ለምጣዱ ሲሉ . . . ድንቅ ተውኔት - ኢትዮጵያ ወደፊት - ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ደራሲ አሌክስ አብርሃም - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ምጣዱም ባለበት ይፅና ላይጥ ባነሱት ዱላ
    እልፎች ምጣዳቸውን አንኩተው አልፈዋልና
    ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
    ደራሲ አሌክስ አብርሃም
    አዘጋጅ ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Комментарии • 143

  • @alemayehumengistu6205
    @alemayehumengistu6205 2 года назад +53

    ለ አርትስ ቲቪ እና ሁሌ ለሚያቀርባቸው የጥበብ ሰዋች እና አንግዶቹን ለማመስገን ቃላቶች ያንሱብኛል።👍👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mirahtube6262
    @mirahtube6262 2 года назад +45

    ዋው!
    ይሄ ነው ጥበብ፣ ይሄ ነው ተውኔት፣ እንዲህ ነው በኪነት እውነትን መግለፅ!
    ድንቅ ብቃት! አምላክ ይባርክሽ!!

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +38

    ሁሌም የምገረምብሽ የምታስደሚሚኝ የድንቅ ተሰጥኦ ባለቤት ላንቺ ክብር አለኝ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 2 года назад +21

    የምትገርም ልጅ። ተባረኪ አቦ ሁፍፍፍፍፍፍ። አቀራረብሽ woww ሰውነት ውስጥ ነው የሚገባው 👏👏👏👏

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 2 года назад +18

    አንች ውድ ትንታግ የኢትዮጵያ ልጅ !!!!!ኑሪልኝ የኔ አበባ !!!!!!!!!

  • @DejachTube
    @DejachTube 2 года назад +28

    ጎበዝ እህታችን ደስ እሚል ስራ ነው። አርስ ቲቪ እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊነትን ........

    • @hanio650
      @hanio650 2 года назад

      በርቱጀግኖችንገሪልኘለዚህለዘረኘመንግሥትለሠውበላውየአማራንደምእንደውሀለሚጠቀመው

  • @adaneberhane2589
    @adaneberhane2589 2 года назад +4

    Whenever I see this precious girl performing, I feel like am looking at Ethiopia itself! She is really priceless.

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 2 года назад +16

    ጀግና ነሽ ኢትዬጰያነት ማለት በአደባባይ የሚናገር በቀኝ ያለተገዛች አገር ናት

  • @getachewassefa2522
    @getachewassefa2522 2 года назад +10

    She is amazing!! Her voice is such a convincing voice. A star is born!!

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 6 месяцев назад

    ምርጥ ድርሰት(አሌክስ አብርሃም)፣ምርጥ ትወና እና ዳይሬክቲንግ (ታሪክ አስተርአየ ብርሃን)፣ምርጥ ቀረጻ(ምስልም፣ቪዲዮም)፣ምርጥ ዝግጂት(ጦቢያ @አርት ስ ዝግጂት)፥፥ ደስ ይላል፥፥ ብዙ የአሌክስ ስራወች መቀየር ይቺላሉ ወደ እነዚህ መስለ መድረኮች፥፥ በርቱ፥፥

  • @eyerusalemu5822
    @eyerusalemu5822 2 года назад +6

    በባለፈው የሚገርም ስራ አቅርበሽ እጄን ባፌ አስጭነሽኝ ነበር ምን ብዬ እራሱ Comment እንደምፅፍ ግራ እስኪገባኝ ድረስ የዛሬው ደሞ ይለያል በጣም የሚገርም እና የሚያስደንቅ ስራ ከአንቺ ችሎታ እና ብቃት ጋር አስደምሞኛል አስጨብጭቦኛል አስለቅሰሶኛል😢😢 አንቺ የኔ ዘመን ጀግና ነሽ ኢትዮጵያ አሸንፋለች💪 ባንዲራዬ ከፍ በይልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @nebiyougirma2367
    @nebiyougirma2367 Год назад

    ይመስገን ጌትነት እንየው ተተኪ አገኝ :: እንዴት ደስ ይለው! ታሪክ,ፍፁም ልዩ ነሽ ለመተወን ተወለድሽ መድረክን በግርማ ለማቆም ማእዘን ሆነሽ ተጠራሽ መባረክ ...በርቺ

  • @user-fj3uc1ss2v
    @user-fj3uc1ss2v 2 года назад +3

    ኡፎፎፎፎፎፎፎፎ ቃል የለኝም የምገልፅበት በእውነት ጎበዝ ልጅ

  • @ሰውያለሰውከንቱነው
    @ሰውያለሰውከንቱነው 2 года назад +5

    እንድህ ነው ጥበብ እድግ በይ የእኔ ጀግና የጣይቱ ምትክ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад

    እውነትም ታሪክ
    በቃ ልዩ ነሽ የተሰጠሽን ፀጋ ጠብቂው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከምንም በላይ ድንቅ ወጣት እወድሻለሁ ፣ አከብርሻለሁ።

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤እህታለሜ ፋርዱን የሚሰጠን እሱ ነዉና!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e 2 года назад

    በእውነት የግጥሞችሽ አድናቂ ነኝ አንደኛ ነሽ

  • @senaitalemayehu7619
    @senaitalemayehu7619 2 года назад

    የውስጥን ህመም ትቀሠቅሻለሸ:ተውኔት እውነት ለብሶ ባንቺ ቀርቧል ።ተባረኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 года назад +12

    This tv station is the best truly Ethiopian . I did not know they still do that. she is on fire !! what stage permanence and passion like Tewodros what a gift . she made me feel like I could conquer from the hill top of Colorado to the valyl of Mississippi RESPECT !

  • @getu8336
    @getu8336 2 года назад +1

    እህታችን ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ።
    ሌላም ቡዙ አስተማሪ ሥነ ጽሑፎችን እንጠብቃለን።
    "ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን"

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 2 года назад +4

    What a talent and great message 🙏🏾

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 2 года назад +1

    ቃል የለኝም ክበሪልኝ እህቴ 👏👏👏
    ኢትዮጵያ❤ እምዬ ❤ሀገሬ ❤ክብሬ
    ለዘላለም ከፍ በይልኝ እማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад

    🙏እህታችን ጎበዝት እንቁ ነሺ እመ አምላክ ትጠብቅሺ🙏😍😍

  • @mahletdiriba4237
    @mahletdiriba4237 2 года назад +5

    ለምጣዱ ሲባል አይጦቹ---ድንቅ አገላለፅ ይኸው ነው የሆነው::ኢትዮጵያ አሏት ድንቅ ልጆች ዛሬም::አትፈርስም ሃገሬ!! ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም:

  • @yimamhassen8439
    @yimamhassen8439 2 года назад

    በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ የተጠበብሽላትን ሀገርሽን ትንሳኤዋን ያሳይሽ

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад

    ጀግና ነሽ ምርጥ ተሠጦ አለሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад

    አስደማሚ ነሽ ከአይን ያውጣሽ ትምህርት ብየሻለሁ💚💛❤🙏💕

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Год назад

    ቃላት ያጥረኛል የኔ ቆንጆ ከላይ ነው የተቀባሸዉ የኔ ማር

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 2 года назад +3

    OMG Tarik Asiterat ! What a performance it’s ! If I were there I’m sure I’m not going to sat on the cheer ! Thanks Tarik and Arts Tv ! This is so a magnificent performance as usual ! There is no any actor who can stand with her ! She is so gifted !!!!

  • @lalibelaelectric2928
    @lalibelaelectric2928 2 года назад

    የኛ ምርጥ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 2 года назад +1

    I'm speechless wow
    God bless you girl you are wonderful

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 2 года назад +2

    Amazing . . . .! She is born with exaptational talent! Thank you Arts for sharing!

  • @አስቴርየአባቴልጅ
    @አስቴርየአባቴልጅ 2 года назад

    ዋውውውው ግሩም ነው ጅግና ሴት ነሽ ኡፍፍፍ ስታኮሪ

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 2 года назад

    በእውነት የሚገርም የትወና ችሎታ ነው። እህታችን እናመሠግናለን በርች!

  • @ዘእምነገደኢትዮጵያ
    @ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 года назад +1

    Wow! What a lady and what a performance!💚💛❤👏🏾👏🏾👏🏾

  • @daneiltilahun4864
    @daneiltilahun4864 2 года назад +1

    እጅ ነስተናል 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿🙏🙏

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    ዋው ይህ ነው ድንቅ ስጦታ ትወና እውነት ድንቅ ነው ወንድ ተባረኪ

  • @نتنت-ح1س
    @نتنت-ح1س 2 года назад

    በርች እህት

  • @የገጠርልጅነኝ-ዘ2የ
    @የገጠርልጅነኝ-ዘ2የ 2 года назад

    ዋውውው በእዚች እህታችን ላይ ያለችው ኢትዮጲያ ትናፍቀኛለች ጥበብና ጸጋ ከእግዚአብሔር ነው ግን ለእዚች ደግሞ አፍሶ ሰጥቷታል የተሰጣትን ጸጋ ተጠቅማበት እኛንም አስደበመችን በርቺ እህታችን አንቺን ለማድነቅ ቃላት አጠረኝ

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 2 года назад +2

    Very true and very touching

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 года назад

    ኢትዮጵያዊነት ይቅደም የምትገርም ነች በደንብ ተውናዋለች በርቺ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ወደፊት!!

