ውድድሩ ተጀመረ! Ethiopia's Next Top Model - Ep01

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 171

  • @bt-is6ib
    @bt-is6ib 2 года назад +21

    አንደኛዋ ዳኛ በጣም ደስ ትላለች በጣም ብቃት አላት ብዙ ልጆች ምትቀይር ናት በቃ ኮንፊደንስ የምትገነባ ናት ብዬ አስባለው👏👏👏🙌

  • @tarikawoke4071
    @tarikawoke4071 2 года назад +69

    I absolutely love the judge's personality, but the makeup is not her color. She looks too yellow. On top of that she didn't put any on her forehead 😪. Not sure if she's trying to use her own skin as contouring color. All and all, this is not expected from someone judging models to be. I mean is she not in fashion business? It would have been so much better if she came without makeup on. Who knows, she might have borrowed it from the light skin judge! I don't known anything about makeup, but I'M SURE THIS IS WRONG!! Very upset with the rest of the crew for letting her come in front of a Camera looking like a clown.

    • @blen07
      @blen07 2 года назад +1

      It's true

    • @bemnetasfaw9528
      @bemnetasfaw9528 2 года назад +6

      I don't know who you are but your on point with all your comments 😊 🙏

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 2 года назад

      Goodnesses gracious you spoke for my mind

    • @Mukera123-e3o
      @Mukera123-e3o 2 года назад

      I was thinking the same

    • @ThisisMila
      @ThisisMila 2 года назад

      I’m sure it doesn’t look like that in person, most of the time the lighting makes you look a certain way

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +38

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛለቹ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ !!

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 года назад

      ሰላማችን ትንሽ ደፍረስ ብሏል ፦ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን።

    • @rtrt4684
      @rtrt4684 2 года назад

      🙏

  • @seblegetachew6853
    @seblegetachew6853 2 года назад +9

    The first lady judge is so professional….bravo….we need people like her who know what they do….a very commanding personality!!!!

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 2 года назад +8

    the judge , She knows what she is talikng about she is bold &honest ብቃት ያለሽ ነሽ I am enjoying the show ጵሮግራሙን መጣኝ ነች 👏👏👏👏⭐️

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад +1

      🤣🤣 No wonder we are moving backwards instead of going forward as a Society.

    • @kalkidanazael9097
      @kalkidanazael9097 2 года назад

      Lulay is an amaizing person.

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 2 года назад +5

    ተለቅ የምትለው አስተያየት ሰጪ በጣም ጎበዝ። እንኳን እነሱ እኔም ብዙ ተማርኩ። በጣም ገንቢ ኮሜንት ነው የምትሰጭው። ይመሽሽ።

    • @habtamuagebeyehu4082
      @habtamuagebeyehu4082 2 года назад

      ዜጋን ማፍራት የሚበረታታ ነገር ነው በርቱ አዘጋጆች በተለይ በዘውዴ ጉዳይ መልካምዬ ላመሰግንሽ እወዳለሁ ተባረኪ

  • @asterkiros3236
    @asterkiros3236 2 года назад +7

    i love this bold and honest women keep it up my girl

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 года назад +3

    መልካም በእውነት ደስ የምትል ሴት ነው ይዘሽ ብቅ ያልሽ እንካን ለነሱ ለተመልካችም በጣም ነው ያስተማርችን አመሰግናለሁ ፍገግታዋ ግልጸኝነቶ ኮፊደሶ ደስ ስትል

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 года назад +10

    🤣🤣🤔 oh lord have mercy on us! The judge- who is your audience??? Lol

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 года назад +1

      she's is too much...I don't like....

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 года назад +18

    እባካችሁ ሜካፕ ስትመርጡ በራሳችሁ ቆዳ ቀለም ቢሆን:: It must blend with your skin color. እጃችሁ ጥቁር ፊታችሁ ነጭ:: በተለይ አጭሯ::

  • @kalacha3747
    @kalacha3747 2 года назад +4

    I like the new judge , u r bold n I love that,

  • @konjitmendaye783
    @konjitmendaye783 2 года назад +3

    New judge 🥰🥰🥰 amazing melkamye anchi dmo leyu nsh 🥰🥰🥰

  • @yas2739
    @yas2739 2 года назад +2

    Wow the judge the new judge i really like her wow 😍😍😍

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 2 года назад +6

    curly hair judge you are awsome

  • @yositube3079
    @yositube3079 2 года назад +4

    Wendochu lay bexam siru ena adisua judge i like your view you understand what modeling is thats fantastic

