ቀበና ሰፈር እና ትዝታዎቹ ትዝታችን በኢቢኤስ /Tezetachen On EBS Kebena Sefer SE 17 EP 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 248

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 года назад +4

    ዋው ኮኮበ ፅባህ እነ ሳይቤርያ ፣እነ ብቅ እንቅ የሚባሉት ክፍሎች መቼም አይረሱኝም

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 4 года назад +8

    ሰላም
    ሰላም
    ዮናስ ከበደ
    ቀበና ሰፈሬን ስላቀረብክልኝ ደስ ብሎኛል
    ነገ አየውና በሰፊው ሀሳቤን እገልፃለሁ
    ለምን ቀበና ሲነሳ
    የእኛ ቤት ከ200ዓመት በላይ የሆነው ስለሆነ እና የመጀመሪያው ስልክ የገባው እኛ ቤት ነው እና አባ ብደላ ሻይ ቤት ፣ጮርናቄ ፣ሰፌድ ወዘተ
    እንዲያውም አሊአብደላ የሚባሉ የመናዊ ነበሩ ከጎረቤት ጋር ተካሰው ፍርድ ቤት ቀረቡ
    ዳኛውም ጠበቃ ግዙና ተከራከሩ አላቸው
    እሄን ጊዜ አባ አብደላ ከፍርድ ቤት ወጥተው
    'ጭቅጭቅ በገንዘብ የሚገዛ
    ጭቅጭቅ በገንዘብ የሚገዛ '''
    እያሉ ተጣሩ እስከ ዛሬ ድረስ ይተረታል ።
    ሂሩት በቀለ /አቢቲን /እንዳነሳህ ይሰማኛል ።
    ኮርያ ሰፈር
    ደጃዝማች ይልማ በጎ አድራጎት ትቤት
    ቅንብቢት /ሲነሳ እነ ግርማ ቦዲው ፣ተሾመ ምትኩ ቀበና ናዳ ወዘተ /
    የቀበና ወንዝ ዋና
    ብስኩት
    ዱቤ ባህር
    ጆቫኒ
    ጅብ
    እንዴ ድ..ብ..ድ..ብ ..ቁማሩስ??
    የጉሩፕ ፀቡስ?
    ወዘተ እንዳነሳህ ይሰማኛል
    ከታዋቂ ሰዎች
    ፀሀዬ
    ጃርሶ ሞት ባይኖር ኩሩቤል
    ዳንኤል አንባቸው /በህንድ ረዳት ቆንስላ የነበረ /
    ሻምበል አባቴነህ
    ኪዳነ ምህረትቤት
    በዛውም ተዋቂ የነበረ
    ሻፍት የሴቶች ፀጉር ቤት ወዘተ
    እንደማያቸው እምነቴ ከፍ ያለ ነው

    • @ሁሉመልካምነው
      @ሁሉመልካምነው 4 года назад

      ዋው ዘረዘርከው። ትዝታው ብቻ ቀሪ

    • @kalyeabatelij9534
      @kalyeabatelij9534 4 года назад

      በጌታ በውስጥ አውራኝ 🙏🙏

    • @kalyeabatelij9534
      @kalyeabatelij9534 4 года назад +1

      ከላይ ሪፕሌይ ላይ የፃፍኩት አለ እሱን አንብበውና 🙏🙏🙏🙏

  • @mullera4766
    @mullera4766 4 года назад +4

    ዮናስ፣ ፕሮግራምን፣ በጣም፣ ነው፣ የምወደው፣ አይዞህ፣ በርታ።ሰለ፣መጀመሪያ፣ ኢትዮጵያ፣ ውሰጥ፣ አረቄ፣ፋብሪካ፣ የከፈቱት፣ ሞላማሩ፣መርከበኛ፣ አረቄ፣ፋብሪካ፣ ኤልያስ፣ ፐፐሲኖ፣ፕሮግራም፣ ብትሰራ፣ትዝታችን፣ በኢቤስ፣ጥሩ፣ ይመስለኛል፣ ዮኒ፣በርታ

