Merhabalar arkadaşım 🤗Ellerine sağlık afiyetle tüketin büyük bir kolaylık oluyor yazdan yapıp kışın kullanmak çok iyi oluyor mevsimi gelince bende yapıyorum 🥰
Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane deh na metashe betekekele asekedemene mazegajete sera e Betame yakelale yehenene selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ የቲማቲም አስራር ነው 😮❤❤❤
ዋው አዶናዬ እውነትም ምርጥ ለወር የሚሆን ቆንጆ የቲማቲም አዘገጃጀት ግዜ ቆጣቢ የሆነ ነገር እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህቴ አዶኒዬ ነን ባለሞያ ዋዋዋዋዋ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ቪዲዮ ቲማቲም ለረክም ግዜ ለማቆየት ይህ ምርት መላ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
አዶናዬ የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ ቲማቲም ሳልሳ ነዉ እንዴት ያምራል ሁሉም በወቅቱ ሲገኝ እንዲህ ሰርቶ ማስቀመጥ መልካም ነዉ ሥራ ያቀላል ሳይበላሽም ይቆያል አምረሽ ሰርተሽ ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን እህታችን ሸር 👍👌❤🙏
ሰላም ሰላም አዶናየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ቲማቲሙንም ከመበላሸት ኑሮንም ከማቃወስ ምርጥ የምንቆጥብበት አዘገጃጀት ነው በርቺልኝ
Adonaye እንኩዋን ሰላም መጣሽ waoo የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like share ❤️
ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ቲማንቲም ለአንድ ወር ያህል እንዲህ አዘጋጅተን ግልግል ማለት ጊዜችንንም ይቆጥባል የኔ መልካም ሼር ስላረግሽን ❤🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ፣ነዶናይ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ያምራል 👍👍👍👍
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናይዬ ዋው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍና ግዜ ቆጣቢ እንዳይበላሰሽ ለረጂም ግዜ የሚቆይ የቲማቲም አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👍👍
ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ ለአንድ ወር የሚሆን ቆንጆ የቲማቲም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በአንድ ጊዜ ፈጭተን ፍሪጅ ውስጥ ብናስቀምጥ ጊዜን ይቆጥብልናል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🙏👍
ሰላም ሽ ይብዛ አዶዬ ውዴ ዋውውው በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የኔ ሴት እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
ሰላም ላንቺ የሆነን ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና በዓላቸው በሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ባለሙያ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🙏
አዶዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ሼር ያርግሽልን እኔም እንደዚህ እያኩ ነው የሚጠቀመው በተለ ሮመዳን አዘህጋጂተን ካላስቀመጥን ጊዜ አይበቃንም ቲማቲም እውን ቱም በቀላል መንሀደ አንችልም ሼር ስላርግሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤
በጣምርጥ ሙያ ነው ሼር ያርግሽልን አዶዬ በተለይ ስራ ለሚበዛብን ሰውች በጣም ጥሩ መፊትሄ ነው እናማ ከልብ ከልብ ክበሪልኝ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩው ፈጭተን ፊርጅ ማስገባት ያወቁትን ማማውቅ መልካም ነት ነው ❤የኔ ባለሙያ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔዋ ዋው አንዴ ገዛርገን በቃ ፈጭተን ግዜን መጠቀም ይልሻል እንዲህ ነው በጣም ጥሩ ዘዴነው እንዲህ ተዘጋጅቶ መቀመጡ ለብዙ ነገር የጠቅማልና እናመሰግናለን
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ የቲማቲም አቀማመጥ ነው ያሳየሽን እንደዚህ ተከትፉ ማስቀመጥ ሰሀት ይቆጥባል ወድጄዋለው አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶትዬ ❤ ዋው ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን የተገዛ ሳልሳ ከምንበላ እንዲ ሰርተን ብንጠቀም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶና እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ና አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ዘዴ ነው ጊዜንም ይቆጥባል
አዶዬ የምወድሽ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ስራንም ያቀላል የኔ ባለሙያ እናመስግናለን 🌹🙏
