Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍህት ለዝቃላ ለአቡነ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በግፍ ለሚታረዱ አባቶች ኦኦኦኦ
ወይ ፍትህ
😢😢😢😢
እንደናፈቀ እሩቆናል ፍትህ አይ 😢😢😢😢😢
መንግሥት የሌለበት ሐገር ያሣዝናል አግዜር እምባሽን ያብስልሽ እህታችን ምናሉዬ እንወድሻለን
ፍትህ ለምናሉሽ እረታ እና ለቤተሰቦቿ😭
Whay you said Oromeyaa? It is sad
@@demetura5227እሷ ጉራጌ ናት። ኦሮሞስ ብትሆን እንዲ ይባላል ወይ?
ፈጣሪ ለተገፉት ይፍረድ ኸጉማ ለወጀለኞች የሚያደላ
No justice in Ethiopia 😢😢😢
ፍትህ የጠፋበት ፣ እውነት በሀሰት እና በሸፍጥ የተቀበረችባት አገር ኢትዮጵያ
በትክክል
የንፁሐን ህይወት በከንቱ የሚነጠቅበት ሀገር ላይ ፍትህ መጠየቅ ይከብዳል። እህቴ እ/ር ይርዳሽ
እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ። እ/ር ከእውነት ጋር ነው የሚገርመው ከ18 ዓመት በላይ ለሆነው ልጅ እንኳን ሀላፊነት አይወሰድለትም እንኳን ለወንድምና እህት ይገርማል።
ምናሉሽዬ ስወድሽ በእውነት እርጋታሽ ሥርዓትሽ 😘 እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ እህቴ አሁን ላይ መቼም ህግ የለ
ውይ ጉድ ምን አይነት ድራማ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏❤
ተክለሀይማኖት ታድለህ ሰውን የምታሞካሽበት ጥበብህ ድንቅ ነው።የዝግጅት በጣም አድናቂ ነኝ በርታ።
በእዉነቱ
በእውነት ያማል የኛ ሀገር ፍርደ ገምድል ፍርድ
የለቅሶ ዘመን የንፁሀን እባ እና ደም እሚፈስባት ሀገር የተረገመ መግስት ሀገራችን አስለቀሳት አዝናለሁ ፍትህ የጎደለባት ሀገር
ተክልሻ ይሄን ነገር አድካሚና አሰልቺ ቢሆንም በርትተህ ተከታትለህ መጨረሻውን እንደምታሳየን እናምናለን።ድምፃዊ ምናሉሽ ፍትህ እመሽልሻለሁ
እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ ብዙ ፍትህ ያጡ ወገኖቻችንን ድምፅ ልትሆኜ ይሆናል ማን ያውቃል ፍትህ ለአባቶቻችን
አይዞሽ እህቴ በርቺ የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ጠንክረሽ በስራሽ ቀጥዪ ለሁሉም ጊዜ አለው ምናልዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል አንድ ቀን
እባክህ የእሷን ጠበቃ አቅርብና የተለየ ነገር ከአለ በደንብ አጥራ። እጅግ በጣም ታሳዝናለች።
ተክልየ ❤❤❤ እንጠብቅሀለን ታች ድረስ ህደህ ጠይቅ እውነቱን አውጣው ❤
በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም አዝኜያለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏💚💛❤
የተክሌ ፔጅ እያደገ ስለሆነ ደስ ያለው ✋ያውጣ ቆጠራ ላይ ነኝ 😅😅😅
የሚደጋግመውዋ እንዲገባክ ነው ።
@@thevoiceofethiopia-9295 የሰው ሙሉ የለም ድክመት ይኖርበታል ከድክመቱ መልካም ጎኑን ማየት ጥሩ ነው ደግሞም ለብዙዎች ድምፅ እየሆነ ስለሆነ እንወደዋለን አንተም ተረዳው 🙏
👍
የቅናት መፈስ በየሱስ ክርስቶስ ሰም የተወጋ ይሁን
ከእማማ እጅጋየሁ በፊት ተክሌን ነዉ የምናቀዉ ምንድ ነዉ እማማ እጅጋየሁ የጨመሩት
በጣም የምወደው የማከብረው ጋዜጠኛ ነው
እግዚያብሔር ይመስገን እዉነት ይቀጥናል እንጂ አትበጠስም መቸም ቢሆን እነት ያሸንፍል
ምናሉሽ መልካምነት ፊትሽ ላይ ይነበባል ....መልካም ነገር እግዚአብሔር ያሰማሽ ❤❤❤
አይይይይ ግዜ ክፉና ደግ አለው ይኸኛው ዘመን ግን የከፋ ነው 😔🥲እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ....
ኪዳነምህረት ትፍረድላችሁ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የሆነበት ዘመን ነው ምናሉሽዬ የኔ እርጎ ፀልይ።
❤🎉
መድሃኒተ ኣለም ይርዳሽ እህቴ
በመጀመሪያ ህግ በሌለበት ሀገር ስለህግ ማውራት እና ፍትህ ስለማግኘት መጠበቅ ከባድ ነው ስረአት አልበኝነት ነግሷል በአደባባይ ብዙ ነገር የሚነጠቅባት ኢትዮጵያ ሆናለች ምናሉሽ በርቺ ሀቅሽን ያውጣልሽ አይዞሽ መሄድ አስካለብሽ ጥግ በድጋሚ ሂጂ ጌታ ይርዳሽ እናቴ
አይይ ፍትህ በሌለበት አገር እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽአቅራቢው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ
እውነት ትቀጥናለች አትበጠስም።ምናሉሽ ጠንከር በይ ቅድሚያ ራስሽን ጠብቂ ለራስሽም ለቤተሰቦችሽም መኖር አለብሽ።
ኢሀዲግ ማረንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ሰው ካልሞተና ካልሄድና አይመስገንም !!
don't even mention about Tplf " they are not come back again " they are another thief.
