራትቸ ልጅንቴን ጨርሼ ነው ላከራይም መንግስት ማሰብ አለበት
ለምዝበራና ለሙስና ማስፋፋት ካልሆነ በቀር የቤት ኪራይ አዋጅ የሚያመጣው ጥቅም የለም:: ኮምንስት ካልሆነ በቀር መንግስት በግለሰብ ቤቶች ላይ የመወሰን ስልጣን የለውም:: ይህ አዋጅ ያለውን የመኖርያ ቤቶች እጥረት የሚ ያባብስ እንጂ የሚያሻሽል አይደለም :: ከዚህ በህዋላ ማንም ሰው ቤት ሰርቶ ለማከራየት አይሞክርም:: የቤት ኪራይ ዋጋ እንዲቀንስና እጥረቱም እንዲቃለል ከፈለገ መግስት ባልሃብቶችና ግለሰቦች ተጨማሪ ቤቶች እንዲሰሩና በነፃ ወድድር ያለመንግሥት ጣልቃ ገብነት እንድያከራዩ ማበረታታት እንጂ በዚህ መልኩ ተስፋ ማስቆረጥ የለበትም::
ወንዳታ መንጌ ከወረሰ በኃላ አንድት ትርፍ ቤት አልተሰራችም የቀበሌ ቤቶች 50 አመት አልታደሱም ተበዘበዙ የተባሉት ተከራዬች አንድና ሶሰት ብር ከፍሉ የራሳቸዉን ቤት ሰርተዉ አልወጡም ለምን ብለዉ ሶሰት ብር እየከፈሉ መኖር እየቻሉ የቀበሌ ቤት አሰነፋቸዉአንድ ወጣት የቤት ክራይ ሰጋት ቢኖርበት በወጣትነቱ በርትቶ ሰርቶ የራሱን ቤት ይይዛል ከዝያም አያቆምም ሁለተኛ ቤት ገንብቶ ያከራያል ይህ ክራዩ መጦርያዉ ይሆናል ግን የቀበሌ ቤት ከሰጠኸዉ ያቺ ፍራቱን ካሰወገድክለት ታሰንፈዋለህ ትገድለዋለህ እንጂ አትጠቅመዉሞ
የኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ አንድ የምጣኔ ሀብት እውቀት ያለው ሰው ያለ አይመስልም። ጉድ ነው ዘንድሮ😂
ሰርቶ በላብ እንጂ፤ሰርቆ በሰው ላብ አይቻልም፤
ጎበዞች በርቱ ፖላሶቻችን ህግ ካለ ሌባ ይጠፋል ስራ ሳይንቅም ይሰራል❤
የቤት ኪራይ ቦሌ ቡልቡላም ተጨምሯል
ኑሮተወደደ ማለት ዛሬአይደለም ግንለምን አትሉም እኔእስተማቀዉድረስ ወጣቱ ሰራ ሰለተወነው የኢትዮ ህዝብ አብዘሀኛዉ ሰደተኛላይ ያለነው ቀለብእንኳን የሚገዛላቸዉ እናም ጫትያከልከል ወጣቱ ወደስራ ይግባ
ህገ ልቡና ይሻለን ነበር፤ ኧረ ተጨነቅን
ምግስትለህዝቡ አስቦ አደቸም የኪራይ አከራይመጠቅ እድመቸው ነው ለባ አንድ ገለስብ በለፋበት ንብረት ምግስትምን አገባው ከፈለገ ሰርቶ ይስጥ ህገወጥ እያለ ከማፍረስ ይቆጠብ ብዙ ቤትካለ የቤኬራይ ውድ አይሁንም ሁሉም እዳቅሙ ይይከራያል አላህ
በእውነት ስለ እውነት ልናገር ወደ ጨርቆስ ነው አከራይዋ ሴት ናት እና ሴትየዋ የብልጽግና አባል ናት እንዳለ የቀበሌ ሰራተኞች እንዳለ ተባባሪዋ ናቸው እና ቤቷ አንድ ክፍል ሆኖ ጓዳ አለው ያው የቀበሌ ቤት ነው እና መንግስት ነግሯታል ቀጣይ እንደሚፈርስ እና አሁን የ7 ሺህ የነበረ ወደ 10 ሺህ አድርጋው ተከራዮቹ በጭንቀት ውስጥ ናቸው 4 ልጆች ይዘው ልብ በሚሰብር ናቸው እና መንግስት ለእንደዝች ሴት ምን ይላል ?😭 በእውነት እቺ ሴት አሁን እውነት ነገ ጠዋት ለሚፈርሰው ቤቷ ,መንግስት ህግ እያወጣ በድፍረት እንዲህ ስታደርግ ምን ትባላለች ? የገዛ የምትደግፈው መንግስት እንዲህ በጎን አሳፋሪ ስራ ስትሰራ ማነው የሚጠይቃት ?