  • @tube7688
    @tube7688 2 года назад +16

    መልካም ዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤👌የኔ ዕንቁ ያችኛዋ ጋደኛሽ Englishኛ ያፍ መፍቻ ዬ ነው አለች እሳ እረጋ ብትል ጥሩ ነው ሞዴል ማለት ስም ብቻ አይደለም በምግባር ለሌሎች አርያ መሆን ማለት ነው።

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад +1

      ተንቀዥቀዥች እኮ አይሻት በፈጣሪ 😂😂😂😂😂

    • @astuethi9020
      @astuethi9020 2 года назад +2

      በቃ እቺ ዳኛ Uk ተወለደ American ነው ያደግችው ምነው ሸዋ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад

      @@astuethi9020 እና ምን ይጠበስ 😂😂😂😂😂

    • @tube7688
      @tube7688 2 года назад +1

      @@astuethi9020 🤣🤣🤣እና አሜሪካ መውለዷ ነውአ ግብረገባዊ ነት ያጎደለባት😫አይ እምዬ ኢትዮጵያ

  • @TinsuOli
    @TinsuOli 2 года назад +1

    Can you please tell as what’s the requirements to enroll? and when Is the enrollment session? Keep it up the good job 👍🏾

  • @zuzuhewan7967
    @zuzuhewan7967 2 года назад +1

    the judge personality my God ❤❤

  • @maphishow2005
    @maphishow2005 2 года назад +1

    ohh i love the way she talks the new judge lulit❤❤❤

  • @tinsayebirhanu7964
    @tinsayebirhanu7964 2 года назад +2

    መመዝገብ እፉልጋለሁ የት ነዉ

  • @EnkuDessie
    @EnkuDessie 9 месяцев назад

    መመዝገብ እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የት ነዉ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +5

    አዳሜ እየየ አትበይ ዳኛዋ ልክ ናት የምን ማለባበስ ነው የው ትንሽ ሜካፓ ቅጥ አጣ እንጅ ደሞ እንግሊዘኛ ታውራ ልጆቹ ከገባቸው እናንተ ምን ቤት ናችሁ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Год назад

    መልካም እደስም መልካም ነሽ ያቺኘዋ ዳኛ በጣም ተመቸቾኝ አይላይክ

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 2 года назад +4

    በስመአም ምድናት አንደኛዋ 🤣🤣🤣🤣

  • @abenettekle9892
    @abenettekle9892 Год назад

    Great job🎉

  • @redietberhane4528
    @redietberhane4528 Год назад

    I love this lady(judge) I love u , wow confidence where can I find u to learn i need instructor like u, please!

  • @معزهدانيل
    @معزهدانيل Год назад +1

    መመዝገብ ፈልጌ ነበር መስፈርቱ ምንድነው አጠቃላይ

  • @happyjoyful3483
    @happyjoyful3483 2 года назад +6

    I love the new judge but somebody please fix her foundation on the forehead. It will ruin everything.

  • @rebeccatesfaye5723
    @rebeccatesfaye5723 2 года назад +1

    Betam arif new betammm begugut neber sitebikew yeneberew
    Melikamiye tebaberigni lulitn magnet betammmm new mifeligew ebakishi erijigni

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 2 года назад +4

    እኔ መወዳደር እፈልጋለሁ ከስግደት መልስ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ

  • @sisol3162
    @sisol3162 2 года назад

    Wow zts good so how I can register? ?

  • @mulumedia7230
    @mulumedia7230 2 года назад +1

    መመዝገብ እፈልጋለሁ አድራሻችሁን ላኩልኝ

  • @haleluyagetachew7317
    @haleluyagetachew7317 2 года назад

    Can anyone tell me who the new judge lady is?

  • @meleboss1405
    @meleboss1405 2 года назад +1

    ዳኛዋ ፈታ ያለች ነች

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 года назад +2

    የበግ ምላስ የምታክል ቦታ ላይ እንዴት ነዉ መራመድ የሚቻለዉ? ሌላ አንደኛዋ ዳኛ ያለችዉን ሌላዋ ታፈርሳለች ወይ በድብቅ ተነጋገሩ ።አንደኛዋ ዳኛ ወይ በአማርኛ አዉሪ ወይ በእንግሊዘኛ ።ወንዱ አስተያየት የማይሰጠዉ ለምንድነዉ ?

  • @የሺሀርግጎደሬዋ
    @የሺሀርግጎደሬዋ 2 года назад

    እኔ መወዳደረ እፈልጋለሁ እና የት ነው ምትገኙት ?