  • @Getahun121
    @Getahun121 4 года назад +6

    ቀበና ሰፈሬ።!!!!! በጣም ይቀራል ስለቀበና እንዲህ ነካ ተደርጎ የሚታለፍ አይደለም።እኔ እንኳን በግሌ በጣም የማልረሳቸው ብዙ ፅታዎች አሉኝ።መዋኛዎቹ ስም ነበራቸው።ለምሳሌ ከኮከበ ጽባሕ ወረድ ብሎ የለው ተለቅ ያለ ባሕር ያለው መዋኛ "ጅቦ" ይባላል። በብዛት የሚዋኙት ትልልቆችና ዋና ይሚችሉ መሆን አለባቸው።ምክን ያቱም ወደታች ስለሚያሰምጥ፤ በዝህም የተነሳ ዋና ሳይችሉ ሰምጠው የሞቱ ልጆች ነበሩ።ሌላው የማልረሳው ስዋኝ አንዱ ተንኮለኛ ልብሳችንን ሰብስቦ ወስዶብን ራቁታችንን ወደ ቤት የምንገባበት ጊዜ ብዙ ነበር።ወላጆች ደግሞ ስላማይፈቅዱልን መዋኘታችን ከታወቀ የምንገረፈው ግርፍ፤የምንለቀለቀ ባለ አስር ሳንቲም ባዝሊን.......አረ ስንቱን የማይሆን ነገር ነካክተህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ።

  • @Thuglife-ej6lc
    @Thuglife-ej6lc 4 года назад +28

    ይኔን ፕሮግራም ሳይው እንባ ተናነቀኝ ምክንያቱም ተወልጄ ያደኩበት ስፈር ቀበና (ቅንቢቢት) ኮከብ ጰባህ ት|ቤት የተማርኩበት ባጥር ዘልዬ ገብቼ የተማርኩበት ብቻ ብዙ ትዝታዎች በውስጤ አሉ !! ስላማቹ ብዝት ይበል የስፈቼ ልጆች አብራቹኝ ኮከብ ጸባህ የተማራቹ ስንቱን የድስታ ግዜ ያሳለፋቹ እናተም ሰላማቹ ይብዛ ! One day ከስደት ስመለስ ስፈሬን ት|ም ቤቴን አይዋለው !!

    • @kalyeabatelij9534
      @kalyeabatelij9534 4 года назад +1

      ወይኔ ስለቀበና በጣም ብዙ ነገር ማወቅ እፈልጋለው የእውነት ምክንያቱም እናቴ በልጅነቴ ነበር ወደ አረብ ሀገር የሄደችው በስልክ ብቻ ነበር የማገኛት እና ስለሷ ብዙም አላውቅም ነበር እያደኩ ስመጣ በስልክ በኢም ምናምን ሳወራት ብዙ ነገር ነገረችኝ እና ቀበና ተወልዳ እንዳደገች ነገረችኝ ሚልኮ ወፍጮ ቤት የሚባል ወፍጮ ቤት አካባቢ እንደነበር ሰፈሯ ነግራኛለች ቤተሰቦቿን ፈልጌ እንዳገኛቸው ነግራኝ ነበር ግን እኔም እዚሁ አረብ ሀገር ስለሆንኩ እድሉን አላገኘውም 😥

    • @beyenekefene970
      @beyenekefene970 4 года назад +2

      Thug life ላንተም ሰላምህ ይብዛ ባጥር ዘልዬ ስትል የማቅህ መሰለኝ ምክንያቱም ብዙ ናችሁ እኮ የምትዘሉት :- ደምሴ : ሳሚ: ሃይሊት: ሃያልሰው ....

    • @አሐል19
      @አሐል19 3 года назад

      @@beyenekefene970 እነዚህን ስሞች አስታውሳቸዋለሁ

    • @beyenekefene970
      @beyenekefene970 3 года назад

      @@አሐል19 ይገርማል ለካ አንቺም በአጥር ላይ ትዘዪ ነበር! 😂 😂 እንዴት እንዳላየሁሽ ...ምን አልባት እኔ ስቀር ነው የምትዘይው 😂 ለማንኛውም ጥሩ ትውስታ ነበር ኮኮበ ፅብሃ ትምህርት ቤት ...

    • @jemalmidia_982
      @jemalmidia_982 2 месяца назад

      ሚልኮ ወፍጮ ቤት ከኮከበብ ፅበሀ ት/ቤት አጠገብ ነው ከራሻ ኤምባሲ ፊት ለፊት ነው ከመጣህ ታገኝዋለው።​@@kalyeabatelij9534

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 4 года назад +5

    OMG. You make me cry. I have a lot of memories in this school. I have pure love for all teachers and students in this school . l graduated high school 1994 E.C and now l live in Columbus Ohio. If God will l wish l can do something to my school. Thank you Yonnas for visiting this legendary school!!