ጋሼ በእምነትሌላ ሰዉ ገንዘብ ለጋሰ መሆን ቀላል ነዉበሌላ ሰዉ ደም ጀግና መሆን ቀላል ነዉከባዱ በገዛ እጅህ እሳት መያዝ ነዉ ከባዱቀላሉ በሌላ ሰዉ እጅ እሳት መያዝ ነዉአንተም ደግ ርህሩህ እንድትባል ከፈለግክ በአከራዯ ገንዘብ አይደለምሩሩህ አዛኝክ ከሆንክ መሆን ከፈለግህ ተከራይን ጭማሪዉን ክፈልላት ወይ ቤትህን በርካሸ አከራያትእኔ አከራዯ ትክክል ናት እያልኩ አይደለም እንዴት ሐዛኝ መሳዬች የተደበቀ አላማቸዉን እንዳይራምዱባቹህ ልቦቹሁን በማራራትይህ ምክሬ ለፖለቲከኛ ቁጭ በዬች ነዉፋኖን ተቀላቅለን ደማችንን አፍሰሰን አብቹን ማሰወገድ አለብን ሲሏቹህ አሜሪካ ተቀምጠዉእሳት በናንተ እጅ ለመያዝ እንደሞከሩ አቃቹህየአይሮፕላን ትኬት እንልክልሀለን ወይ አንተ ና ወይ ልጆችህን ላክ ብትሉት አንድ ዲያሰፖራ አታገኙም የሚመጣ
መንስት ማመን ገና ጉድ እንሰማለን
ግንመንግስት ኑሮየተወደዱበትን ሚክኒያት ቢከለክል አድኛ ጫት እናበዘረኝነት መለያየት መጋደል እነዚህ ቢወገዱ ሰው ገበሬዉ ወደእርሻ ቢሰማራ ኑሮ ይረክሳል አሁን ስራ እሚሰራየለም ወጣቱየጫት አናየዘረኝነትሙርከኛሁኑል ፍትህበዚህጉዳይላይ
ወንድም ዓለም እንዴት መጠጥን ረሳኸዉ? የሐማኖት ጠልነት ይኖርብሀልሁለተኛ ዘረኝነት መንግሰት ያጥፋ ሰትል እንዴት? ቋንቋቸዉን በመከልከል ?ሶሰተኛ እሰቲ ከአንድ ብሔር በሰተቀር የብሔሮችን መብትና ነፃነት የመቃወም ክልል አለወይም ጥያቄዉን ለማቅለል ከአንድ ክልል በሰተቀር ክልል አይኑር የሚል ሌላ ክልል አለ ካለ የክልሉን ሰም ጥራ
ዉሽትዋን ነው. አዋጁ. እንድፋጠን ብላ ነው. እንጅ. ተጨምሮባት አይደለም.