  • @tareagapechannel38
    @tareagapechannel38 2 года назад

    እናት ወለደሽ ድንቅ ስጦታ ተባረኪ!

  • @Balagerowa
    @Balagerowa 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሽን ያብዛልሽ ዋው አንጀት አርስ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።💚💛❤️

  • @mikitube1840
    @mikitube1840 2 года назад

    ሁሉም ሚዲያ እንደ አርትስ ቲቪ ቢሆን አገራችን በብዙ መንገድ ትለወጥ ነበር

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 2 года назад

    ተሰጦሽን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 года назад +1

    ጎበዝ በርች

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 года назад

    ተባረኪ እንዴት ናት ሃገሬ በመናኛን ትንቢት በክያኔያን መልእክት ! ድርሰት ቅድመ ሁኔታዋን ያስቀምጡላታል ታዲያ ልብ ያለው ሽብ ነው ዋ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ በትክክል አስቀምጠሽዋል ::

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 2 года назад

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ!!! (ክፉውን ተጸየፉ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ!!!) እንዳለን ቅዱሱ መጽሐፍ ክፉውን በመጸየፍ የምታቀርቡት ሰው በሰውነቱ ሚዛን ተከባብሮ እንዲኖር የሚያስችል በስው ልቦና ሊገባ የሚችል ድንቅ ተውኔት በማድረግ ትውልዱ ከጥፋበት የዘቀጠ የዘር እሳቤ እንዲላቀቅ ለማስቻል የምታቀርቦቸው ተውኔቶች አሁን ሀገራችን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ የሚገልጽ ስለሆነ በዚሁ በጎ ስራችህ በርቱ!!! ሁላችንም እንደተሰጠን መክሊት መጠን መስራት ይጠበቅብናል!!! አገራችንን ኢትዮጽያን እግዚአብሔር ያስባት!!!

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 года назад

    ጎበዝ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 года назад

    ክብር ለአርት ቲ ቪ ክበሩልኝ እንዴት ላመስግን ሁሏችሁንም አከብራለሁ አንረሳም

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 2 года назад

    ኢትዮጵያ ወደፊት 💚💛❤ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 2 года назад

    በቅድሚያ የረዳህን እግዚአብሔር ይመስገን ዓዕምሮህን ከፍቶ ጥበብን ሞልቶ ስለሀገርህ የ50 ዓመታትን ታሪክ በአጭር ፁሁፍ እንዲ አሽሞንሙነህ ስለቋጠርክ እናመሰግናለን "አሌክስ አብረሀ"
    ተዋናይ ታሪክ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ እንጠብቃለን

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 года назад

    እኔ እንደዚህች አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ አርቲስት አይቼ አላዉቅም በርቺልን ጤናሽን እና ዕድሜሽን ፈጣሪ ያብዛልኝ!!!

  • @lem8451
    @lem8451 2 года назад

    ዋው

  • @987654321susu
    @987654321susu 2 года назад

    Thanks 🙏

  • @MohammedAhmed-bu3sb
    @MohammedAhmed-bu3sb 2 года назад +1

    😲😲😲👌👌👌👌👌👌👌👌👌 100/100 wow ymgerm sera

  • @getachewassefa2522
    @getachewassefa2522 2 года назад

    I admire the writer too. It is stellar!!

  • @rutharaya3479
    @rutharaya3479 2 года назад

    Wow thanks 🙏
    Betam lib yinekal gobez nesh berchi maree ❤️

  • @henoktassew5884
    @henoktassew5884 Год назад

    The power of TIBEB🙏🙏🙏

  • @gamef7636
    @gamef7636 2 года назад +1

    Just wow!!!!! ✊💚💛❤✊

  • @mamuttas7126
    @mamuttas7126 2 года назад

    ዋው ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🤲❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @girmawtakele4189
    @girmawtakele4189 2 года назад +1

    ABUTIFUL STORY WAWUUUU

  • @getinet1557
    @getinet1557 2 года назад

    የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    ብቃት ቁንጅና ዎውውውውው ምርጥ ኢቶጽይዊት ❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 2 года назад

    ስራዎችሽን ላይክና ሼር አለማድረግ ንፉግነት ነው የእውነት ፈጣሪም ጥበብን ያደለሽ አንቺም ለጥበብ የተመቸሽ የድርሰት ፊት አውራሪ የምትሆኚ የዘመናችን ምርጥ ኢትጵያዊት፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡ፖለቲከኞቻችን አክቲቪስቶቻችን መሪዎቻችን ከእንደዚህ አይነት የጥበብ መንደር ብዙ ነገር ሊማሩበት ይችላሉና ልብ ላለው ሰው ይህች አንዲት ፍሬ ልጅ እና ብዙዎች የሚያስተላልፉትን መልዕክት ሊሰሙ ይገባል፡፡ ከፖለቲከኞቻችን ከታሪክ ምሁሮቻችን ይልቅ የጥበብ ሰዎች ለኔ በጣም ልቀውብኛል፡፡

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 года назад

    የምትገርም ከያኒ ናት! ቃላት አይገልፅሽም የኔማር!