  • @Jozejanmeda
    @Jozejanmeda 4 года назад +3

    በጣም ነው የማመሰግነው የቀድሞ ትምህርትቤቴን ኮከበጽባህን እንዲሁም የመማሪያ ክፍላችን የነበረውን ክፍላችንን 9 አንድ ስላካትትክልን

  • @semretbezabhe5144
    @semretbezabhe5144 Год назад

    ዋው ቀበናዎች እውነት ትለያላችሁ እኔ የአ/ጭ ልጅ ነኝ ነገር ግን በአንድ ወቅት ሚኒሊክ ሆስፒታል ሰመላለስ ቀበና ፑንስዮን ነበረ እናም ቀበናዎች ተንከባክበውኝ ነበር እመቤታችን ወደድኳችሁ የምር ፍቅሩን እኔ መሰክራለሁ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 4 года назад +1

    የአራት ኪሎ ልጅ ነበርኩ ከሠፈር ልጆች ጋር በመሆን ቀበና እየሄድን እንዋኝ ነበር ደግሞም ከቅንብቢት ልጆች ጋር እንጋጭ ነበር አቦ ትዝታን ጫረበኝ ደስ የሚል ማራኪ አቀራረብና ዝግጅት good job!!

  • @alemtshayekebede
    @alemtshayekebede 8 месяцев назад

    በእውነት በጣም አዝኛለሁ የተማርኩበት ትምህርት ቤቴ እንዲህ ፈራርሶ የከበት ማደሪያ መስሎ በማየቴ ምነው መንግስት ቢያድሰው ስንት ዶክተር እንጂነየር ፓይለት ያፈራ ትምህርት ቤት እንዲህ መሆኑ ጥሩ ጥሩ ጎበዝ አስተማሪ ተማሪ የነበረበት እንዲህ ተጎሳቆሎ ማየት በጣም ያሳፍራል ትምህርት ሚኒሰቴር እና ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ቢያዩትና ቢያድሱት በጣም ደስ ይለኛል አብሶ ያንን የመሰለ አዳራሽ እንዲህ ውልቅልቁ ወቶ ማየት በጣም በጣም ያማል፡፡

  • @beyenekefene970
    @beyenekefene970 4 года назад +6

    አይ ዮኒ በትዝታ ወደ ኃላ መለስከኝ ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤት ትውስታ :- ሎሚ ተራ ( ኮምጣጤ ተክል ስላለ) : ብቅ እንቅ ( ዩኒት ሊደር አጠገብ ስለሆነ) አላስካ ( ራሽያ ኤንባሲ ጋር ክፍሎቹ ስለተጠጋጉ ) በጥቂቱ የነበሩ ቅፅል ስሞች ውስጤ ናቸው ብዙ ሰዎች ያስታውሱታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
    አመሰግናለሁ ዮኒ

  • @agonafermekonnen1841
    @agonafermekonnen1841 3 года назад

    ቀበና ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤቴ ከሁሉ የሚገርመኝ ሁሌ እየረፈደብኝ እሩጫ ነበር የምገባው ብዙ ትዝታ አለው በጣም በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 4 года назад +28

    ትዝታ ውስጥ ነው የከተታችሁን። ኮከብ ፅህባ ትምህርት ቤቴ። ቅምቢ ቤት ጠላ ቤቶቹም ትዝ ይሉናል። EBS እናመሰግናለን!

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 года назад +1

    ብዙ ትዝታዎች አሉብኝ ኮከብ ጽባሕ ት/ ቤት 😢❤️እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ❤️

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia3264 4 года назад +30

    የቀበና ልጆች ገባ ገባ በሉ ሰፈራችሁን በትዝታ ጎብኙ

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 4 года назад +15

    እኔ የባህርዳር ልጂ ነኝ የአአ ልጆች ግን ከምር ውስጤ ናቸው

    • @berasharew1250
      @berasharew1250 4 года назад

      Michet yibelesh mamaye

    • @ልጅእያሱዘአንበሳ
      @ልጅእያሱዘአንበሳ 4 года назад +1

      ስንዬ አቤት ቁጥርሽን ላኪው እኔም ባህርዳር ውስጤ ናቹ። ከ4ኪሎ

    • @эфиопияиАддис-Абеба
      @эфиопияиАддис-Абеба 4 года назад

      እናመሰግናለን በፈረንሳይ ሰፈር ስም በትውልድ መንደራችን አሁን በስደት ራሻ ሩሲያ ።

  • @alekabirru5937
    @alekabirru5937 3 года назад +1

    Thank you Yoni. I am from Kebena as well. Meskob sefer. I went to kokebe tsibah from 1st to 10th grade. I started when it was called Kokebe Tsibah Kedamawi Haile Selassie then Derg came and cut the "Kehas" out from its name. It was the time during students protests and the Edget be Hibret .. that is when I left my beloved school. I miss all the good times, paste bets, the school marsh band and the fight between Segede and Legesse Tibo. I miss those lovely teachers like gash Shiferahu, Worede, Getachew (3) Mulugeta, Lantesil, Tariku, gash mamo (music), Habte, and principals, Ato Amare, Adugna, and unit leader Tillahun. The nurses and librarians. I cant mention all but I just want to say Thank you to all the teachers and leaders. I will come back and add more another time.