Ale Gena Gena 😂😂😂😂😂
👎👎👎👎👎👎👎👎
በሕግ አምላክ በሀገራችን የሕግ አካሄድ ጥቂት ዳኞች አና ጠበቃዎች በመመሳጠር የምያደርጉት አስከፌ ዉሳኔ እጂግ ያሳዝናልነገር ግን በፍታብሔር ስነስርዓት ሕግ አንቀጽ 33 ቁጥር2እና3 በሚያዘው መሰረት ልትጠየቅ አይገባም የወንድሞቾን እዳ ልትጠየቅ አይገባም በተጨማሪም የሕግ ክፍተት ስላለ ሕጉ በደንብ ሊተረጎም ይገባል እሄነ ጉዳይ ያስተናገድት ዳኛ እና ጠበቃዎች በፌደራሉ የሕግ ማስተዳደርያ ደንብ ቢጠየቁ መልካም ነዉ ፍትህ ለአርቲስት ምናሉሽ እረታ
ሀገሩ የማንም ወንበዴ መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል !! እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ !!
የጅብ የቀማኛ መንግስት ጊዜ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፍታልሽ የማፍያ ፍርድ ነው
የኔ ጉራጌ ታታሪ ህዝቤ ማርያምን የሰው ሀቅ የለብንም አንፈልግም ሁሌም ግን ሀቃችን እንቀማለን ለምን😢
ኦሮሞ ናቸዉ እናቷ
😂😂😂 Oromo Nachewo 😂
Abatwam RETA NEWO😅 OROMIFA
ዘረኘነት ጥንብ ነው ወደ ዘር ምንም የሚያስኬድ የለም ሀሳብ ላይ ተጫወቱ ምንአሉሽ አሁን ንብረቴ አይነካብኘ ነው ጥያቄዋ ወይስ እናቴ የለፋችበት ንብረት
@@MesEta-u4hዘላችሁ ዘር ላይ ምንም ይሁን በቃ
ሲጀመር የፍርድ ቤት ጉዳይ አያልቅም ባለ ጉዳዩ ነው ቀድሞ ሚያልቀው ሲቀጥል ብትጠየቂ የወሰድሽውን ነው የወንድሞችሽን ልትጠየቂ አይገባም አይዞሽ 😢😢😢
😢😢😢😢ፍትህ ለተዋህዶ አቦቶቻህን የንጹሀን ደም እደጎርፋ ለሚፈሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኧረ ተሰቃያን አለቅህ እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደለስን አምላካች ሆይ እባክህን ፋረድልን ድረሰን አባቶች በቤትህ ደማቸው ፈሰሰ ኡ ኡ ኡ ጸልዩ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
እግረኛዉ ይህንን እዉነት ለዳር ያደርሳል ብየ አምናለዉ ፍትሕ እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል አይዞሽ እግዚአብሔር ያያል
እንደዚህ አይነት ዶክመንቶችን አሁን ላይ እንዲህ እያምታቱ የሰውን ንብረት እየነጠቁ ነ።ቤት ፣መኪና ያልተዘረፈ የለም ።በግልፅ ድርጅት ያላቸው "በሠላም ለመኖር ከፈለግህ ለኛም ከገቢህ ስጠን እኩል " ፣እየተባለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ። እግዚአብሔር ሐቃችሁን ይመልስላችሁ 👏👏
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት በጣም ይከብዳል እንዲህ አይነት የህግ አግባብ የለም ንብረትሽን ላብሽን እግዚአብሄር ይታደግልሽ አይዞሽ እህቴ
እደዚ አይነት ጉዳዮች መስመራቸውን የሚስቱት በምትገዟቸው ጠበቆች ምክንያት ነው አሁንም የምትተማመኑበት እና በቂ እውቀት ያለው ጠበቃ ማቆም ወሳኝ ነው።
Beesu aydelem yewest aserare chiger lenor yechilale
ጊዜ የግፈኞች ነው ዘመናቸውን ያሳጥርልን
አሜን አሜን አሜን
የአንቺና የመሠሎችሽ እድሜ ይጠር
እ@@MashoAli-tr4gfእረ ያሳጥረው እድሜው ይድፋው እሩቅ አይደለም
እረ ምን ጉድ ነው።ፈጣሪ ይርዳችሁ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል።
ፍርድ ለመስጠት ከምንቸኩል ነገሩን ከስሩ ማለትም ከሁለቱ ም ወገን ሰምተን በህግ አግባብ አይተን ብንፈርድ አግባብ ይሆናል።
አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ያበርታህ ስለእውነት ስለሆነ ጥረትህ የእውነት አምላክ ይደግፉህ ወንድሜ!!!!
ያሣዝናል ብሎ መዝፈን አሁነዉ 😢😢😢😢😢 የሚገርም የሀቁ ጌታ ይፍረድሽ
ወይ እግዚአብሔርየአገራችን መጨረሻዉ ምንይሆን
በጣም የሚያሳዝን ነው የአገራችን መጨረሻ እንዲህ መሆኑ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ሀቅሽን ያውጣልሽ እህቴ
Thanks!
