ያሳዝናል የ Ethiopiaመንግስት አልቀበልም አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 21

  • @hdnd8210
    @hdnd8210 9 месяцев назад

    ልክነህ ቴዲየ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው

  • @hdhhd7462
    @hdhhd7462 8 месяцев назад

    ❤❤😢😢😢

  • @ጥላ-7የ
    @ጥላ-7የ 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ሰው ውስጡን የሚኖረው ነው የሚናገረው እና ድምፅ ቢሰጡም ባይሰጡም ዋናው ፈጣሪ ለዜጎች የሚራራ መንግስት ይስጥ ከማለት ምን ይባላል።ድምፅ አንሆንም ያሉትን ቀን አለ እሱም ድምፅ የሚፈልጉበት ጊዜ።እና ማኛው ይብላኝ ለጨካኞች ብለህ እለፈው።ፈጣሪ ይደርስላቸዋል❤❤

  • @ብንትማሀመድወሎየዋ
    @ብንትማሀመድወሎየዋ 8 месяцев назад

    አሁንም ፍትህ

  • @alibbn8408
    @alibbn8408 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alibbn8408
    @alibbn8408 9 месяцев назад

    አረ ወንድሞቻን እግዚኣብሒር ይድረስላቸዉ 😢😢😢😢

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 9 месяцев назад

    ኣሕዋተይ ድምፂ እንኹኖም እግዚአብሔር መዋፅእቲ ይፍጠረሎም 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @እሙመኪዩቶብ
    @እሙመኪዩቶብ 9 месяцев назад

    በጣም አስተሳሠባቸው ዝቅ ያሉ ሰዎች አሉ አንድ ሰው ሳይቸግረው አይመላለሥም ሀገራችን ሰላም ስለማጣቷ ነው የሚመጡት እና ደሞ በስራ ላይ ስኔት ወንድሞች ሲለፉ ውለው የተያዙ አሉ ሀገር መግባት ፈልገው እህቶቻችን ህፃን ልጆቻችንን ይዘው እጃቸውን ሰተው ገብተው የቀሩ አሉ አሁን የኔን ልጂ ይዛ የገባች አለች ይኸው ዘጠኝ ወሯ ትሰቃያለች ልጀ እደትነው የምታስቡት ኧረ እደሰው እንሠብ ወገኖቸ 😢😢😢😢😢

  • @ብንትማሀመድወሎየዋ
    @ብንትማሀመድወሎየዋ 8 месяцев назад

    እረ ፍትህ ለስሮኞች ፍትህህህህህህህህ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 9 месяцев назад +1

    ኣሕዋትና ኣብ እስርቤት ናትሳቀዩ ይኡ ድምፅ ንኹኖም😢

  • @user-Bareduu
    @user-Bareduu 9 месяцев назад

    😔

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nuryehusen-fe8mh
    @nuryehusen-fe8mh 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 месяцев назад +1

    ቴድዬ ባለ ማተቡ 😢😢😢እኔ ተመላልሰው በመሄዳቸው በጣም በጣም ነው የምናደደው በእውነት አደለም ህገ ወጥ ሕጋዊ ቢሆን እራሱ እናልሄድም ኢትዮጵያ ላይ ያለው ችግር ሳይገባኝ ቀርቶ አደለም ግን ግን ሳዉዲ መሄድ ግን በፊት ከነበረባቸው ችግር ሰባት እጅ መከራ መጨመር ነው 🥹ሲቀጥል ወሳኙ ነገር የዛሬ ስድስት ዓመት ገደማ አባቶቻችን አትሂዱ የሄዳችሁ ቶሎ ተመለሱ ብለው አበክረው ተናግረዋል 🥹ያኔ ግን አብዛኛው ተሳዳቢ ነበር ሳዉዲ ገና ይብሳል ለማሰቃየት ምክንያት ብቻ ነው የሚፈለገው

  • @selamburuk
    @selamburuk 9 месяцев назад

    አረ ህሊና ያለዉ ሰዉ እንደዚ ኣይልም እንደዚም ኣይባልም ነዉሪ ነዉ ሕልና ያለዉ ሰዉ ብቻ ድምጽ ይሁንልን😢ወንድሞቻችን ና እህትቻችን እንደ እኛ ስለ ተቸገሩና የስራ አማራጭ ስለአጡ ነዉ ሰደት የተሰደዱት እንጂ ስደት ጥሩ ስለ ሆነ ኣዉቀዉ ነዉ የመጡት ብዬ እኔ አላምንም ስለዚ አሁን በወንድሞማችን ና በእህቶቻችን እየደረሰ ያለ ችግርና፣ ረሃብ ፣ሞት ፣ስቃይ ፣መከራ ፣ወዘተ ነገ ደሞ በእኛ ልደርስ ስለ ሚችል ና ከቻላቹ ድምጹ ሁኑ ካልቻላቹ ደሞ ዝም በሉ በቆስላችን ጨዉ ኣትነስንስቡን😢 የኔ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይድረስላቹ እመ ብርሃን ትርዳቹ እኔስ 6+ ወር መላሁኝ ትክክለኛ መተኛት ካቋምኩት ታላቅ ወንድም አለኝ 7 ወርሀ ከታሰረ ኣይ መከራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እምወድህ የኔ የዋህ መከታዬ😴🥺

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 9 месяцев назад

    አላህ ይድረሥላቸው😢😢😢💔💔

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk 9 месяцев назад

    ስላም

  • @tttfff4025
    @tttfff4025 9 месяцев назад

    naye pahaki tedy

  • @alibbn8408
    @alibbn8408 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