  • @alemhailu153
    @alemhailu153 4 года назад +4

    እኔም ከ9-12 ተምሬያለሁ 11ኛ ክፍል ሳይቤሪያ የሚባለዉ ከክፍሎቹ መጨረሻላይ ያሉት መደዳ ናቸዉ ቅምብቢት የሚባለዉ ደግሞ የጉልቤ ሰፈር ነበር በጣም ነበር የሚፈሩት በ84 በአንዲት ታጋይ በተተኮሰ ጥይት ተማሪዎች ሞተዋል የሱን ጉዳይ ከነበሩ መምህራን አጣርተህ ብትነግረን ደስ ይለናል በፈረሰ አጥር ገብታ ተኩሳ ነዉ የገደለቻቸዉ በደንብ ነዉ የማስታዉሰዉ ሰፈሩ ፀበሉ አካባቢ የሆነ ገዛሀኝ የሚባል ልጅ ወንድሙ ዶ/ር ቢሆንም ሊያድነዉ ሳይችል ቀርቶ ህይወቱ አልፎል ::

    • @эфиопияиАддис-Абеба
      @эфиопияиАддис-Абеба 4 года назад

      ነፍስ ይማር እኔ የፈረንሳይ ለጋሲዬን ልጅ ነኝ ቅንብቢቶች ሀይለኞች ነበሩ ልክ እንደ እንደ 06 11 ዶች ፈረንሳይ አቦ 19 84 ወያኔ ሲገባ የኛ ሰፈር ሰርካለም የሚባል ሀብታሙ የ18 ቀበሌ ብዙ ተገለዋል ተሰደድን አሁን ወደ ሀገር የገቡ አሉ እኔ ራሻ ነው ያለሁት በቀርብ ከ7 ወር በፉት እስኬውን ተገናኝትን ተመልሰናል በዚህ አመት መጨረሻ ወደ ሀገር እንገባለን ከነክብራችን ።

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 года назад +2

    ዬኒ ከ12 አመት በሃላ ትምርት ቤቴን በሰው ሃገር ላይ ሆኜ ሳየው የሚገርም ስሜት ነው የተሰማኝ በጣም እናመሰግናለን አንድ ቀን ደሞ በሰፊው እንደምታሳየን ተስፋ አረጋለሁ
    የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም መሳጭ ናቸው በርታ ብሮ

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 4 года назад +5

    ዋው ዬኒ አለን አለን ምርጥ ሰው ወደ ድሮ ትውስታ መለስከኝ

  • @yum483
    @yum483 4 года назад +7

    ሰፈሬ ቀበና ትምህርት ቤቶችን 😭😭😭I miss so much

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 4 года назад +19

    መቼም መቼም የማይረሳ እኮ ነው ቀበና የፍቅር ሰፈር

  • @rahitube4590
    @rahitube4590 4 года назад +9

    ዮኒዬ በስደት አለም ሆኜ ት/ምህርት ቤቴን እና ቀበና ን በጥቂቱም ቢሆን ስላስጎበኘኽን ከልብ እናመሰግናለን። በ ቀበና ልጆች ስም♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @misualemu2103
    @misualemu2103 2 года назад

    9 12 1999 አ/ም የተማርኩበት ክፍል ወደዋላ መለስከኝ ዮኒ እናመሰግናለን

  • @haregethiopia7424
    @haregethiopia7424 4 года назад +1

    ዮንየ በጣም አመሰግናለሁ ዋው ትምህርት ቤቴ ሰፈሪ በዚህ አጋጣሚ ሁሌም እማስበው ብንሰባሰብ ደስ ይለኝ ነበር አለን አለን ዩኒ ወደኋላ ነው የመለስከኝ

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 4 года назад +6

    ቀበና ኮከበ ፀባህ ግሩፕ ቢኖር ብዙ የተጠፋፎ ጉደኞች ይገናኛሉ ብይ አሰባለሁ ውይ ትምህርት ቤቴ

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 4 года назад

      በጣም😭😭

    • @rabyyoutubez7715
      @rabyyoutubez7715 4 года назад

      በጣም ልክነሺ እኔራሡ ብዙየማቃቸዉልጅች ጠፍተወብኛል

    • @beyenekefene970
      @beyenekefene970 4 года назад

      mimi addisu እኔም እስማማለሁ በተለይ በስደት ላይ ለሆኑ

  • @danielgetu6523
    @danielgetu6523 4 года назад +2

    ወይኔ ትምህርት ቤቴ ኮከበ ፅባህ ebs tv እግዚአብሄር ይስጥልኝ። የትምህርት ቤቴ ትዝታ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ያየሁት ።