ወገን አስተውሉ እውነት ነው እባክህን እኔ የጻፍኩት ኮሜንት እይ አንብብ የገዛ ዘመዴ ነው ኪራይ ጨመረችበተሰ ለዛውም ለቀበሌ ቤት 7ሺህ የነበረ ቀጣይ 10 ሺህ ብላዋለች ለዛውም የብልጽግና አባል የሆነች እና በጣም ነው የሚያሳዝነው አከራይ ጭካኔ እንዴትስ ነው እግዚአብሔር ምህረት የሚሰጠን😢
@@bemnethailu1663ድሮም መች አጣሁት ሰለራሰህ ጥቅም ነበር የተቆረቆርከዉ እንጂ ሰለ ሕጉ አነበረም
እውነት ለመናገር አዲስ የተጀመረው ሚዲያችሁ የሚያቀርበው መረጃ በጣም ምርጥ ነው። ግን ሁለት ነገር። አንደኛ ቋሚ ሰዓት ይኑረው። ሌላው ደሞ ሴት ብቻ ከሚያነብ ወንድም ቀላቅሉበት። ከሴት ደሞ ያቺኛዋ ትሻላለች። በተረፈ ቀጥሉ። !
ገበዝ ሔኖክ ወንድ አንባቢ እፈልጋለሁ ያልከዉ?
Ye zena room record yemitaderigubetin room reveb betam alewu. Kechalachuh news Recording kifilun treat adrigut (sound proof) betinishum bihon treat adrigut. Beterefe zenachuh arif newu.bertu.
ቀላል ነዉ ወጪ አወጡ ማለት፤ለምን አንተ ድምፅ በደንብ እንዲሰማህ sound proof አታረግላቸዉም እኔ አርፌ በነፃ የማግኛትን መረጃ እያመሰገንኩ እየኮመኮምኩ ነዉእያደጉ ያሉ ሰለሆነ ብንታገሳቸዉ ብዬ ነዉ ETV,ን ብትላቸዉ ኖሮ ሐቅ ይኖርህ ነበር
ስለንብረት መወረሰ በሚለው አዋጂ በጣም እየተራገበ ነው ይለይለትና በደንብ አብራርታቺሁ አቅርቡልን ለምታቀርቡት መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
ውሸታቸውን ነው. ምክንያቱም. ቶሎ በካሬ. የተባለው እስራ ላይ. እንድውል ነው.
ያዶላራህ፣ማጫማራህን፣ካምቆጣጣርህ፣ይልህቅ፣እንዳዚህ፣ያሊሄ፣ያኪራያህ፣ቤትህ፣ጪማሬሄ፣ላምንህ፣ኣይቃንህስም።😢😢ሁሁሁሁሁሁ😢
የቤት ኪራይ ብቻ ሳይሆን የቤት እጥረት ጣራ ይነካል። ለሁለት አመት ማስወጣት የማይችል ከሆነ ለምን ያከራያል? አዲስ አከራይ አይኖርም
ወዳጄ በ13000 ብር ተከራይቼ የነበረን ቤት አከራዮቼ 18000 ትከፍላለህ ብለውኛል ምስጋና ለመንግስት ይሁንና፡፡
😢😢😢😢😢 ኡፍ ምን ይሻላል
አይዞን
😂😂ምስጋና
ከአሁን በህዋላ አያስጨምሩህም🙏🙏🙏
በአዋጁ ምክንያት፣በልደታ ክ/ከ አንድ አከራይ የተከራይ ቤት በእሳት እንዳቃጠለ እየተወራ ነው፣
ለተከራዮች ምንተሰማችሁ!!ተዛዝኖና ተሰቦ የኖረው መሃበረሰብ መንግስ አዋጅ አወጀልን ብሎ አንዱ ላቡን ጠፍ አርጎ በሃሳብ ጎብጦ በሰራው ቤቱ ለኛ ሆነልን ብለው ፍንድቅ ማለት ያስጨካክናል😂
ከመጠን በላይ ነዉ ያስወደዱት የቤት ክራይ አታሽቃብጥ ባክህ
ብሬያችን እንዴት ነሀ? ሁሉ ሰላም ነው? ፒስ ይመችህ
የኢምግሬሽን ዋና ዳይሬክተር ምን አይነት ሁኔታ ላይ ናት?