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አዶኒ እንኳን በስም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ቲማቲምን ለማክረምና ለመጠቀም ሚርዳ ቆንጆ ዘጌና መላ ነዉ እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤
ሠላም የኔ እህት በርቺ ጥሩ ትምህርት ከazebine ቤት
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው ቲማቲምን እንደዚህ ፈጭተን ፍሪጅ ውስጥ ብናስቀምጥ ረጅም ጊዜ መጠቀም እንችላለን ገላግሌ ነው በፈለግነው ሰአት በቀላሉ ለመጠቀም ይረዳናል አሪፍ ዘዴ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👍
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ የተማቲም እንዳይበላሽ በቀላል መንገድ ማዘጋጀት ምርጥ ምፍትሄ ነው ያዘጋጀሽው የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤
Merhabalar arkadaşım 🤗Ellerine sağlık afiyetle tüketin büyük bir kolaylık oluyor yazdan yapıp kışın kullanmak çok iyi oluyor mevsimi gelince bende yapıyorum 🥰
ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ግዜ ቆጣቢ የሆነ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ለአንድ ወር እርፍ እንላለን ጉልበት የሚቆጥብልን ጥሩ ብልሀት ነው ቲማቲም የማይገባበት የለም ስለዚህ በዚህ መልኩ አዘጋጅተን ማስቀመጣችን በጣም ተመራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ
34 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷 Türkiye 🇹🇷
ሰላም እንክዋን ሰላም መታሽ ቲማተም ዘኪ ይህን አይቶ ነው ለካ በታም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሙሉ ቪደኦ ነው ያይሁት ጎበዝ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ አዶዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ላንቺ አድዮ በዚህ ቤተሰብ ❤❤❤ ይቺ ዘዴሸ በጣም ነው የተመቸችኝ ብታይ እዚህ ሀገር ግዜ የለም ❤❤❤❤
አዱዬ እንኳን በሰላም መጣብ ምርጥ ምርጥ ዘዴ ነው የኔ ውድ በርችልኝ ❤❤❤❤❤
አዶናዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውያሚ👍👈
አዶናዬ፣ እሺ እንሞክረዋለን። እናመሰግናለን። ♥️❤️♥️
ሰላም አዱዬ የኔ ልዩ ባለሞያ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሁሉ ሰላም ነው
Selam Adonaye Enkuan dehna metash timatimochu endet yamiralu ande sereto meglagel new Betam gize yekotibal Betam enamesegnalen share selaregshin ❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናዬ❤
Waooo Adonaye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share ♥️
Wow des sil😍 እጆችሽ ይባረኩ
Selame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe Betame tekami new serane yakelale azegajetene senasekemetew konjo ye tematime azegejajete new Enamesegenalen ❤
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ
እንኳን ሰላም መጣሽ ተማቲም በብዛት ገዝተሻል መልካም እኔ በብዛት ነው ሁሉንም የሚያመጡት እኔ ላም አድርጌ ፈጭቸዬ እፍሪጅ አስቀምጫለሁ ምክንያቱም የምጠቀመው ለወጥና ለሾርባ ብቻ ነው ለሌላ አልረቀመውም እንደፍሬሹ አይሆን እውስጡ በረዶ ስላለው
ምክርሽ ሀሪፍ ነው እኔ ይህ የሁለም ስራ የነው አትክልት የተባለ ሆቴል ይመስላል እኔማ ያለሁበት ብቻ ትግስቱን ይስጠን እጅ ዋናው ጤና ይመችሽ አዶዬ የኔ ባለ ሙያ ❤❤❤❤
አዶናዬ. እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ዛሬ ደሞ ምርጥ መላ ወይም ገላግሌ ለወር እርፍ የምንልበትን የቲማቲም ሶስ አዘገጃጀት መስራታችን ካልቀረ እንደዚህ ባንድ አዘጋጅቶ እየቀነሱ መጠቀም በጣም ጊዜአችንን ይቆጥባል በጣም ነው የምናመሰግነው ።❤❤❤
አዱ አሪፍ ስራ ነው ቪዲዮ ስትቀርጪ ሙሉ ቪዲዮ እንዲታይ አድርጊ
እሺ አመሰግናለሁ አቢዬ አይታይም እንዴ አቢዬ
Yummy
❤❤❤❤
👍👍👍👍🎉🎉
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔዋ ኧረ ቲማቲሙ ግን ከለሩ እንዴት ነው እሚያምረው ተፈጭቶ ሲታይ በውነት በጣም ነው እሚያምረው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው አንዴ እንዲህ ፍጭት አርጎ በሚያስፈልገን ሰአት ወጣ አርጎ መጠቀም
Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane deh na metashe betekekele asekedemene mazegajete sera e Betame yakelale yehenene selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤
😊
balemoya neshe
ሰድዩ የልብ አዋቂ ማን ነገረሸ እኔ ግዝ የለኝ ምግብ ለማብሰል የኛ ምግብ ደሞ ሰአት ይፈጃል ይቺ ምር ዘዴ ናት ግዜም ይቆጥባል አመሰግናለዉ
ቲማቲም ላይ ኅይለኛ ጥቃት ስትፈጽሚ ተይዘሻል 😅😅😅😅
😂😂
@@adona21adona16 ቲማቲምሽ ለወር ፍሪጅ ይገባል??? እንዳይበርደው አስቤ ነው 🤣🤣🤣
❤❤❤❤