  • @engochatube568
    @engochatube568 4 года назад +2

    ወይኔ ትዝታዬን አመጣችሁት ኮከበ ፅባህ ትምህርት ቤቴ ሳይቤሪያ ውይ ብርዱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @melesachewkebede715
    @melesachewkebede715 4 года назад +16

    የቀበና ፕሮግራምማ እንደዚህ ባጭሩ መሆን የለበትም ወደ ኮርያ ሰፈር ወደ ቤላ ጎራ ሳትል ? ድጋሚማ መቃኘት አለበት ለፕሮግራሙም ሰፊ የአየር ሰዓት የሚይዝ ነው።አንድ አስተያየት አለኝ ደሞ ቀደም ብለህ የምታናግራቸውን ሰዎች መርጠህ ብታዘጋጅ በጣም ብዙ ታሪክ ያጫውቱሀል ፕሮግራሙንም በጣም ያሳምረዋል።መልካም ጊዜ

    • @eknewmovies4990
      @eknewmovies4990 4 года назад +1

      Ye corona seat slehone nw enji makerbu ayekrm bza lay semonun dmo wede bela mehedu aykerm

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 года назад +11

    Oh my God Yoni... that’s my school!!!! So much memories flowing in my vein 😭.... thank you so much!!!!!!!

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 4 года назад +1

    ትዝታች በኢቤ ኤስ
    ምርጥ ፕሮግራም
    ከኮሮና በኃላ ወደ ትንሿ የንብ ቀፎ ወደ ባቲ ጎራ በል ብዙ ታሪክ አላት

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 года назад

    የተለያዩ የአዲስ አበባን ሰፈሮች በፕሮግራምህ አስታውሰህናል አዘጋጁ ምርጥ ሰው ነህ ለዛህ ሁሉ ደስ ይላል እንደ አንዳንድ አዘጋጆች ሙዝዝ ስለማትል ተወዳጅ ነህ ጥሩ ሥራ ነው ቀጥልበት!!!!

  • @abiyberhanu7785
    @abiyberhanu7785 4 года назад +4

    የቀበና ልጅ አይደለሁም ። የቀበና ልጆች ፍቅር በመሆናቸው ብቻ ብዙ ጊዜ (( በየቀኑ)) እሄድ ነበር ። በተለይ ከቀበና ወንዝ ጋር ልዩ ፍቅር ስለነበረኝ ከሰው ጋር መዋልም ሆነ መነጋገር አስጠልቶኝ " ወይራ" እና " ኩበት" በብዛት እየገዛሁ ቀኑን ሙሉ ብቻዬን 5 ዓመት እንደ ጉድ አጭሼበታለሁ ። ፈርሼበታለሁ ። ቀበና ወንዝ ያሉ አእዋፎችና የዱር እንስሳት ያውቁኛል አውቃቸዋለሁ ። ገላዬን የታጠብኩበት ልብሴን ያጠብኩበት ቀበና ወንዝ ብቻ ነው ። ቀበና ! እወድሃለው ።

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ዮኒ በርታ

  • @ሂወትሂወት-ፈ1ኈ
    @ሂወትሂወት-ፈ1ኈ 4 года назад +2

    ትምርትቤቴወደሁአላበትዝታኢቢኤስእናመሰግናለን

  • @nanakh5722
    @nanakh5722 4 года назад +23

    ወይኔ ትምህርትቤቴ ኮኮ በፀባ ውይ ስንት ትዝታ አለብኝ

    • @Ctomxi
      @Ctomxi 4 года назад

      Me too

  • @sdsd7273
    @sdsd7273 4 года назад +8

    ቀበናሰፈሬምርጥምርጥስውየወጣበትእናመስግናለንዬኒ

    • @HilinaT
      @HilinaT 4 года назад +1

      ያናብደላ ጮርናቄ የናፈቀው

  • @ethioshelf1017
    @ethioshelf1017 4 года назад +3

    ክብር ለመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ፓይለት ሙሉመቤት እምሩ

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 4 года назад +3

    ትምህርት. ቤቴ. ሰፋሬ. ቅንብቢት. ወይኔ. ዩኒ. ጉበዝ. ግን. ለምን. ኢለመንተሪን. አላሳየህም ጠላ. ለምን. አልጠጣህም. ጅርመን. ኢንባሲ በዛ. አልፈሀል ግን. አላሳየህም አይይይይ. ትዝታ. ።እድሜ. ይስጥህ. ቆንጂት. ስለአየሁሽ. ደስ ብሎኛል።

  • @gatluakdeng7052
    @gatluakdeng7052 2 месяца назад

    Thank you for this wonderful video...I am reminded of those wonderful days

  • @BLatinoDance
    @BLatinoDance 4 года назад +3

    Betam Des yemel Tewesta!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +7

    ዮንዬ እኳን በሰላም መጣክ እዴት በጉጉት እደምጠብቅህ እኮ ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 4 года назад +3