  • @likumuluken1580
    @likumuluken1580 2 года назад +1

    የምዝገባ ቦታ የት ነው

  • @selamdinku1822
    @selamdinku1822 2 года назад +1

    Wow melki des yemitl dagna new yametashilen

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +19

    አንደኛዋ ዳኛዋ ተረጋጊ አትንቀልቀይ እንግሊዘኛ ለጊዜው ተይው በጥራቃ ሜካፕሽን አስተካክይ ከፊትሽ ጋር በፍፁም አይሄድም ድጋሜ ራስሽን እይው ሞዴል አስተማሪ ዳኛ ሁነሽ እንዲህ ተንጣጣሽ 🙄🙄🙄 አማረኛ አውሪ አታደናግሪያቸው መልካም አንች ድሮም መልካም ነሽ ምርጥ ሰው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +14

    እንዴት ልጨርሰው ዳኛዋ አስጠላችኝ እጅግ በጣም እንደ መልካም ተረጋጊ እስኪ አማረኛ አውሪ

    • @astuethi9020
      @astuethi9020 2 года назад +1

      አማርኛ አትችልም የዛሬ ዳኛ Google አድረጋዊ!!

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад

      @@astuethi9020 እያወራች እየሰማናት ነው አታሽቃብጭ ሙጢ 🙄🙄🙄

    • @ethio5184
      @ethio5184 2 года назад +1

      ኮምፕሌክሳም

    • @ethio5184
      @ethio5184 2 года назад +5

      ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ- - - ጥሩ ነው ዳኛዋም ጎበዝ ናት

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад

      @@ethio5184 😂😂😂😂😂😂

  • @amen8176
    @amen8176 2 года назад +1

    Betam gobezi daja

  • @ssaa2575
    @ssaa2575 2 года назад +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @billy6166
    @billy6166 2 года назад +5

    እኔ እኮ ምነው ወጣቱ ሁሉ ከቤተ ክርስቲያን ጠፋ እላለሁ; ለካስ ፋሽን ሾው ላይ ሆነን ነው።
    ታድያ ምነው ማተቡን እንኳ ብንደብቀው። ሰማእታት በደም ያስተላለፉልንን ምልክት; ለማይ'ገባ ዓለማዊ ትዕይንት አሳልፎ መሥጥት ተገቢ ነውን?
    እባካችን ክርስቲያን እንሁን፣ ክርስቲያን እንባል፣ ክርስቲያን ሆነን እንለፍ(እንሙት)!

    • @beimnetgebre6561
      @beimnetgebre6561 2 года назад

      ወንድሜ እምነት በውርስ ሳይሆን መኖር ያለበት በእምነት ነው ።እንደዛ ካልሆነ ቅርስ እንጂ እየጠበክ ያለኽው እምነትህን አይደለም።ቤተሰብ ያወረሰህን እምነት ዝም ብሎ ተቀብሎ መኖር ሳይሆን ትክክለኛውን እምነት ተቀብሎ መኖር ይገባል

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад +1

    ዛሬ ደሞ የፈረንጅ ዳኛ አመጣችሁ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад +1

    ❤️🇪🇹❤️💯🙏

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 2 года назад +2

    በእንግሊዝኛ ማውራት ቢቀርስ::

  • @ሀሲነትyouTube
    @ሀሲነትyouTube 2 года назад +6

    በነገራችላይ እኔ በዚህች ለመራመድ ብሞክረ ከፈራቴ የተነሳ አውቆ አደናቅፎ ነው እሚጥለኝ አንደየኳ አላልፈውም

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад

      😁😁😁 እረ እኔም

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад

      😂😂

    • @beimnetgebre6561
      @beimnetgebre6561 2 года назад

      መጀመርያ በሚያስችለው እግዚአብሔር እችላለሁ ብለሽ እመኚ ከዛ ያንን ህይወት ኑሪ።ትችያለሽ

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 года назад +5

    ወይ አማርኛ አፈር በላች ዘንድሮ እንዴት እንደሚደብርባችሁ ኢሄ ጉራማይሌ ቋንቋ

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 2 года назад +1

      🤣🤣🤣አማርዝኛ አደረገችው አማርኛውን መረዘችው አደል

  • @edudu7970
    @edudu7970 2 года назад +1

    ዳኛዋን በጣም ነው ደስ የምትለው

  • @mimietyofodd4406
    @mimietyofodd4406 2 года назад +3

    ምንድነው ሜክአባቹ ሽሮ የተለቀለቃቹ ነው እምትመስሉት አረ ላይት የሆነ ቀለል ያለ ሜከአብ ተጠቀሙ ከናተ ባላቅም ግን በተለይ እንትና