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏿
ተክሌ እባክህ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ እግዶችህ ስሜታቸው ተረብሾ ባለቀሱ ቁጥር እባቸውን ለምን በእጃቸው እዲጠርጉ እደምታረግ አልገባኝም ለምን ሶፍት ጠረቤዛህ ላይ አታስቀምጥም ይቅርታ ሳታስበው ቀርተህ አይመስለኝም ግን በቃ ያሳዝናሉ ብሶቱ ሳያንስ እደገና እንባ ጠረጋ ትግል ይከብዳል እና የሆነ ነገር አድርግ።
ትክክል
ተሳቀቅን እኮ በሀገራችን የነሡን ሆድ ለመሙላት ተሠቃየን ሙስናዉ ከባድ ነው !
የኔ የጉዋደኝዬ እናት አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉ ቤታቸዉን ሸጠው አማኑኤል አካባቢ ኮንዶሚኒየም ገዙ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ጊዜው ጥሩ ነበር 20 አመት1997 አካባቢ ነበር የሸጡላት ሰዉዬ ሞተዋል ካርታ ፕላን ሙሉ መረጃ አላቸው ልጁቱዋ መታ ባለጊዜ አባቴን አታለው ነው የገዙት ብላ ከህግ ሰዎችም ጋር ተመሳጥራ ያቆመችው ጠበቃ ለነሱ እየሰራ አስፈረደባት አንድ ቀን ቤተክርስቲያን ሄዳ ስትመለስ ቤቱዋን ፖሊስ ተብዬ ሰብሮ ገብቶ እቃዋን ወደምድር ሲወረዉረው ደረሰች ኡኡ ቢል ህዝብ ማን ሊሰማ ሰው እቃውን አወጣ ተባብሮ ቤቱን ቀሙዋት ሌላ ጠበቃ አቁማ ይግባይ እያለች ኬዝ ያለበትን ቤት በላዩዋ ላይ ሸጡባት ግን ጉዳይን አልተወችምም እዛው ግቢ ለመጋዘን የነበረ ቤት ሰው ተባብሮዋት ተከራይታ እየኖረች ነው ጉዋደኝዬ ቤሩት ናት ከ10 አመት በላይ እየሰራች ያቆመችው ዉስጡን አድሳ ቀለሙ ኮርኒሱ መጋራጃ በሩ ሁሉን አሳምራ ጉልበቱዋ አልቆ በላተኝአ ቀማት ተሰበረች በቃ ሀገሬ አልገባም እናቴ የቤት ኪራይ ማን ይከፋልላታል ሰው አገር ቀረው አለችኝ በመሰበር በእንባ ደሞ ህመምተኝአ ናት እያመማት ነው የምሰራው አምላክ ይፋረድላት😢
@@meaziwendemumeaziwendemu7012እግዚአብሔር ይፈርድባቸው😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ፈጣሪ እባሽን ያብስለልሽ💚💛❤የኢትዮጲያ አምላክ ይረዳሻል ለሁሉም ግዜ አለው አታልቅሺ አይዞሽ በርቺልኝ
ምናሉሽ አድናቃሽ ነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ! ፍትህ ፍትህ !!!
እረ እመብርሐን እባክሽ እህቴ እርጅልኝ ምንዬ የኔ ደግ እህት እባክ መዳንይለም እህቴ ሀቋን አውጣላት ምንዬ እንባሽን መዳንያለም የብስልሽ የእውነት አምላክካንቺ ይሁን ምንይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናቴ ና ያባቴ ባዶ ቦታ ገዝተው ቤት ስርተው እየኖሩበት እያለ 25ዓምት ኖረው ተካስው ቤታቸው ፍርስ ፍትህ የለም አሁን እግዚአብሔር እየጠበቅን ነው ልባችን በጣም ደምቱአል 🙏🙏🙏🙏
ምናሉሽ የአብነት ተምሳላት ነች አውነቱ የሰፈር ሰው ኡሉ ይውቃ በተለይ እናትየው በጣም ጠንከራ እናት ናቸው
አግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ፍርዲን እሱ ይፍረድልሽ።
ተክሌ እባክህ አማላጅነት በሚል በሃይማኖት ውይይት አድርግልን ሀሌታ tube ልምድ በሌላቸው ሰዎች እያቀረቡ መሸፋፈን ጀምረዋል የኦርቶዶክስ አስተምሮን ዘማርያምን ከ ሙሴ ጋር ድጋሚ አቅርብልንን ወይም እውቅ መምህራንን ጋብዝልን።
ጌታ ይርዳሽ አንተም እነዛኛወችን ፈልገህ አቅረብልን
አምላክ ተክላኃይማኖት እውነቱን ያውጣልሸ
ለዚ ነዉ የቤር ቤረሰቡ-ፋኖንን በጉጉት የምንጠብቀው
ጌታሆይ እባክህን እየሆነያለዉን ተመልከት ግፍ በዛ ሰዉ ህሊናዉን በገነዘብፍቅር ሀሰትን መርጦል
ይሄ ሁሉ የዘረኝነት ነገር ነውኮ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ
አይ ተክሌ እገታን እኛም ወጉ ደርሶን እልክ 😂😂 ሀገራችንን ህዝቡ እየጠላ እንዲኖር የሚያደርጉት እኮ በየቢሮው የተስገስጉት ጉበኞች ናቸው ፍርድ ቤቶች የህዝብ እምባ ያፈሰሱ ብዙ ግፈኞች የተስበሰቡበት ነው አንቺ አቅም ኖሮሽ መናገር ስለቻልሽ ነው ስንቱ በንዴት ህይወቱን አጥቷል እህቴ አይዞሽ እውነት ጠፍታ አትቀርም ቤትሽን እግዚአብሔር ያትርፍልሽ🙏🏾❤️
አይ ኢትዮዽያ ህዝቦችሽ እያነቡብሽ ይኖራሉ😢ያሳዝናል እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፍትህ የለም
ኧረ በገንኩ እሁሁሁሁሁ አይዞሽ እህታለም ይሄ ቀን ያልፋል
እግር ኛው ሚዲያ እናመሰግናለን። እባክህ ከዚህ በኋላ መጨረሻው ላይ ሳይሆን ማተኮር መጀመሪያ ከመነሻው የመጀመርያዋ ወራሽ መብት እንዴት እንደተሻረና ሌሎች እንዴት ሊገቡ እንደቻሉ ነው።
