የቦንዳ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / bonda clothes price in Addis Ababa / Ethio Review Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • የቦንዳ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / bonda clothes price in Addis Ababa / Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:36 Solo Thrift - ቦሌ መድሃኒያለም ቦሌ ሀይስኩል ፊት ለፊት አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ.117
    ስልክ - 0973411577 / 0912627072
    15:43 Caris 2nd Fashion - 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ቦሌ በግ ተራ ጋር ባለው ትራፊክ መብራት ወደ ቀኝ MK TOWER 2ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0913668701

Комментарии • 17

  • @ዜናበዜና
    @ዜናበዜና Год назад +6

    ይሄ ማፍያ ነጋዴ ዋጋ ስትጠይቀው ሌላ ይቀደዳል...ልብ አውልቅ..

  • @soultube2120
    @soultube2120 Год назад +1

    ዋጋ specific አድርገው እንዲናገሩ አድርጊ በ range አታድርጊው

  • @kidist1955
    @kidist1955 Год назад +1

    በቀጣይ የኣሉሚንየም በር ና መስኮቶች ብታሳይን 👍🙏😍

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 5 месяцев назад +1

    ኧረ የማንም ነጫጭባ ምን ይለብሳል እድሜ ለኢትዮጵያ ምርት ፅድት ፅድት ያለምርት አለን የነጭን ልብስ የሚያስንቅ ነው የሚመረተው።

  • @fefc2f179
    @fefc2f179 Год назад +1

    Ere yenante degmo betam wed nw ye bonda libs aydel inde

  • @betelhemabraha606
    @betelhemabraha606 11 месяцев назад

    እረ ካሪስ ቦንዳ ሳክስ ተመቸኝ ፈረንጅ አንድ ቀን ነው የሚለብሰው what መጠሽ ባየሻቸው ሲጀመር ቦንዳ ልብስ የ charity ልብስ ነው ቦንዳ መልበስ አያኮራም እኮ 😢 እኔ በምኖርበት አገር Uk በብዛት ልብሱን ሽጠው ቦንዳውን ማለት ነው ቡሩን ወደ አፍሪካ ነው የሚልኩት።

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 Год назад

    አረ እንደው በጣም ይገርማል በምን ልከን እንንግድ እናንተ ሱቅ ያለው ሁሉ እኛ እምናስቀምጥበት እያጣን ገንዳ ይገባል 🤔

  • @tesfaywelay4801
    @tesfaywelay4801 Год назад +1

    በቀጣይ ደሞ የወንዶች ቦንዳ እንፈልጋለን

  • @shwayalahli829
    @shwayalahli829 Год назад +1

    Ethiopiayaam Arab ager yeselechen libsi gabe damo kazi unknown yizen heden unknown hanilebsewum iko Ethiopia layi way gud

  • @Rabiabashir123
    @Rabiabashir123 Год назад

    የት ነው ንገሩን

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Год назад +1

    ኧረ ለድሀ የሚሆን ስሩልን

  • @halima4819
    @halima4819 Год назад

    Baxaaam qonjono yameral

  • @tizitahhh4018
    @tizitahhh4018 2 месяца назад

    ጫማ ስሪልን

  • @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ

    ነጭ ሲባል ስንት አይነት መጥፎ የቆዳ በሽተኛ ሞልቶአል ጨርቁ ላይ ያለው ጀርም ተቀቅሎ የማይጠፋ አለ ምደረ ደደብ።ሁሉ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    👉ENE LIBANOS WEST EGEGNALEW GN WED ETHIOPIA KARGO ADRGALEW LEMN ATRKBUGNIM WTETAMA THONALACHU KEFLGACHU AWRUGN👈