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 года назад

    Nafi barita 💪💪💪💪

  • @maphishow2005
    @maphishow2005 2 года назад

    i am also 1.50 so i can be a model like lulit malet new wow didnt see that coming yayyyy

  • @deborahtesema9693
    @deborahtesema9693 2 года назад +2

    Eshi gn sle makeup endet atakim u can use ur colour foundation🤧

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 года назад

    Miskeen nachew. We gonna lose 😂😂

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +5

    እኔ ደግሞ ለ ሜካፕሽ ኮሜንት ላድርግሽ it is not match with you 🙂🙂🙂🙂

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 2 года назад

    እዬባ ይቅናህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @Tadseb
    @Tadseb 2 года назад +1

    ምነው እኔ ብቻነኝ ዳኛነኝ አለች ሌሎቹ የተቀመጡትስ ምንም አይናገሩ?

  • @emualaye6346
    @emualaye6346 Год назад

    መልካም እንዴት ነው ስልኮን ማግኝት ሚቻለው

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +4

    አንደኛዋን ዳኛ ከየት ነው ያመጡብን ምኗ ብሽቅ ናት በጌታ 😏

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 2 года назад +5

    አረቂያም አሮጊት ሁሉ ዘንድሮ መከራችንን አሳየን እኮ።

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 года назад

    ይህ ትውልድን የሚገድል ማሰብ እንዳይችሉ አድርጎ ልጆቹንም ሃገርንም የሚያቀጭጭ ነው። ከምዕራቡ የወሰዱት የአነጋገር ጋጠወጥነት የምናየው አሁን ጀምረውታል ትንሽ ሲቆዩ ይብሳል። ልጆች ያላቹህ አስቡበት ግቡና ጎግል ላይ ዩቲዩብ ላይ ተመልከቱ "the dark side of modeling"

  • @ኪዳን-ለ7ነ
    @ኪዳን-ለ7ነ 2 года назад +1

    አልፎልኚ ሁለተኛ ነኚ ዛሬ

  • @lucaluca1218
    @lucaluca1218 2 года назад

    eyoba yichillall bahirdar😍😍

    • @bitaniya8879
      @bitaniya8879 2 года назад

      Huletum dagna gobez nachew neger gen englizegnawu bamaregna bitaregiw dginetish artefishayal aydelem begilise nw hasbishen emtegelshew berchi gobez neshe

  • @kidistlale8199
    @kidistlale8199 2 года назад +4

    ሜካፑ ግንባርሽ አልተቀባም ግማሸ

  • @ሠላም-ቨ1ቸ
    @ሠላም-ቨ1ቸ 2 года назад +1

    ወይ ሰራ ማጣት

  • @melkamumesfin1546
    @melkamumesfin1546 2 года назад +1

    1 degna asetlchi amargni ayshilm

  • @kamilbaheru7426
    @kamilbaheru7426 Год назад

    እኔም መሆን እፈልገለሁኝ ዬት ነው

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 2 года назад +1

    the women is beautiful.she stole she show

  • @pipogw7023
    @pipogw7023 2 года назад

    Melkam 🥰🥰🥰

  • @izzy850
    @izzy850 2 года назад

    Milia is the best

  • @elhambati4353
    @elhambati4353 2 года назад +1

    Minim aylum

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 года назад +6

    ምነው አማረኛ ያስቸግረኛል አልሽ ሆ በወጉ አውሪ እህትዋ

    • @kalkidanazael9097
      @kalkidanazael9097 2 года назад

      Lulit is very professional and such honest person.this is how she talk bytheway,

  • @አቢታየድንግልማሪያምልጅ

    ናሂ ይቅናህ😍

  • @haymanotm2006
    @haymanotm2006 Год назад

    እረ በማርያም አድራሽዋን ንገሩኘ

  • @kalye-g5q
    @kalye-g5q Год назад

    Mezegbawe Meche Newe Ytse Newe

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +2

    መልካምዬ እኔ ልጨነቅልሽ አሮጊቷ ከጎንሽ ተቀምጣ አቃጠለችሽ አይ ደል🙄

  • @FanayeZaza-yw1tf
    @FanayeZaza-yw1tf Год назад

    ለምን እድሉን ለልጆች አትሰጡም

  • @yedero8641
    @yedero8641 2 года назад

    Daganaw ke aAmargna lemeda new enda

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 года назад +2

    እባክሽእንግሌዘኝሽኝ ብተይው ኤትይጸያ ውስጥ መስለኝ ልጃቹን አታደናግሩ አስታየት ተቀበሉ ቆንጆ ቋንቋ እለን

  • @appelteame3022
    @appelteame3022 Год назад

    Mezgebaw mech new

  • @Shibettube
    @Shibettube 2 года назад +1

    Ultimately disqualified modeling judge. Modeling is to model (represent) the society and face around you. What makeup face is that, what points to talk about? it is entirely out of mind.