ዘንድሮ በላ በዝቷል ኧረ ተው ሰው አታስለቅሱ እግዚአብሔር ፍሩ ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ሁላችንም በይሶሻል ሚዲያው ላይ ሼር እናድርግላት ፈጣሪ ሀቃችሁን ይመልላችሁ
ሃይ ተክልዬ ይህን የመሰለ ስቱደዲዮ ውስጥ ቃለ መጠይቅ እያደረግክ እንዲህ እያለቀሰች ለምን ሶፍት የለህም? አምላክ እንባሽን ያብሰው ፍትህ ላንቺ ትሁን።
ምናሉሽ አይዞኘ እግዚአብሔር ይፍረድ ሐቅሽን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አታልቅሺ እንካን ወደ ሚድያ መጣሽ ያንቺ ትንሽ ቢወሳሰብም የእኝም ታሪክ እንዲ ነበር። ያኔ በጣም ልጃችነበርን እናታችን ስታርፍ የደረሰብን ይሄ ነበር እናም ካደግንበት ቤትበግፍ በውሸት ወጣን እግዜአብሔር ግንየተሻለውን አደረገልን በስአቱ ከእኝይልቅ የሰፈር ሰው። እንዴት እንዳዘነ ያባቴም አዘን በነሱ ላይ ስራውን ሰራ እልል ባልልም መማር የቻለ ይማራል
ፍትህ ፍትህ
ወ/ሮ አያህሉሸ አይዞሸ አትዘኝ አምላክ አለ አንቺ ወንድሞችሸ ለአቅመ አዳም የደረ ሱ አንቺ ለእነሱ ሃላፊነት መውሰድ የለብሸም እራሰሸ በራሰሸ ለራሰሸ መጠየቅ አለብሸ ግን ይሄ ትክክለኞ ፍርድ አይደለም አሁንም አምላክ ይርዳሽ በርቺ አታልቅሺ እውነት እውነት ናት አትበጠሰም በርቺ እህቴ !!!!!
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍትህ ለምናሉሽ!!
ፍትህ በዙቋላ አቦ በግፍ ለተገደሉት አባቶቻችን😢😢😢😢 እና ፍትህ ለምናሉሽ እረታ
ተክል በጣም ጀግና ጋዜጠኛ በጣም እውደካለው አከበረካለው
ከድሮም ጀምሮ ኢትዬጰያ ውሰጥ ምንም ንብረት እንዲኖረኝ አልፈልግም ህግ የሌለበት ሀገር እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ
ወይ ጊዜ !!ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ
ፍትህ ለእህታችን ለቤተሰቦ እንጠይቃለን እህቴ እባክሽን ጠበቃሽንም ፈትሽው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
ፍትህ ለምናሉሽ እና ለቤተስቦቻ
አይዞሺ የኔ እህት እግዚብሔር ይርዳሽ
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታልን
በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ !!!
ወይ ፈጣሪ እዉነት የተፋባት ሀገር ሆነች ሀገሪ 😢😢😢😢😢
እኔ እኮ አብይ ይፍረደኝ የምትሉ ሰዎች እሱ እኮ ነው እንደዚህ ያስፈረደባችሁ
ሲያሽቃብጡ ነው ለአንድ እብድ መንግስት ደግሞ
I will pray for you 🙏💞
በጣም ያስዝናል❤❤❤❤❤
እይዞሽ አታልቅሽ ይቺ ሀገር መች ፍትህ ትስጣለች አይዞሽ በሚደሽ በአቢደሽ አትብሽ የዲ እህቲት ስወድሽ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምናሉሽ ረታ
ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ግን አገራችንን እድንጠላ ነው እዴ ሚፈለገው
እግዛቤር ኢትዮጵያን ያስብ ሀገር በማፊያ እጅ ወደቀች
መሬት ላይ ፍትህ የለም ፍርድ ከላይ እንጠብቅ ወገን
ያማል 😭😭😭😭 እረ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እባክክን ህዝቤ ተሰቃየ
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
አይዞሽ የኔ እህት ፍትህ ተቀብሮ አፈር ለብሷል በአገራችን ልብ የሚሰብር የሚያሳዝን ብቻ ነው የምንሰማው በብልጽግና ዘመን የሰማይ አምላክ ይሄን ስርዓት አፍርሶ የፍትህን ፋንታ ብልጽግናን ካልቀበረልን ለመኖርም ከባድ ነው አምላክ ይርዳሽ የናትሽ ላብ በከንቱ አይቅር አሜን
አረ በህግ አምላክ 2007 ነው ክስ ነው ጉዳዩን መጀመሪያ አዳምጡ እንጅ ለፍርድ ትቸኩሉ
@@mohammedsirage4009 የ2007ቱ ክስ ተፈርዶላቸው ነበር የአሁኑ ነው ቤቷን በአራጅ ይሸጥ የሚል ፍርደ ገምድል የሆነ ፍርድ የተፈረደው በየት አገር ነው ወንድሜ በወሸደው ገንዘብ ወንጀልም ስርቶ ቢሆን በስራው ስራ መቀጣትም መክፈልም ካለበት እርሱ ነው እንጂ እኔ ምን አግብቶኝ ነው የምጠየቀው መጠየቅ ካለባት በራስዋ ድርሻ እንጂ በወንድም እህቷችዋ እንዴት ይሆናል ቤት የሰራችው ከባልዋ ጋር ነው የጋራ ንብረት ነው ማለት ነው ስለዚህ በእርስዋ ቤተሰብ ጉዳይ የዚህስ ሰውዬ ንብረት የሚሸጥበት ምክንያት ምንድነው ግራ የሚገባ ሕግ ፍትህስ አለወይ በምን አይነት ሕግ ነው እንዲህ አይነት ፍርድ እና ለዚህ ፍርድ ነው የምትሟገቺ አይ በብልጽግና አይደለም ለማለት ነው ለፋሽ ስንት ውጥንቅጡ በወጣ ሁኔታ አገር መራሁ በሚባልለት ብልጽግና ባትከራከሪ ጥሩ ነው እህት
እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢
በአንድ ጉዳይ ውሳኔ ከተሰጠበት በኋላ ሁለተኛ ክስ በተመሳሳይ ምክንያት አይቀርብም። በምን ህጋዊ መብት ነው ክስ የሚመሰርቱት? ጉቦ ነው የወሰነው።
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሺ ይህ በሑላችንም ቤት አለ እራስሺን ጠብቂ ገንዘብ ይመጣል ይሔዳል 😭😭😭😭አሁን ሐገራችን የገባው ሰይጣን ሐይለኞው ነው:: ግን ይህን ፍርድ የሚያዛባ ሰው የሰማዩ ቀርቶ በምድር ይከፍለዋል ቸሩ ፈጣሪ እንባሺን ይጥረግልሺ ህግ የጠፋበት ዘመን ነው የሌባ ጥርቅም ሆነ🙏
ይቺን አርቲስት ከነባሏ ስወዳት❤❤
አይዞሽ ፣ እግዚአብሄር አለ፤
ምናለ ለሚያለቅሱ ሰዎች ቲሹ ገዝተህ ብታስቀምጥ ሰዎች ኢሞሽናል ሲሆኑ ማልወስ ደንብ ነው እህቴ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን
ፍትህ ለምናሉሽ
ፍህት ለዝቃላ ለአቡነ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
በግፍ ለሚታረዱ አባቶች ኦኦኦኦ
ወይ ፍትህ
😢😢😢😢
እንደናፈቀ እሩቆናል ፍትህ አይ 😢😢😢😢😢
መንግሥት የሌለበት ሐገር ያሣዝናል አግዜር እምባሽን ያብስልሽ እህታችን ምናሉዬ እንወድሻለን
ፍትህ ለምናሉሽ እረታ እና ለቤተሰቦቿ😭
Whay you said Oromeyaa? It is sad
@@demetura5227እሷ ጉራጌ ናት። ኦሮሞስ ብትሆን እንዲ ይባላል ወይ?
ፈጣሪ ለተገፉት ይፍረድ ኸጉማ ለወጀለኞች የሚያደላ
No justice in Ethiopia 😢😢😢
ፍትህ የጠፋበት ፣ እውነት በሀሰት እና በሸፍጥ የተቀበረችባት አገር ኢትዮጵያ
በትክክል
የንፁሐን ህይወት በከንቱ የሚነጠቅበት ሀገር ላይ ፍትህ መጠየቅ ይከብዳል። እህቴ እ/ር ይርዳሽ
እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ። እ/ር ከእውነት ጋር ነው የሚገርመው ከ18 ዓመት በላይ ለሆነው ልጅ እንኳን ሀላፊነት አይወሰድለትም እንኳን ለወንድምና እህት ይገርማል።
ምናሉሽዬ ስወድሽ በእውነት እርጋታሽ ሥርዓትሽ 😘 እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ እህቴ አሁን ላይ መቼም ህግ የለ
ውይ ጉድ ምን አይነት ድራማ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏❤
ተክለሀይማኖት ታድለህ ሰውን የምታሞካሽበት ጥበብህ ድንቅ ነው።የዝግጅት በጣም አድናቂ ነኝ በርታ።
በእዉነቱ
በእውነት ያማል የኛ ሀገር ፍርደ ገምድል ፍርድ
የለቅሶ ዘመን የንፁሀን እባ እና ደም እሚፈስባት ሀገር የተረገመ መግስት ሀገራችን አስለቀሳት አዝናለሁ ፍትህ የጎደለባት ሀገር
ተክልሻ ይሄን ነገር አድካሚና አሰልቺ ቢሆንም በርትተህ ተከታትለህ መጨረሻውን እንደምታሳየን እናምናለን።ድምፃዊ ምናሉሽ ፍትህ እመሽልሻለሁ
እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ ብዙ ፍትህ ያጡ ወገኖቻችንን ድምፅ ልትሆኜ ይሆናል ማን ያውቃል ፍትህ ለአባቶቻችን
አይዞሽ እህቴ በርቺ የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ጠንክረሽ በስራሽ ቀጥዪ ለሁሉም ጊዜ አለው ምናልዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል አንድ ቀን
እባክህ የእሷን ጠበቃ አቅርብና የተለየ ነገር ከአለ በደንብ አጥራ። እጅግ በጣም ታሳዝናለች።
ተክልየ ❤❤❤ እንጠብቅሀለን ታች ድረስ ህደህ ጠይቅ እውነቱን አውጣው ❤
በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም አዝኜያለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏💚💛❤
የተክሌ ፔጅ እያደገ ስለሆነ ደስ ያለው ✋ያውጣ ቆጠራ ላይ ነኝ 😅😅😅
የሚደጋግመውዋ እንዲገባክ ነው ።
@@thevoiceofethiopia-9295 የሰው ሙሉ የለም ድክመት ይኖርበታል ከድክመቱ መልካም ጎኑን ማየት ጥሩ ነው ደግሞም ለብዙዎች ድምፅ እየሆነ ስለሆነ እንወደዋለን አንተም ተረዳው 🙏
👍
የቅናት መፈስ በየሱስ ክርስቶስ ሰም የተወጋ ይሁን
ከእማማ እጅጋየሁ በፊት ተክሌን ነዉ የምናቀዉ ምንድ ነዉ እማማ እጅጋየሁ የጨመሩት
በጣም የምወደው የማከብረው ጋዜጠኛ ነው
እግዚያብሔር ይመስገን እዉነት ይቀጥናል እንጂ አትበጠስም መቸም ቢሆን እነት ያሸንፍል
ምናሉሽ መልካምነት ፊትሽ ላይ ይነበባል ....መልካም ነገር እግዚአብሔር ያሰማሽ ❤❤❤
አይይይይ ግዜ ክፉና ደግ አለው ይኸኛው ዘመን ግን የከፋ ነው 😔🥲እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ....
