ከእኔ ተማሩ ነገ ከቀኑ 8 : 00 በመልሕቅ ሚዲያ ይጠብቁን። | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...

Комментарии • 10

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Месяц назад +4

    ማነዉ እደኔ ፀግሽን በኩጉት የሚጠብቀዉ🙆🙆🙆🙆🙆🙆👍❤❤❤

  • @Afxsga
    @Afxsga Месяц назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወደፈተና አታ ግባን የመዳብ ቅመሞች ተጠቀቁ

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l 27 дней назад

    በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ኢትዮጵያኖችና ኤርትራ ነው
    እግዚአብሔር ከነዚህ አይነት ወንዶችም ከሴቶችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም መስሎ ቀርቦ ውስጣችን የሚያደማ ብዙ ወንዶች አለኝ ብዙ ህታቶችን አለ። ወንዶች ብቻ አይደለም መጀመሪያ የትዳር ጓደኞቻቸው ስትናገሩ ወይም ስታወሩ አንደኛ የእግዚአብሔር ፍቃዱን ጠይቁን ሁለተኛ ያጎደኛ መንገድ እየተጓዘ እንዳለ ማወቅ ይጠብቅላቸዋል ካልሆነ ግን እናንተ ብቻ ሳይሆን አጠገብ ያላችሁት ቤተሰቦቻቸው ቤቶቻቸው ወንድሞቻቸው ሁሉንም በአንዴ ነው ምትጎዱ ስለዚህ ከእግዚአብሔር በታች ተጠንቀቁ በተለይ እህቶች በትንሽ ነገር ምትታለሉት እግዚአብሔር የባረከ የመከርክልን ወንድማችን እንዲሁም ደግሞ መረዳት ያስፈልገው ሁሉ የሚተረዱትንም እግዚአብሔር በልብሽ መልካም ጽናትሽን ይስጥሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ያለማጋነን ትምህርቶችህ ገንቢ እጥር መጠን ብለው ቀጥታ አእምሮውስጥ ነው የሚገቡት ሁለት ወር ነው ያወቅኩሁ ግን እየተለወጥኩ ነው

  • @AliAHMED-gf6kq
    @AliAHMED-gf6kq Месяц назад

    ፀግሽ የኔ መምህር😢 እየተቀየሩሁ ነው ባተ ትምህርት❤😊

  • @WindieBitoon
    @WindieBitoon Месяц назад

    መልካም

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 25 дней назад

    ❤❤❤

  • @user-oc5yb3re5p
    @user-oc5yb3re5p Месяц назад

    Eshiii

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Месяц назад

    ከባድ ነው 😢

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t Месяц назад

    ❤❤❤