አቡነ ጴጥሮስ ሊመለሱ ነው " አርሴማ ዘፈን ትወዳለች " ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣ የያሬድ አሳፋሪ ተግባር ethiopian orthodox tewahedo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • አቡነ ጴጥሮስ ሊመለሱ ነው " አርሴማ ዘፈን ትወዳለች " ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣ የያሬድ አሳፋሪ ተግባር ethiopian orthodox tewahedo
    አይ ያሬዶ
    የደሞ አዲስ የሙዚቃ ውድድር ዳኛው ያሬድ ነጉ አብረሃም የተባለ ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ስራውን ካቀረበ በኋላ ዳኝነቱን እንዲህ ሲል ጀመረ😊
    "አብረሃም የክፍለ ሀገር ልጅ ነው እዚህ ውስጥ ብዙ ደጋፊ የለውም ነገር ግን የማታሳፍረንን ቅድስት አርሴማን ይዘን ነው የመጣነው " ብሎ ስዕል ከፍ አድርጎ አሳየ😊
    እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
    🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
    አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    • አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
    • 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
    አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
    ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
    • 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
    ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Комментарии • 98

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 месяца назад +7

    በጣም። ትልቅ። ትምህርት። በረታ ወንድሜ። እኝ አኦርቱዱክሰዋን። ንነ የጠፈ ነዉ እኔ። ቬር❤ቬር❤ቬር❤ቬር ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ ❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 3 месяца назад +9

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад +1

      አሜን

    • @dmahel
      @dmahel 3 месяца назад +1

      Amen Amen Amen

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 3 месяца назад +1

    የእዉነት አባታችን በሳቅ ዉስጥ የሚገር ም ትምርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад +6

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን ቡራኪዎይድረሰኝ ወንድማችን በርታልን ሰንበት ትምህርት ቤት ማገልገል መመረጥ ነዉ እኔ ይቆጨኛል በሰዉ ሀገር መሰደዴ ሁሉ ይናፍቀኛል ከስደት ይመልሰኝ ቸሩ መድኃኔአለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад +1

      አሜን 🥰🙏🙏

    • @Zenash-g3w
      @Zenash-g3w 3 месяца назад +1

      amen hulachnem yemelsen❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 месяца назад +1

      @@Zenash-g3w አሜን እግዚአብሄርይስጥልኝ

  • @mequadesha
    @mequadesha 3 месяца назад +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ @mequadesha

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад +5

    ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የምታስተምርው ነገር በጣም ጥሩ ነው የሰንበት ትምህርትህን አደራ እንዳታቋርጥ እሺ????? ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን አባ ገብረ ኪዳን ጤና ይስጥልን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 3 месяца назад +1

    የሚገርም ትምህርትነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 месяца назад +2

    በርታ ጥሩ ነው ስራህ

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 3 месяца назад +1

    በጣም ትልቅ ትምህርት ትክክክክክል ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቡዜ-ነ5ወ
    @ቡዜ-ነ5ወ 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን በየአለንበት❤❤ ወድሜ እናመሰግናለን በርታ እግዚያብሄር ያክብርልን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 3 месяца назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይሠስገን 🤲🙏🙏

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 abatachen kale hiweten yasemalen Abatachin beselam gebulen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይምጡልን ❤❤❤❤ያሬድ ግን ምነካው ግን ለክፋት አይመስለኝም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 месяца назад +3

    እውነት ነው😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-kr6ox9ly4l
    @user-kr6ox9ly4l 3 месяца назад +1

    Betam..enamesegnalen

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 3 месяца назад

    Kale hiwot yasemalen! Endezih bemasreja yetchebete timihert endet dink new!!!❤❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 3 месяца назад

    አግዚአብሔር ማሰተዋል ይስጠን በቻ 😢😢😢😢

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад +1

    Maryam maryam maryam Alechiyin Desi Yibelen Desi Yibelen maryam maryam maryam Enatachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 3 месяца назад +2

    እራጮ የእመቤታችን ምስል በአደባባይ አዉጥታ ስታሳይ ዝም አላቹ እሩጫን እመቤታችን እሩጫን ትደግፋለች ካለ ምእራፉና ቁጡሩን አስቀምጡ።

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад +3

      ኤረ ወገን እያሰብን 🤭 ሙዚቃ እና ሩጫ ምን አገናኘው 🙄

    • @user-fv7yi8lw8i
      @user-fv7yi8lw8i 3 месяца назад +1

      Muzika! Sint newir yalebet neger yisemal! Rucha legelesebu tikem! Lehager tikem new! Minem ayige be agnim!!!