ኪዳነምህረት ትፍረድላችሁ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ የሆነበት ዘመን ነው ምናሉሽዬ የኔ እርጎ ፀልይ።
❤🎉
መድሃኒተ ኣለም ይርዳሽ እህቴ
በመጀመሪያ ህግ በሌለበት ሀገር ስለህግ ማውራት እና ፍትህ ስለማግኘት መጠበቅ ከባድ ነው ስረአት አልበኝነት ነግሷል በአደባባይ ብዙ ነገር የሚነጠቅባት ኢትዮጵያ ሆናለች ምናሉሽ በርቺ ሀቅሽን ያውጣልሽ አይዞሽ መሄድ አስካለብሽ ጥግ በድጋሚ ሂጂ ጌታ ይርዳሽ እናቴ
አይይ ፍትህ በሌለበት አገር እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አቅራቢው ግን በጣም አድናቂህ ነኝ
እውነት ትቀጥናለች አትበጠስም።ምናሉሽ ጠንከር በይ ቅድሚያ ራስሽን ጠብቂ ለራስሽም ለቤተሰቦችሽም መኖር አለብሽ።
ኢሀዲግ ማረንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ሰው ካልሞተና ካልሄድና አይመስገንም !!
don't even mention about Tplf " they are not come back again " they are another thief.
Ale Gena Gena 😂😂😂😂😂
👎👎👎👎👎👎👎👎
በሕግ አምላክ
በሀገራችን የሕግ አካሄድ ጥቂት ዳኞች አና ጠበቃዎች በመመሳጠር የምያደርጉት አስከፌ ዉሳኔ እጂግ ያሳዝናልነገር ግን በፍታብሔር ስነስርዓት ሕግ አንቀጽ 33 ቁጥር2እና3 በሚያዘው መሰረት ልትጠየቅ አይገባም የወንድሞቾን እዳ ልትጠየቅ አይገባም በተጨማሪም የሕግ ክፍተት ስላለ ሕጉ በደንብ ሊተረጎም ይገባል እሄነ ጉዳይ ያስተናገድት ዳኛ እና ጠበቃዎች በፌደራሉ የሕግ ማስተዳደርያ ደንብ ቢጠየቁ መልካም ነዉ ፍትህ ለአርቲስት ምናሉሽ እረታ
ሀገሩ የማንም ወንበዴ መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል !! እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ !!
የጅብ የቀማኛ መንግስት ጊዜ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፍታልሽ የማፍያ ፍርድ ነው
የኔ ጉራጌ ታታሪ ህዝቤ ማርያምን የሰው ሀቅ የለብንም አንፈልግም ሁሌም ግን ሀቃችን እንቀማለን ለምን😢
ኦሮሞ ናቸዉ እናቷ
😂😂😂 Oromo Nachewo 😂
Abatwam RETA NEWO😅 OROMIFA
ዘረኘነት ጥንብ ነው ወደ ዘር ምንም የሚያስኬድ የለም ሀሳብ ላይ ተጫወቱ ምንአሉሽ አሁን ንብረቴ አይነካብኘ ነው ጥያቄዋ ወይስ እናቴ የለፋችበት ንብረት
@@MesEta-u4hዘላችሁ ዘር ላይ ምንም ይሁን በቃ
ሲጀመር የፍርድ ቤት ጉዳይ አያልቅም ባለ ጉዳዩ ነው ቀድሞ ሚያልቀው ሲቀጥል ብትጠየቂ የወሰድሽውን ነው የወንድሞችሽን ልትጠየቂ አይገባም አይዞሽ 😢😢😢
😢😢😢😢ፍትህ ለተዋህዶ አቦቶቻህን የንጹሀን ደም እደጎርፋ ለሚፈሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኧረ ተሰቃያን አለቅህ እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደለስን አምላካች ሆይ እባክህን ፋረድልን ድረሰን አባቶች በቤትህ ደማቸው ፈሰሰ ኡ ኡ ኡ ጸልዩ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
እግረኛዉ ይህንን እዉነት ለዳር ያደርሳል ብየ አምናለዉ ፍትሕ እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል አይዞሽ እግዚአብሔር ያያል
እንደዚህ አይነት ዶክመንቶችን አሁን ላይ እንዲህ እያምታቱ የሰውን ንብረት እየነጠቁ ነ።ቤት ፣መኪና ያልተዘረፈ የለም ።በግልፅ ድርጅት ያላቸው "በሠላም ለመኖር ከፈለግህ ለኛም ከገቢህ ስጠን እኩል " ፣እየተባለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ።
እግዚአብሔር ሐቃችሁን ይመልስላችሁ 👏👏