    ትምህርትቤቴ ❤️❤️❤️

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 4 года назад

    ውይ ክላሴን አየሁት።እግዚአብሄር ይስጥህ በእውነት። ብቅ እንቅ፣ሳይቤሪያ ዋውውውው

  • @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
    @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 4 года назад +5

    ቀበነ እኔም ብዙ ትዝታ አለብኝ አክሥቴ ጋር በነበርኩበት ጊዜ

  • @alemyhufulas7571
    @alemyhufulas7571 4 года назад

    አቤት ስፈሪ አቤት ስፈሬ ሲያምር እኮ አይ የነበረ ነገረ ጠላ ወይ ጠላ ተጠጣ አሁንማ ከየት ይምጣ ጠላ በጣም አረፍ ነዉ ዝግጅቱ በሰፈረ ስም አመሰግናለሁ ።

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 4 года назад

    በጣም ነው እምናመሰግነው ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @hailuadela5124
    @hailuadela5124 4 года назад

    ትዝታወች ከዐንደኛ እስከ ዐስራሁለተኛ ካከበጰበሀ!

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад

    ቀበና አንደኛ ደረጃ የኤለመንተሪ ትምህርት ቤቴ ነበር።😍😍😍

  • @jimmyaddis9516
    @jimmyaddis9516 4 года назад

    Ewenetune lemenager betam neber yemewedachu gen bekebena besefera guday menem alakerebahum buzu buzu tarik yalewe sefer neber sewochune wetatochen leke endelelawe sefer weredachu tela tetetachu giza setachu mechawet neberebachu enkuan 30 dekika behulet besoset kefel program neber yetebekut gen aleteseram bechal kendegena lemeserat asebubet. Gen ante ygebabet kefel temeret bat weset bewenet yega kefel neber 11 D yebal neber balesasat. Demo leke yenena yegodegoch mekemecha kehulawe and wedefit neber banete 2 bekege bekul. Kefelan selayhut ke20 amet bhula I am so happy. Gen asebubet.

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 4 года назад +2

    ጠላ ብለህ የምወደውን አስታውስከኝ አመሰግናአለሁ ይመቻችሁ ወገኖቸ።

  • @meazi01
    @meazi01 4 года назад +1

    Amazing! everything will changed on time, thank you for you working hard! very Good channel I like it

  • @dawittesfasion7353
    @dawittesfasion7353 4 года назад +3

    This is very interesting. I really apriciate and thank you for takeing time and show me my school after 45 years. Please, come back and do full tour of King Haoleailase secondary school.I have a lots of memory , I was student from 1958 to 1968. I swum in kebena two three times a week with lot of friends.
    Thank you
    Dawir

  • @0525ዱባይ
    @0525ዱባይ 4 года назад

    ዮኒ ምርጡ እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @kante5318
    @kante5318 4 года назад

    ትንሹ ደሬ ነው እምትመስለው ኣቀራረብክ በጣም ይመቻል እናመስግናለን

  • @see12334
    @see12334 4 года назад +6

    My school my life my friend i miss all about kebena

  • @soueidtelecom4351
    @soueidtelecom4351 4 года назад +4

    እናቷ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አብራሪ ነበሩ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 года назад

    ወይኔ ቀበናዬ የምዋኝብሽ ቀበናኮ ብዙ ስም ነው ያለው በትንሹማ አታስቀሩት ሰፍ አድርጋቹ ጎብኙ አስጎብኙን ከተራራቅን ብዙ ጊዜያትን አስቆጠርን ቀበና እባዬ ነው የመጣው

  • @lubie31
    @lubie31 4 года назад

    Betam enameseginalen wondim yoni.. konjo sira new bertalin wondime 🙏

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 4 года назад

    Woww it took me back to my childhood memory. I broke up with tears Thank you Anareyee

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ወይኔ ትምህርት ቤቴ ሰፈሬ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ፈራርሳል እየተገነባ ነው የኔ ክላሴ የነበረው ኮሪደሩ መደዳ ነበር ይገርማል በጣም

  • @menayemariyam1890
    @menayemariyam1890 4 года назад +1

    ወይኔ ት/ቤቴ ማሪያምን እዴት ደስ እዳለኝ

  • @fikertadesse8503
    @fikertadesse8503 4 года назад +2

    ኮከ በፀባህ 12ኛ ክፍላችን ወደሆላ መለስከን እናመሰግናለን

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 4 года назад

    ወይኔ ትምህርትቤቴ አፈር ድሜ በልቶአል ከ23 አመት በፊት ውበቱ ልዩ ነበር ልዩ ትዝታ እና መሰግናለን የቀድሞ ስሙ ቀሀስ ታሪክ አውድሙ ወያኔ ውልቅልቁን አውጥቶታል በቀኝ በኩል ሻይ ቤት ነበረች