  • @MignotM
    @MignotM 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 3 месяца назад +3

    ሯጮቻችን ሲያሽንፉ ከጉያቸው አውጥተው የሚሳለሙት የእመቤቴን ምስል ነው በጭንቃችን ጊዜ ደርሳልናለች ነው ምኑ ላይ ነው አሁን ክፋት የሆነው ሁል ጊዜ ከመተቸት እስቲ አዲስ ነገር ፍጠሩ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад +1

      ኤረ ለምን ያዛ አላልንም 🥰 አርሴማ ሙዝቃ አውጣ አላለችም

    • @h3-3
      @h3-3 3 месяца назад

      እውነትሽነው እህቴ

    • @h3-3
      @h3-3 3 месяца назад

      እውነትሽነው እህቴ

    • @NahomYuhanes-bj8kf
      @NahomYuhanes-bj8kf 3 месяца назад

      Yih yaltegera amroachinen enastekakl eski eregna yinuren chirash gbzoch endet endezi tyalesh muzikako yeseytan mahlet nw Egziabhern fetsmo mekawem nw wedet endemiwesd enawkewalen be ewmet lbuna yisten

    • @HanaMesora
      @HanaMesora 3 месяца назад +2

      አርሴማ ማለት የዘፍኝ ደጋፍ አይደለችም የአለምን ሀብት ንብረት ውበት ደምግባት ሁሉን ነገር ንቃ ለክርስቶስ ፍቅር ሰማይትነት የተቀበለች እጅ ለአለም ዘፈን ደጋፍ አይደለችም ዘፈን ማለት የሴጣን ስራ ነው አትሳሳች

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 3 месяца назад +2

    ኦርቶዶክስ ስንባል ጉሮኞች ነን እግዚአብሔር ለሃጠተኛ እንጂ ለፃድቃን አልመጣም።

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад

      😢😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x 3 месяца назад

      አውቀህ ሞተሀል አነተ ሳድቅ ነኝ እያልክ ነው😮

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke 3 месяца назад

    በርታልኝ,ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    Beautiful❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 3 месяца назад +2

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😢😢😢😢😢

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 3 месяца назад

    ያዉ.ያልተሳሳተ.የለም.ያሬድም.አለማቁሊሆን.ይላል🎉🎉🎉

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 3 месяца назад

    አሜን 🤲🤲🙏

  • @GetanehDemeke-ym5mz
    @GetanehDemeke-ym5mz 3 месяца назад

    ያሬድ ከእውነት ነፃ ነው!

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso5439 3 месяца назад

    ልልልልልልል ኣባታች

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kourykoury2187
    @kourykoury2187 3 месяца назад

    Bertalini wademachin ❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 3 месяца назад

    ይቅታ ይጠይቅ ያሬድ ይህ አለማስተዋል ነው 😢

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu4361 3 месяца назад

    ግን ሙዚቃ ሲወዳደሩ እግዚአብሔር ይርዳን ሲሉ፡እግዚአብሔርን ይዘን መጣን ስሉም መቃወም አለብን

  • @zerfecheru3089
    @zerfecheru3089 3 месяца назад

    ሠላም ጤና ለዓለም ህዝብ ሁሉ እያልኩ በየቤታችን ያለው የቅድስት አርሴማ ስዕል ሳይሆን የቅድስት ባርባራ ነው ።

  • @meazasemereab7296
    @meazasemereab7296 3 месяца назад

    ❤❤❤Kale hiwet yasmaln❤❤❤wondme betta❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад

    ሠላም ይምጡልን ጌታ ሐያልነው ወይ ተቃጠልን በሥንቱ እንንደድ 😭😭😭😭ወይ እንደኔ አጀቱ ያረረ አለወይ እግዚኦ ጌታሖይ ማረን

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 месяца назад

    አባ ገብረኪዳን ከጠቀሡት ዉሥጥ ሥንቱን ነዉ የምትጠቀሙት ? ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በሠላም ይግቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 3 месяца назад +2

    መርጦ አልቃሽ።

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 3 месяца назад

    እንደዚህ አይነቶችን አዝማሪዎችን ከመስማትና ከማየት ብትገላግሉን ጥሩ ነበር። ያሬድ ነጉ አርሴማና አብሯት ከምዘፍነው ኤርትራዊት ጋር መለየት የሚችል እውቀቱ ያለው ይመስላችኋል?

  • @genetgebremichael4126
    @genetgebremichael4126 3 месяца назад +1

    Tekekele abun petrose memelaschew ye gede new eskunum zegytachule

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e 3 месяца назад +1

    Fetariy want yadrgew abatachn abune Petros betemelesuw burakiyachew ydresen

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 месяца назад

    ምን አርሤማ ደሞ ለዘፈን እግዚኦ ጌታ አረ ሥንቱን እንቻል አረ ኡኡኡኡ ተፍቷት ተዋሕዶን በጌታ💔💔💔💔

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 3 месяца назад +2

    እስት እናንተ ሃጠተኞች ሳዕሆን ፃድቃን ናቹ?

  • @mercymercy-jv2vy
    @mercymercy-jv2vy 3 месяца назад

    👍👍❤❤❤💖💖💖👍👍👍

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 3 месяца назад +2

    እናንተፃድቃኖች።

  • @AmeleworkYimer-wc3ck
    @AmeleworkYimer-wc3ck 3 месяца назад

    Yared iko bekininet new yaderegew kemezlef yilk memkeru tiru new

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 3 месяца назад

    በጣም ሰተት ሰረክ ያሬድ ነጉ አትኩን እበከቹ ከመቼ ጀምሮ ነው አርሴማ ዘፈን የምትደግፈው አረ 😢😢😢😢

  • @h3-3
    @h3-3 3 месяца назад

    እሱየፍቁሩን ነው እደዛያለው እስኪመጀመርያ በየቦታው የማሰዲብን ስት ዘልዛላ ህዝብ አለ ማተብን አገቱላይ አዲርጎ ከሴተኛ አዳር እስከመጠጥ ቤት እሱፍቅሩነው የገለፀው ተውት

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 3 месяца назад

    ይህ ልጅ ሊል የፈለገው በአማላጅነትዋ ሊማፀን ፈልጎ እንጂ አንተ እንደምታስበው ላይሆን ይችላል።አናራግበው አናናፍሰው። የረዳኝ እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለሁ ።ይባል የለ????የራስህን ኮተት ሐጥያት ህ ንሰሀ ግባ። አዋራ አተጭሱ። እንደውም እምነቱ ይደነቃል ።

  • @user-fh1xq4hl4m
    @user-fh1xq4hl4m 3 месяца назад

    9 dekika akababi lay yekerebkewu sebeki new bleh new????????????????????????????????????????

  • @user-tu8ny8sw6z
    @user-tu8ny8sw6z 2 месяца назад

    ይቅርታ ወንድሜ

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 3 месяца назад +2

    Mesehaf kdus arseman ayawkatm geta yirdachu!!!

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  3 месяца назад +1

      አንተን ያቅቃል 🤔

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b 3 месяца назад

    ምድነው እደዚህ እሱ ፍቅሩን ነው የገለፀው ስንት ባደባባይ እሚያዋርዱ አሉ

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 3 месяца назад +2

    Abet yamalektochachu bzat!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 3 месяца назад

    አቶ ጴጥሮስ መጡ ሄዱ ምንድነው ትርጉሙ?

  • @BurteBurte-xv4tx
    @BurteBurte-xv4tx 3 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @BurteBurte-xv4tx
    @BurteBurte-xv4tx 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