Create original news. The information you shared has already been disseminated on other pages. It's a disgraceful act.
great job well don addis police❤
Yegil ebet Adele ende
🙏🙏🙏
😂
ተልኮ ተሰጦሽ ነው እንጅ 15000 የሚጨምር የቤትክራይ የለም። እች የአብይ ሴራ ህዝቡ ተማሮ እንዲወጣ ነው። አብይ🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄
የከተማችን ምርጡ ቁርጥና ክትፎ ቤት | አስገራሚ የVVIP ክፍሎች | ከስፔሻል ቁርጥ እስከ ክትፎ ዋጋ!ruclips.net/video/3IBDfWenokE/видео.htmlsi=K7dXBlg8wZKalgKD
🙏🙏🙏🙏
እኔ አላደርገውም ተከራይስ ከየት ያመጣዋል በተለያየ ቦታ ከ6 ቤት በላይ አከራያለሁ ግን በኪራይ ዋጋ ያሳዝኑኛል ቤታቸው እንኳን ድንገት ስሄድ አልገባም ለምን ይሳቀቁ
መጀመሪያውን ይህ የቤት ኪራይ ሕግ ለተከራይና ለአካራይ ችግር ለመፎጠር እንጂ ሕዝብን ለመጥቀም አይደለም ለማራበሽ ነው የመንግሥት ሥራ
አንተን ብሎ አስተያየት ሰጪ።አገናዝብ
@@babulishdaka244 antes tkkl nen alksa😂😂😂werena 😂😂😂
ደግ አረገ አሸቃብጠው ነበር ለነሱ የሚጠቀሙ አሰመሰሎ ጉድ ሰራችሁ ሰውየው ድራማ እየሰራ ነው
ሃያ አመት ሙሉ ለኮንደሚኒየም ህዝቡ ቆጥቦ ያሰራዉን ቤት ከተዘረፈ በኋላ አሁን በግለሰቦች ቤት / ጉሮሮ / ላይ አዛዥ ናዛዥ መሆን ህዝቡን ከማባላት ዉጪ ሌላ ምንም ጥቅም የለዉም .
የቤት ክራዩን ወይስ የግብዓት ዋጋ መቆጣጠር ነው የመንግስት ስራ?!
ቤት አከራዩ ግብሩ እናት ላይ ወጣ ። ስለዚህ አከራዮች ደሞ ተከራይ ላይ ጨመረ። በዚህ መሃል ተጠቃሚው ዘራፊው አብይ እና እርጉም ዘሮቹ ናቸው
መርጦነ አወቆ ጠይዎች በአከራይ ላይ ይደፈደፉበታል
ገበያ ማለት በትርፍ ሰትሸጥ ነዉ አለቀ
ቀመሩ በጣም ቀላል ነዉ
Profit (ትርፍ )= ክራይ- Cost Price (ግብር ለምሳሌ)
ይህንን ቀመር ቁጥር አሰገብተን
ደሮ ግብር ዜሮ ከሆነ ክራይ 7000 ብር ነበር እንበል
አሁን መንግሰት ግብርን 3000 ሲያረግ