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት በጣም ይከብዳል እንዲህ አይነት የህግ አግባብ የለም ንብረትሽን ላብሽን እግዚአብሄር ይታደግልሽ አይዞሽ እህቴ
እደዚ አይነት ጉዳዮች መስመራቸውን የሚስቱት በምትገዟቸው ጠበቆች ምክንያት ነው አሁንም የምትተማመኑበት እና በቂ እውቀት ያለው ጠበቃ ማቆም ወሳኝ ነው።
Beesu aydelem yewest aserare chiger lenor yechilale
ጊዜ የግፈኞች ነው ዘመናቸውን ያሳጥርልን
አሜን አሜን አሜን
የአንቺና የመሠሎችሽ እድሜ ይጠር
እ@@MashoAli-tr4gfእረ ያሳጥረው እድሜው ይድፋው እሩቅ አይደለም
እረ ምን ጉድ ነው።ፈጣሪ ይርዳችሁ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል።
ፍርድ ለመስጠት ከምንቸኩል ነገሩን ከስሩ ማለትም ከሁለቱ ም ወገን ሰምተን በህግ አግባብ አይተን ብንፈርድ አግባብ ይሆናል።
አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ያበርታህ ስለእውነት ስለሆነ ጥረትህ የእውነት አምላክ ይደግፉህ ወንድሜ!!!!
ያሣዝናል ብሎ መዝፈን አሁነዉ 😢😢😢😢😢 የሚገርም የሀቁ ጌታ ይፍረድሽ
ወይ እግዚአብሔርየአገራችን መጨረሻዉ ምንይሆን
በጣም የሚያሳዝን ነው የአገራችን መጨረሻ እንዲህ መሆኑ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ሀቅሽን ያውጣልሽ እህቴ
Thanks!
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏿
ተክሌ እባክህ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ እግዶችህ ስሜታቸው ተረብሾ ባለቀሱ ቁጥር እባቸውን ለምን በእጃቸው እዲጠርጉ እደምታረግ አልገባኝም ለምን ሶፍት ጠረቤዛህ ላይ አታስቀምጥም ይቅርታ ሳታስበው ቀርተህ አይመስለኝም ግን በቃ ያሳዝናሉ ብሶቱ ሳያንስ እደገና እንባ ጠረጋ ትግል ይከብዳል እና የሆነ ነገር አድርግ።
ትክክል
ተሳቀቅን እኮ በሀገራችን የነሡን ሆድ ለመሙላት ተሠቃየን ሙስናዉ ከባድ ነው !
የኔ የጉዋደኝዬ እናት አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉ ቤታቸዉን ሸጠው አማኑኤል አካባቢ ኮንዶሚኒየም ገዙ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ጊዜው ጥሩ ነበር 20 አመት1997 አካባቢ ነበር የሸጡላት ሰዉዬ ሞተዋል ካርታ ፕላን ሙሉ መረጃ አላቸው ልጁቱዋ መታ ባለጊዜ አባቴን አታለው ነው የገዙት ብላ ከህግ ሰዎችም ጋር ተመሳጥራ ያቆመችው ጠበቃ ለነሱ እየሰራ አስፈረደባት አንድ ቀን ቤተክርስቲያን ሄዳ ስትመለስ ቤቱዋን ፖሊስ ተብዬ ሰብሮ ገብቶ እቃዋን ወደምድር ሲወረዉረው ደረሰች ኡኡ ቢል ህዝብ ማን ሊሰማ ሰው እቃውን አወጣ ተባብሮ ቤቱን ቀሙዋት ሌላ ጠበቃ አቁማ ይግባይ እያለች ኬዝ ያለበትን ቤት በላዩዋ ላይ ሸጡባት ግን ጉዳይን አልተወችምም እዛው ግቢ ለመጋዘን የነበረ ቤት ሰው ተባብሮዋት ተከራይታ እየኖረች ነው ጉዋደኝዬ ቤሩት ናት ከ10 አመት በላይ እየሰራች ያቆመችው ዉስጡን አድሳ ቀለሙ ኮርኒሱ መጋራጃ በሩ ሁሉን አሳምራ ጉልበቱዋ አልቆ በላተኝአ ቀማት ተሰበረች በቃ ሀገሬ አልገባም እናቴ የቤት ኪራይ ማን ይከፋልላታል ሰው አገር ቀረው አለችኝ በመሰበር በእንባ ደሞ ህመምተኝአ ናት እያመማት ነው የምሰራው አምላክ ይፋረድላት😢
@@meaziwendemumeaziwendemu7012እግዚአብሔር ይፈርድባቸው😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ፈጣሪ እባሽን ያብስለልሽ💚💛❤የኢትዮጲያ አምላክ ይረዳሻል ለሁሉም ግዜ አለው አታልቅሺ አይዞሽ በርቺልኝ
ምናሉሽ አድናቃሽ ነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ! ፍትህ ፍትህ !!!