  • @soueidtelecom4351
    @soueidtelecom4351 4 года назад

    እጅግ በጣም መልካም ስው ነበሩ

  • @ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ

    መቼም አቀራራብ አንደኛ ነው ዮኒ በርታ አይዞን ebs አይ፣ታመንም ቢሆንም በጣም ጥሩ ስም ነው ያለህ ለምነው ነው የሚቀጥሩህ ካልሆነ ደውልልኝ ፣ተሰባስበን ጋ እንልባቸዋለን

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +9

    ቀበና አድቬንቴስት ትቤት ተማሬዋች የትናችሁ

  • @Myname-pt8lt
    @Myname-pt8lt 4 года назад

    የሳደገኝ : ትምህርትበቴ : :ከ 1ኛ እስከ 12ኛ የተማርኩበት : please ሙሉ: ፕሮግራሙን እንጠብቃለን 1971-1983

  • @zenbiltv
    @zenbiltv 4 года назад +1

    ዋው እውነት ትዝታዪ ቃሀስ

  • @fasilweyessa5432
    @fasilweyessa5432 4 года назад

    ትምህት ቤቴ የተማርኩብሽ ያደኩብሽ ምርጦ ኮከበ ፅብሐ እወድሻለው ሁሌም

  • @haregethiopia7424
    @haregethiopia7424 4 года назад

    ዮኒ አተ እዳልከው ሰፌ ብሮግራም ያስፈልገዋል ኮከበ ፀባ የተማራችሁ ብቅ እንቅ ክላሴ ብቻ ብዙ ስም አላቸው

  • @marefiyaeshete4272
    @marefiyaeshete4272 4 года назад +8

    አይ ትዝታ ሰፈሬ ቀበና

  • @liyouworkzerie5620
    @liyouworkzerie5620 4 года назад

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትዝታ

  • @weyneamanual170
    @weyneamanual170 4 года назад +2

    Enamsegenalen Seferachen Sela Gobyhe

  • @Live24-
    @Live24- 4 года назад +1

    ኮከበ ፅባህ ት/ቤቴ ለቁምነገር የበቃሁብሽ:: በነገራችን ላይ ዮኒ በድጋሚ ሰፋ ያለ ፕሮግራም እንደምትሰራበት ገልጸሀል:: ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ የጥበብ ሰዎች ; ምሁራን ; ታላላቅ ደራስያን የወጡበት ቦታ እንደመሆኑ መጠን ማናገር ያለብህን አካላት እና መጠነኛ ጥናት አድርገህ የተሻለ ፕሮግራም ይኖርሀል ብዬ አስባለሁ:: እግረ መንገድህን የኮከበ ፅባህን elementary school እና የቀበናን elementary school አብረህ መዳሰስህን እንዳትረሳ:: በተረፈ እናመሰግናለን👍

  • @አሐል19
    @አሐል19 3 года назад

    ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤቴ ምናለ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ። ቲቸር ማናለብሽን ባያት ደስ ይለኝ ነበረ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад

    መኪናህ ግን ቮልስህ ተመቸችኝ። እኔ ብዙ ትዝታ አለኝ ኮከበፅባህ ነው የመጀመሪያ ፍቅረኛየን የተዋወኩት። ዋውውው

  • @nusbahsalima9575
    @nusbahsalima9575 4 года назад

    Yoni enameseginalen timihit beten....

  • @beketube9852
    @beketube9852 4 года назад +3

    የትዝታችን በኢቢኤስ አድናቂ ነኝ ላይክ

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 4 года назад +9

    ወይኔ ት/ቤቴ ቀኀሥ በሚባልበት ጊዜ

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 4 года назад +2

    ይሄን የምታዩ በጠቅላላ ቶሎቶሎ ስለቀበና ብዙ ማወቅ እንድትችሉ ሰብስክራያብ በማደረግ ተባበሩኝ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 года назад

    ትምህርት ቤቴ 😍😍😍 የቀበናን ነገር አታንሳብኝ ሁለቴ ወድቄለሁ ወንዙ ውሰጥ አቀርጬ ስሄድ😄

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 года назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 4 года назад +2

    Wow thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @esromnigga7090
    @esromnigga7090 3 года назад

    Kebena yegna sefer ✊✊✊✊✊

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ቀበና ሲነሳ ፀሀዬ ዬሀንስ አይረሳም ከነመላው ቤተሰቡ 06 ጃል ሜዳ መእዝ ፈረሰኛ የኮሪያ ሰፈር የኮሪያ ዘማቾች መንደር ።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад

    ውይይይ ትምህርት ቤቴ።ትዝታ ቀሰቀስክብኝ።ዋው። ልክ ክፍሌን ነው ያየሁት። ግን አረጀ። በተለይ የውጭው በር እና መግቢያው ላይ አስፋልቱ ተቆፍሮ ውሀ ይዟል።ያሳዝናል።

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 4 года назад

    Betam feker newe.