የቤት አከራዩ 4000 ብቻ ነዉ ያከራየዉ ማለት ነዉ ለምን ክራይ - ግብር ብለናል ሰለዚህ አከራይ 10,000 ሲጠይቅ አከራይ የወሰደዉ 7000 ብር ብቻ ነዉ ለዉጥ የለም 3000 ብሩን የወሰደባቹህ አብቹ ነዉ እሱን ጠይቁት እንጂ አከራይ አደለም አመሰግናለሁኝ ለቆንጆ አረዳድህ
Akaray chgrun yayelet yelem akaraym nuro tewedtal ye bet gbr ye akaray tekaray gbr esu tekarayto leminorbet bet Kiran lkel3b le lijoch tmhrtbet yh yalter3dawu mengst lemn ? Akaray tekrayto kemiyakaray wede betu bigeba yshalal makarayet waga yelewum
ግብር ከክራይ ጋ አይመታጠ ንም በጣም ትንሽ ነዉ አከራዮች ጠግባችሁ ነበር ነበረ የተረጋማችሁ ክፉ ጥጋበኛ
@@User-lu8gn
ግብር ተመጣጠነ አልተመጣነ በገዛ ቤቴ ማን ነዉ ዋጋ የሚያወጣልኝ
ይባሰ ካለ አላከራዩም ምን ትሆናለህ
የቤት ክራይ ከከበደህ ልጆች አትፈልፍል
ወጣት ከሆንክ ሚሰትህም አንተም ሰሩ አንተም አከራይ ትሆናለህ በሰዉ ንብረት ዓይንህ ደም አይልበሰ
ትናንት መንጌ እንዲህ ብሎ የክራይ ቤቶችን ወርሶ ቤት ሰላልተሰራ የቤት እጥረት መጣ
አሁንም የክራይ ቤት እንዲረክሰ መንግሰት ለክራይ ቤት መሰሪያ ከሊዝ ዉጭ መሬት በነፃ ይሰጥ ሰዉ አፓርትመንት ገንብቶ ያከራየዉ አለበለዝያ አከራይን ከነካህ ክራይ ቤት መሰራቱ ያቆማል
አሰቡ ክራይ ዉደ ሲሆን ብዙ ሰዎች መኖሪያቸዉንም ያከራያሉ ግን ጣጣ ካሉ አያከራዩም ዋጋዉ ይወጣል
ቤቱን የሰራሁት ልጦርበት ነው በአረብ አገር ተንከራትቸ ልጅንቴን ጨርሼ ነው ላከራይም መንግስት ማሰብ አለበት
ለምዝበራና ለሙስና ማስፋፋት ካልሆነ በቀር የቤት ኪራይ አዋጅ የሚያመጣው ጥቅም የለም:: ኮምንስት ካልሆነ በቀር መንግስት በግለሰብ ቤቶች ላይ የመወሰን ስልጣን የለውም:: ይህ አዋጅ ያለውን የመኖርያ ቤቶች እጥረት የሚ ያባብስ እንጂ የሚያሻሽል አይደለም :: ከዚህ በህዋላ ማንም ሰው ቤት ሰርቶ ለማከራየት አይሞክርም:: የቤት ኪራይ ዋጋ እንዲቀንስና እጥረቱም እንዲቃለል ከፈለገ መግስት ባልሃብቶችና ግለሰቦች ተጨማሪ ቤቶች እንዲሰሩና በነፃ ወድድር ያለመንግሥት ጣልቃ ገብነት እንድያከራዩ ማበረታታት እንጂ በዚህ መልኩ ተስፋ ማስቆረጥ የለበትም::
