ምርጥ 5 የሴቶች ምርጫ ሽቶዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июл 2019
  • ሰላም በያላችሁበት የዛሬው ቪዲዮ ደሞ ስለሽቶ ነው የተለያዩ ሴቶች የሰጡኝን ምርጫ በመምረጥ ነው ያቀረብኩትኝ እና መልካም ቆይታ ከታች ባለው ሊንክ ሁሉንም ያገኛችውሃል
    ቲጂ tube
    / @tgtube4955
    Tig tifira
    / tig_tifira
    ፍሬህይወት ይልማ ዘፈን
    • Firehiwot Yilma - Ante...
    ethiopian Tiya diy
    / @ethiopiatiyadiy
    ምህረት(ሄራን)
    / official_heran__actress
    በተጨማሪም እኔን ለማግኘ
    Instagram:- / getafric_show
    Facebook:- / getafric.tube

Комментарии • 30

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 лет назад +4

    እንሱ የተስማማቻው ለኔ ላይስማማኝ ይችላል ስለዚህ ሁሉም የራሱ ምርጮ አለው .ውንድም

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 лет назад +8

    ቪክቶሪያ ሴክሬት ምርጫዬ ነው ለኔ ደሞ

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 5 лет назад

      Fasi crochet የኔም ከ ቦዲ ስፕሬ እስከ ሽቶ ውድድ

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад +3

    ሰላም ጌች እናመሠግናለን

  • @EthiopiatiyaDiy
    @EthiopiatiyaDiy 5 лет назад +2

    ጌትሻ እኔም አመሰግናለሁ🙏🏽 ይህ ቪድዮ የግድ የእነሱን ተቀቡ ሳይሆን የእናንተስ ምርጫ ምንድነው? ሌላው አንዱ ሚጠቀመውን ሌላው ስለማይጠቀም አንድ አንዴም ማናውቃቸው ስለሚኖሩ በማለት ነው በቀኛችሁ በማሰብ ግዜውን ሰውቶ ስላቀረበልን ብቻ መመስገን ይገባዋል

    • @haderaandulemalik5718
      @haderaandulemalik5718 5 лет назад +1

      Tiy ega eko bekag masb akumnal lemangawm eswnm enantnm enmsgnaln

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +1

    የኔ ምርጫ እዚህ ዉስጥ የለም ።ለነሱ የተመቼ ለኛ አይመቸንም ስለዚህ ካየንህ አይቀር ለሁላችንም የሚጠቀም ት/ት አቅርብልን

  • @lovelyangel1339
    @lovelyangel1339 5 лет назад +2

    ጌትሽ ቆንጆ እንዴት እንደምወድህ እኮ.....

  • @hdjxhdjdjdjd7564
    @hdjxhdjdjdjd7564 5 лет назад +1

    ቻናል ኮኮ አሪፍ ነው ምርጥ የኔም ምርጫ ነው እናመሰግናለን

  • @mulugebeta1416
    @mulugebeta1416 5 лет назад +1

    Thank you

  • @user-oz9td6mv5b
    @user-oz9td6mv5b 5 лет назад +2

    Victoria secret yemertochi miret yene mercha esu new

  • @tube-pm7cb
    @tube-pm7cb 5 лет назад

    ene betem alerjik alebigny 1 shito bich betem yetesmamgny ina long elastick newu S.T DUPONT NEWU betem arif newu

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 5 лет назад +1

    ጌት እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
    የኔ መልካም

  • @merketube677
    @merketube677 5 лет назад +2

    በባህርዛፍና በጡጂት ታጥኜ ያደኩ ውብ የገጠር ልጅ ነኝ ብሎ የሚኮምት አይጠፋም 😀🤣በምቶዱት ሽቶ ይዣችዋለው RUclipsn subscribe እያረጋቹ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ጌች

  • @rozamar7173
    @rozamar7173 5 лет назад

    Tig woow.
    Thanks get

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 5 лет назад +3

    ምርጫዬ ለስለስ ያለ ሽቶ ነው ። አንዳንድ ሽቶ ግን ከመጠንከሩ የተንሳ በጠርባ የተባላችሁ ያልክል 10ኛው ፕላኔት ላይ አዙሮ እሚወስድ አለ ከሱ ሽታ አፍንጫችንን ይሰውረው😊

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 5 лет назад

      Addis Ethio 😂😂😂😂😂ውይ ሜሪዬ ገደልሽኝ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

      @@EskeEthioTube እስክዬ እውነቴን ነው እኮ ብራንድ ተብሎ ሽታው አፍዝዝ አደንግዝ እሚያሲዝ አለ 😂

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 5 лет назад

      Addis Ethio 😂😂😂😂

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад +2

    ሀብታም ሀብታም ይሸታል አልሽ ? 🤣🤣🤣

    • @EthiopiatiyaDiy
      @EthiopiatiyaDiy 5 лет назад +1

      Eske Tube ምን ላድርግ ፍሌቨሩን ከየት ላምጣው ድሮ እማውቃቸው ሴትዮ እንዲህ ያለ ሽቶ ሲያልፉ ውይ ቤተክርስቲያን ስናስቀድስ ጎናችን ካሉ ይሸተኝ ስለነበር በቃ የሀፍታም ሽታ ብዬ መዝግቤዋለሁ🙈

  • @bona2318
    @bona2318 5 лет назад +1

    Air digoya new yene

  • @rozamar7173
    @rozamar7173 5 лет назад

    Ye Tig link pls

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад

    Woww 😍😍👏❤😚

  • @user-kc8hd3bp4i
    @user-kc8hd3bp4i 5 лет назад +1

    ያውጥሩ ሽታ የሚጠላ የለም ቀለል ያለ ሽታ እመርጣለው

  • @Yabi-tj3lc
    @Yabi-tj3lc 5 лет назад

    Flower bomb number one

  • @user-kc8hd3bp4i
    @user-kc8hd3bp4i 5 лет назад +1

    የጠፋ ሰው😢

  • @user-kc8hd3bp4i
    @user-kc8hd3bp4i 5 лет назад +1

    ጌች ግን ለምንድነው የረሳከን

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 5 лет назад

    _coco channel ,versas በጣም የምወዳቸወ ናቸው ለሰለሰ ያሉ ይመቹኛል