እረ እመብርሐን እባክሽ እህቴ እርጅልኝ
ምንዬ የኔ ደግ እህት እባክ መዳንይለም እህቴ ሀቋን አውጣላት ምንዬ እንባሽን መዳንያለም የብስልሽ የእውነት አምላክካንቺ ይሁን ምንይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናቴ ና ያባቴ ባዶ ቦታ ገዝተው ቤት ስርተው እየኖሩበት እያለ 25ዓምት ኖረው ተካስው ቤታቸው ፍርስ ፍትህ የለም አሁን እግዚአብሔር እየጠበቅን ነው ልባችን በጣም ደምቱአል 🙏🙏🙏🙏
ምናሉሽ የአብነት ተምሳላት ነች አውነቱ የሰፈር ሰው ኡሉ ይውቃ በተለይ እናትየው በጣም ጠንከራ እናት ናቸው
አግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ፍርዲን እሱ ይፍረድልሽ።
ተክሌ እባክህ አማላጅነት በሚል በሃይማኖት ውይይት አድርግልን ሀሌታ tube ልምድ በሌላቸው ሰዎች እያቀረቡ መሸፋፈን ጀምረዋል የኦርቶዶክስ አስተምሮን ዘማርያምን ከ ሙሴ ጋር ድጋሚ አቅርብልንን ወይም እውቅ መምህራንን ጋብዝልን።
ጌታ ይርዳሽ አንተም እነዛኛወችን ፈልገህ አቅረብልን
አምላክ ተክላኃይማኖት እውነቱን ያውጣልሸ
ለዚ ነዉ የቤር ቤረሰቡ-ፋኖንን በጉጉት የምንጠብቀው
ጌታሆይ እባክህን እየሆነያለዉን ተመልከት ግፍ በዛ ሰዉ ህሊናዉን በገነዘብፍቅር ሀሰትን መርጦል
ይሄ ሁሉ የዘረኝነት ነገር ነውኮ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ
አይ ተክሌ እገታን እኛም ወጉ ደርሶን እልክ 😂😂 ሀገራችንን ህዝቡ እየጠላ እንዲኖር የሚያደርጉት እኮ በየቢሮው የተስገስጉት ጉበኞች ናቸው ፍርድ ቤቶች የህዝብ እምባ ያፈሰሱ ብዙ ግፈኞች የተስበሰቡበት ነው አንቺ አቅም ኖሮሽ መናገር ስለቻልሽ ነው ስንቱ በንዴት ህይወቱን አጥቷል እህቴ አይዞሽ እውነት ጠፍታ አትቀርም ቤትሽን እግዚአብሔር ያትርፍልሽ🙏🏾❤️
አይ ኢትዮዽያ ህዝቦችሽ እያነቡብሽ ይኖራሉ😢ያሳዝናል እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፍትህ የለም
ኧረ በገንኩ እሁሁሁሁሁ አይዞሽ እህታለም ይሄ ቀን ያልፋል
እግር ኛው ሚዲያ እናመሰግናለን። እባክህ ከዚህ በኋላ መጨረሻው ላይ ሳይሆን ማተኮር መጀመሪያ ከመነሻው የመጀመርያዋ ወራሽ መብት እንዴት እንደተሻረና ሌሎች እንዴት ሊገቡ እንደቻሉ ነው።
ዘንድሮ በላ በዝቷል ኧረ ተው ሰው አታስለቅሱ እግዚአብሔር ፍሩ ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ሁላችንም በይሶሻል ሚዲያው ላይ ሼር እናድርግላት ፈጣሪ ሀቃችሁን ይመልላችሁ
ሃይ ተክልዬ ይህን የመሰለ ስቱደዲዮ ውስጥ ቃለ መጠይቅ እያደረግክ እንዲህ እያለቀሰች ለምን ሶፍት የለህም? አምላክ እንባሽን ያብሰው ፍትህ ላንቺ ትሁን።
ምናሉሽ አይዞኘ እግዚአብሔር ይፍረድ ሐቅሽን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አታልቅሺ እንካን ወደ ሚድያ መጣሽ ያንቺ ትንሽ ቢወሳሰብም የእኝም ታሪክ እንዲ ነበር። ያኔ በጣም ልጃችነበርን እናታችን ስታርፍ የደረሰብን ይሄ ነበር እናም ካደግንበት ቤትበግፍ በውሸት ወጣን እግዜአብሔር ግንየተሻለውን አደረገልን በስአቱ ከእኝይልቅ የሰፈር ሰው። እንዴት እንዳዘነ ያባቴም አዘን በነሱ ላይ ስራውን ሰራ እልል ባልልም መማር የቻለ ይማራል
ፍትህ ፍትህ
ወ/ሮ አያህሉሸ አይዞሸ አትዘኝ አምላክ አለ አንቺ ወንድሞችሸ ለአቅመ አዳም የደረ ሱ አንቺ ለእነሱ ሃላፊነት መውሰድ የለብሸም እራሰሸ በራሰሸ ለራሰሸ መጠየቅ አለብሸ ግን ይሄ ትክክለኞ ፍርድ አይደለም አሁንም አምላክ ይርዳሽ በርቺ አታልቅሺ እውነት እውነት ናት አትበጠሰም በርቺ እህቴ !!!!!
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍትህ ለምናሉሽ!!
ፍትህ በዙቋላ አቦ በግፍ ለተገደሉት አባቶቻችን😢😢😢😢 እና ፍትህ ለምናሉሽ እረታ
ተክል በጣም ጀግና ጋዜጠኛ በጣም እውደካለው አከበረካለው
ከድሮም ጀምሮ ኢትዬጰያ ውሰጥ ምንም ንብረት እንዲኖረኝ አልፈልግም ህግ የሌለበት ሀገር እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ
ወይ ጊዜ !!
ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