ወንዳታ መንጌ ከወረሰ በኃላ አንድት ትርፍ ቤት አልተሰራችም የቀበሌ ቤቶች 50 አመት አልታደሱም ተበዘበዙ የተባሉት ተከራዬች አንድና ሶሰት ብር ከፍሉ የራሳቸዉን ቤት ሰርተዉ አልወጡም ለምን ብለዉ ሶሰት ብር እየከፈሉ መኖር እየቻሉ የቀበሌ ቤት አሰነፋቸዉ
አንድ ወጣት የቤት ክራይ ሰጋት ቢኖርበት በወጣትነቱ በርትቶ ሰርቶ የራሱን ቤት ይይዛል ከዝያም አያቆምም ሁለተኛ ቤት ገንብቶ ያከራያል ይህ ክራዩ መጦርያዉ ይሆናል ግን የቀበሌ ቤት ከሰጠኸዉ ያቺ ፍራቱን ካሰወገድክለት ታሰንፈዋለህ ትገድለዋለህ እንጂ አትጠቅመዉሞ
የኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ አንድ የምጣኔ ሀብት እውቀት ያለው ሰው ያለ አይመስልም። ጉድ ነው ዘንድሮ😂
ሰርቶ በላብ እንጂ፤
ሰርቆ በሰው ላብ አይቻልም፤
ጎበዞች በርቱ ፖላሶቻችን ህግ ካለ ሌባ ይጠፋል ስራ ሳይንቅም ይሰራል❤
የቤት ኪራይ ቦሌ ቡልቡላም ተጨምሯል
ኑሮተወደደ ማለት ዛሬአይደለም ግንለምን አትሉም እኔእስተማቀዉድረስ ወጣቱ ሰራ ሰለተወነው የኢትዮ ህዝብ አብዘሀኛዉ ሰደተኛላይ ያለነው ቀለብእንኳን የሚገዛላቸዉ እናም ጫትያከልከል ወጣቱ ወደስራ ይግባ
ህገ ልቡና ይሻለን ነበር፤ ኧረ ተጨነቅን
ምግስትለህዝቡ አስቦ አደቸም የኪራይ አከራይመጠቅ እድመቸው ነው ለባ አንድ ገለስብ በለፋበት ንብረት ምግስትምን አገባው ከፈለገ ሰርቶ ይስጥ ህገወጥ እያለ ከማፍረስ ይቆጠብ ብዙ ቤትካለ የቤኬራይ ውድ አይሁንም ሁሉም እዳቅሙ ይይ
ከራያል አላህ
በእውነት ስለ እውነት ልናገር ወደ ጨርቆስ ነው አከራይዋ ሴት ናት እና ሴትየዋ የብልጽግና አባል ናት እንዳለ የቀበሌ ሰራተኞች እንዳለ ተባባሪዋ ናቸው እና ቤቷ አንድ ክፍል ሆኖ ጓዳ አለው ያው የቀበሌ ቤት ነው እና መንግስት ነግሯታል ቀጣይ እንደሚፈርስ እና አሁን የ7 ሺህ የነበረ ወደ 10 ሺህ አድርጋው ተከራዮቹ በጭንቀት ውስጥ ናቸው 4 ልጆች ይዘው ልብ በሚሰብር ናቸው እና መንግስት ለእንደዝች ሴት ምን ይላል ?😭 በእውነት እቺ ሴት አሁን እውነት ነገ ጠዋት ለሚፈርሰው ቤቷ ,መንግስት ህግ እያወጣ በድፍረት እንዲህ ስታደርግ ምን ትባላለች ? የገዛ የምትደግፈው መንግስት እንዲህ በጎን አሳፋሪ ስራ ስትሰራ ማነው የሚጠይቃት ?