  • @toressbabu1479
    @toressbabu1479 2 года назад

    ጀግናነሽ በእውነት😘😘😘

  • @geni8592
    @geni8592 2 года назад

    Well done & thank you

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 2 года назад

    Wowwww I am really speechless, you are like a million army, may God protect you, my dear, You are the eyes of all Ethiopians, you are incomparable to any artists alive to me though you are too young but veryyyyyyy veryyyyyyy powerful.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅሽ እህት አለም

  • @mebratugebru4243
    @mebratugebru4243 2 года назад +18

    የድሬ ልጅ የሳቢያን ኮራንብሽ
    ድሮም ምጣዱ ላይ ስናይሽ
    የምታጠግቢ እንጎቻ ነበርሽ
    ዛሬማ በአደባባይ የምታጠግቢ እንጀራ ሆንሽ

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 2 года назад

      Amazing! She looks and walks like ya Dire Lij!

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 года назад

      ድሬ ሐረር ግልፅና ደፋሮች ከውሃው ነው ምን ይደረግ አኮራሽኝ በርቺ ቅኔሽ አደገኛ ነው

  • @AT-pe4oh
    @AT-pe4oh 2 года назад

    ልቤ ውስጥ እጥፍ ድርብ ደም ሲረጭ ተሰማኝ ጀርባዬን የሆነ ነገር ወረረኝ ኢትዮጵያዊነቴ ተሰማኝ የሚገርም ተስጦ

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 года назад

    በይ የቀረውን ነገ አየዋለሁ እንቅልፌ መጣ እስከ ዛሬ እንዴት እንዳላየሁሽ❤️❤️

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 года назад

    ፈጣሪ ከፍያርጋት ሀገሬን

  • @sisaymnuguse8866
    @sisaymnuguse8866 2 года назад +1

    ለምልሚ የኔ ቆንጆ

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 2 года назад

    Good job

  • @leagreselam4489
    @leagreselam4489 2 года назад

    Wow wow!!!! I love it 🥰❤️❤️❤️🙏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 года назад

    You are Origenal Ethiopian Brand Nothing is mixed-up... "Manenetachin
    Temeleso yemimetabet Qene Nafeqegne
    Yeny WORQ BERQ YE Ethiopia Lije

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад

    እውነት ነው ኢትዮጵያ

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 2 года назад

    very good

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 2 года назад

    ከአይን ያዉጣሽ የኔ ዉድ ❤💋

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 2 года назад +1

    She's brilliant!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 года назад +2

    አዎ ዘረኝነት የአንድነታችን ጠላት በተባበረ ክንዳችን ላይመለስሊቀበር የገባዋል

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel8294 2 года назад

    ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ!!!

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 2 года назад +4

    አላወቃቹም የትም በሄድ ደፋር ነዉ አ/ያዊ

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 2 года назад

    Wow! ye tiwena bikat Ethiopian be anchi wist ayewat💚💛❤

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 года назад +4

    ታድለሽ ሁሊ ነው የምትገርሚኝ

  • @tekluharegewoin3457
    @tekluharegewoin3457 Год назад

    Wa

  • @henoksitotaw820
    @henoksitotaw820 2 года назад

    Jegnit👏👌

  • @tigshayile9224
    @tigshayile9224 2 года назад

    እዎ ፍትህ የለም ፍትህ ከአገር ጠፋ
    ይልቅ አረም በዛ ዘረኝነት ሰፋ።

  • @derejemesfin4550
    @derejemesfin4550 2 года назад

    እጹብ ድንቅ አንጀት የሚያርስ መልክት ነው

  • @linaomar4602
    @linaomar4602 2 года назад

    All the comments are about her, which is good but what about the message? Its really heavy. Ayitoch gezfew...lemitadu bilen binasalifachew...and on and on. Its even to hard for Weyane to understand itself in this level. Well explained. Long live Ethiopia! Mamaye! Nurilin belijochish tekebresh !!!!

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 года назад +2

    ድንቅ ብቃት

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад

    ትቺያለሼ ውዷ❤🇪🇹❤❤❤

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 года назад

    Techlalachu💚💛❤💚💛❤

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 2 года назад

    አስተውሎ ለአደመጠው ቅኔ ነው ለአመሰጠረው ተዋናይቷን ሳላደንቅ አላልፍም ክበሪልን

  • @bekihabeshawi1608
    @bekihabeshawi1608 2 года назад

    Jegnaye❤❤