  • @tsehaygebreslassie2303
    @tsehaygebreslassie2303 4 года назад

    oh my GOD emegreme newe ezhue yalhue yahele newe yetesemane weyyyyyyena temertebata

  • @meskeremmekasha9739
    @meskeremmekasha9739 4 года назад

    ebs thank you

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 4 года назад +2

    ዝግጅትህን አይቼው ተመለስኩ
    ላመሰግንህ እፈልጋለሁ በዚህ ወከባ በበዛበትና ሰው ለሰው በማይጠያየቅበት ወቅት ጊዜና ሰዓትህን ሰውተህ ቀቡሌን ቀበናችንን በተንቀሳቃሽ ካሜራህ ቀርፀህ ለራቁትም ላሉትም ለሞቱትም
    የቀበና ሰፈር ልጆች ማስታወሻ ይሆን ዘንድ
    ስላቀረብክልን በቀና ልጆች ስም ከመቀመጫዬ ተነስቼ ሰላምታ እነሳለሁ
    ነገር ግን ከፊል ቀበናን ነው ዝግጅትህ የሸፈነው
    ስለ ቀበና ታሪክ ቱፊት ባጠቃላይ ዘርዝረው ከነታሪኩ የሚያስረዱ ብዙ የቀበና ልጆች ነበሩ
    ለምሳሌ ።አቤ በደንብ ገልፃታል የአቤ አማች የሆነ
    ሰለሞን አምጠርጥሮ የገልፀው ነበር ።
    ለሚቀጥለው ቃል ግባ ልን
    ስለ ቀ.ኃ.ሥ ትምህርት ቤት ስታዘጋች በዛውም ቀሪውን እንደምትሸፍን አምናለሁ
    ከፈለግ
    የሰሎሞንን ስልክ እናስቀምጥልሀለን ።
    ሰለሞን ቢኖር ኖሮ
    ከአሪፍ አንደበት ጋር ፈትፍቶ እያዟዟረ ከጫፍ እስከ ጫፍ የቀበናን ታሪክ ያሳይህ ነበር ።

    • @beyenekefene970
      @beyenekefene970 4 года назад

      Yohannes Kassa አዎ አቤ በደንብ ገልፆታል በደንብ ሳይሆን በጥቂቱ አውቀዋለሁ ለጤና ብድን ሲጫወት

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 11 месяцев назад

      አድራሻህን እንዴት ላግኘው ብዙ መረጃ ፈልጋለሁ ካንተ

  • @nanakh5722
    @nanakh5722 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 года назад

    አዎ ለሱ ብቻ ፕሮግራም♥♥♥✔

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 года назад

    ኡኡኡኡ ትዝታ 1978

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ

    ሳምንት ደም ህብረትፍሬእና ቤላ የምትሉ ወደላይ 👆

    • @addisalem8254
      @addisalem8254 4 года назад

      አረ እኔ አለው ህብረት ፍሬ ትምህርት ቤቴ ቤላ የትውልድ ሰፈሬ

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 4 года назад

      Enem Bela safere

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 4 года назад +1

      እኔም የቤላ ልጅ ነኝ♥️

    • @addisalem8254
      @addisalem8254 4 года назад +1

      የቤላ ልጆች ኑ ሰብሰብ በሉ እወዳችዋለው

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 4 года назад

    ወይኔ ❤️❤️❤️❤️❤️ አለን አለን ወፊጮ ቤት ሰፈሬና ትምህርት ቤቴ I miss you ❤️❤️❤️

    • @beyenekefene970
      @beyenekefene970 4 года назад

      Genet Gebrwold እውነት ወፍጮ ቤት የሚባለው ወደ ላይብረሪ መሄጃ በኩል ያሉት ክፍሎች ናቸው ባልሳሳት

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 года назад

    Yadekubet engelize ber yetemarkubet kokobe Tsibahe tezetawe enbayen ametawe

  • @edelg2938
    @edelg2938 4 года назад +2

    Ba hiwota bezu yatmalalskubet bota kokobasbha temert bet

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 4 года назад

    after swimming we were also catching the fishes.the fishes were very small. thank you bro

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 3 года назад

    Africa's first female pilot Weyzero Muluemebet Emiru from Ethiopia.