  • @tarikuategaye9209
    @tarikuategaye9209 2 года назад

    Ena mewedadere efelegalewe model soliyana

  • @Yewe21
    @Yewe21 2 года назад +4

    The Judge’s your makeup looks so bad 🤔or bad light

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 2 года назад +2

    ኦፍ አንድኝዋ ዳኝ ሰታሰጥላ ቅሰ በይ እጅ 😁😁👊

  • @EntisarEzadin
    @EntisarEzadin 5 месяцев назад

    አስገቡኝ አስገቡኝ አረ በፈጣሪ

  • @estar9stars173
    @estar9stars173 2 года назад +3

    እርድ ተቀብታ ነው ልበል 🙄🙄🙄 ፓው ሰከን በይ ዳኚቷ ....................

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 2 года назад

    lulit is best judge

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 года назад +5

    Hulum yetemetu nachew

  • @bisratworkenh7669
    @bisratworkenh7669 2 года назад

    እኔ ደሞ 3 ነኝ

  • @yabtony4730
    @yabtony4730 2 года назад +1

    Most of the girls don't got a model look why is that?

  • @ztesfa9476
    @ztesfa9476 2 года назад

    Daghochun Btame Adenkalu

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube 2 года назад

    አበስ ገበርኩ ምን ጉድ ነው ወንድ ልጅ እንድህ አይነት ዘጊ እርምጃ የሚራመዱት "ሞደሊንግ ነው እንዳትሉኝ" ፉራ አይደለሁም:: 16:ከ20 ደቂቃ ላይ ይመልከቱ እና ፍረዱ ሌሎቹም ወንዶች እደዛው:: 1 ወይ 2ነው ጤናማ አረማመድ ያየሁት:: እረ ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው ወገኖቼ የምዕራባውያኑ ልክፍት ወይ ጉድ ብለን ሳንጨርስ በሀገሬ ልጆች ላይ የማየው ነገር ውስጤን ቁጣ ይሞላዋል:: ወንድ ልጅ ሞዴል ሊሆን ይችላል ግን እንደዚ አይነት ሞዴሊግ ግን ጠናማ አይደለም:: ግድ የላችሁም ጨርቅ እያለበሱ እየበከሏቸው ነው:: እግዚአብሔር የጠላውን እንጥላ የወደደውን እንውደድ አጉል positive thinker አንሁን::አበቃሁ::

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      ያየሽውን አይቼ እኔም ጥያቄ ጫረብኝ ግን አንዳዲዲ እንዲህ አይነት ተፈጥሮ ያላቸው ሰዋች አሉ ማለቲ ባሰብሽውመልኩ ሳይሆን በተፈጥሮ 😊

  • @rahametmar9477
    @rahametmar9477 2 года назад

    selm endet endemgegnachu alwikim gin silkachun

  • @hamelmaldesta
    @hamelmaldesta Год назад

    Ere model argugn

  • @gelayehmariam7940
    @gelayehmariam7940 2 года назад +1

    ሴቶች ዳኞች please change ur makeup

  • @wifiblue9445
    @wifiblue9445 2 года назад

    እኔደግሞ 4ተኛ

  • @ሩታ-ጠ2ኘ
    @ሩታ-ጠ2ኘ 2 года назад +1

    bale erid

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 2 года назад

    ወንዶቹ አያምሩም

  • @NatiMan-kq2rf
    @NatiMan-kq2rf Год назад

    i need to be how to contact fo you i contact for dilla name yabets

  • @hannamengesha259
    @hannamengesha259 2 года назад +2

    Plsss aderashachu yet endemtgegu bakachu comment lay askemtulig

    • @enuyetesfaye2499
      @enuyetesfaye2499 2 года назад

      እኔም በጣም እፈልጋለው

    • @etsubdink9557
      @etsubdink9557 2 года назад

      Check melkam's instagram account &fb that's how it works

    • @edudu7970
      @edudu7970 2 года назад

      Face book page አላቸው Ethiopian next top model የሚል