ጋሼ በእምነት
ሌላ ሰዉ ገንዘብ ለጋሰ መሆን ቀላል ነዉ
በሌላ ሰዉ ደም ጀግና መሆን ቀላል ነዉ
ከባዱ በገዛ እጅህ እሳት መያዝ ነዉ ከባዱ
ቀላሉ በሌላ ሰዉ እጅ እሳት መያዝ ነዉ
አንተም ደግ ርህሩህ እንድትባል ከፈለግክ በአከራዯ ገንዘብ አይደለም
ሩሩህ አዛኝክ ከሆንክ መሆን ከፈለግህ ተከራይን ጭማሪዉን ክፈልላት ወይ ቤትህን በርካሸ አከራያት
እኔ አከራዯ ትክክል ናት እያልኩ አይደለም እንዴት ሐዛኝ መሳዬች የተደበቀ አላማቸዉን እንዳይራምዱባቹህ ልቦቹሁን በማራራት
ይህ ምክሬ ለፖለቲከኛ ቁጭ በዬች ነዉ
ፋኖን ተቀላቅለን ደማችንን አፍሰሰን አብቹን ማሰወገድ አለብን ሲሏቹህ አሜሪካ ተቀምጠዉ
እሳት በናንተ እጅ ለመያዝ እንደሞከሩ አቃቹህ
የአይሮፕላን ትኬት እንልክልሀለን ወይ አንተ ና ወይ ልጆችህን ላክ ብትሉት አንድ ዲያሰፖራ አታገኙም የሚመጣ
መንስት ማመን ገና ጉድ እንሰማለን
ግንመንግስት ኑሮየተወደዱበትን ሚክኒያት ቢከለክል አድኛ ጫት እናበዘረኝነት መለያየት መጋደል እነዚህ ቢወገዱ ሰው ገበሬዉ ወደእርሻ ቢሰማራ ኑሮ ይረክሳል አሁን ስራ እሚሰራየለም ወጣቱየጫት አናየዘረኝነትሙርከኛሁኑል ፍትህበዚህጉዳይላይ
ወንድም ዓለም እንዴት መጠጥን ረሳኸዉ? የሐማኖት ጠልነት ይኖርብሀል
ሁለተኛ ዘረኝነት መንግሰት ያጥፋ ሰትል እንዴት? ቋንቋቸዉን በመከልከል ?
ሶሰተኛ እሰቲ ከአንድ ብሔር በሰተቀር የብሔሮችን መብትና ነፃነት የመቃወም ክልል አለ
ወይም ጥያቄዉን ለማቅለል ከአንድ ክልል በሰተቀር ክልል አይኑር የሚል ሌላ ክልል አለ ካለ የክልሉን ሰም ጥራ
ዉሽትዋን ነው. አዋጁ. እንድፋጠን ብላ ነው. እንጅ. ተጨምሮባት አይደለም.
ወገን አስተውሉ እውነት ነው እባክህን እኔ የጻፍኩት ኮሜንት እይ አንብብ የገዛ ዘመዴ ነው ኪራይ ጨመረችበተሰ ለዛውም ለቀበሌ ቤት 7ሺህ የነበረ ቀጣይ 10 ሺህ ብላዋለች ለዛውም የብልጽግና አባል የሆነች እና በጣም ነው የሚያሳዝነው አከራይ ጭካኔ እንዴትስ ነው እግዚአብሔር ምህረት የሚሰጠን😢
@@bemnethailu1663
ድሮም መች አጣሁት ሰለራሰህ ጥቅም ነበር የተቆረቆርከዉ እንጂ ሰለ ሕጉ አነበረም
እውነት ለመናገር አዲስ የተጀመረው ሚዲያችሁ የሚያቀርበው መረጃ በጣም ምርጥ ነው። ግን ሁለት ነገር። አንደኛ ቋሚ ሰዓት ይኑረው። ሌላው ደሞ ሴት ብቻ ከሚያነብ ወንድም ቀላቅሉበት። ከሴት ደሞ ያቺኛዋ ትሻላለች። በተረፈ ቀጥሉ። !
ገበዝ ሔኖክ ወንድ አንባቢ እፈልጋለሁ ያልከዉ?
Ye zena room record yemitaderigubetin room reveb betam alewu. Kechalachuh news Recording kifilun treat adrigut (sound proof) betinishum bihon treat adrigut. Beterefe zenachuh arif newu.bertu.
ቀላል ነዉ ወጪ አወጡ ማለት፤
ለምን አንተ ድምፅ በደንብ እንዲሰማህ sound proof አታረግላቸዉም እኔ አርፌ በነፃ የማግኛትን መረጃ እያመሰገንኩ እየኮመኮምኩ ነዉ
እያደጉ ያሉ ሰለሆነ ብንታገሳቸዉ ብዬ ነዉ ETV,ን ብትላቸዉ ኖሮ ሐቅ ይኖርህ ነበር