Sheger Shelf - ሸገር ሼልፍ - ትንሹ ሰይጣን - ከደረጀ በቀለ /ትረካ - ግሩም ተበጀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2021
  • #Ethiopia #ShegerShelf #ትንሹ_ሰይጣን
    Sheger Shelf - ሸገር ሼልፍ - ትንሹ ሰይጣን - ከደረጀ በቀለ /ትረካ - ግሩም ተበጀ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 11

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 года назад +1

    የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @Yohanabruk
    @Yohanabruk 3 года назад +3

    ሰዉ የዘራውን ያጭዳል፤ የአሁኑን ትዉልድ የሚከስ ሁሉ መጀመሪያ ምን አደረግሁለት ብሎ ይጠይቅ። እናመሰግናለን ሸገሮች።

  • @zematirekatube7869
    @zematirekatube7869 3 года назад +2

    ግሩሜ ...አሪፍ ትተርካለህ። በትረካህ ደስ እሰኛለሁ

  • @dawitmay2512
    @dawitmay2512 3 года назад

    አተራረክ በጣም ይመቸኛል በርታ

  • @stouttaaddis989
    @stouttaaddis989 3 года назад +7

    የሸገር በተለይ ደግሞ የእሸቴ አሰፋ ፕሮግራም የሆነው ሸገር መቆያ አድናቂ ነኝ። ፕሮግራሞቹን ለእኛ ለአድናቂዎቹ ለማዘጋጀት ምን ያህል እንደሚደክም እናውቃለን። ለዙሁም ሲባል እውነተኛውን የሸገር ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በሚታየው ልክ ገቢ እንድታገኙ የበኩላችንን ድጋፍ እናረጋለን። ነገር ግን አንዳንድ ነውረኛ ባለጌዎች የሸገርን ቪድዮዎችን ዳውንሎድ በማድረግና በራሳቸው ቻናል ላይ በመጫን ህገ ወጥ ስራ ሲሰሩ ይታያል። ከእነሱም ዋነኛው Salon tube የሚባለው ነው።ይህንን ቻናል በኮፒራይት ሪፓርት በማድረግና ከዩትዩብ በማስጠፋት ሁላችሁም የበኩላችሁን አስተዋፅኦ አበርክቱ።

    • @shewithagos9433
      @shewithagos9433 3 года назад

      Yene mar mn largih.....yewusten new yawerakew getan sheger radio malet .......beka yehager wuleta......radio new mn yaregal....wuleta bis hizb.
      ...Eshete Assefa ena getahun nigatu fikroch nachew.......ere hulum.....beka

  • @missahlutube1136
    @missahlutube1136 3 года назад +4

    አይ የሴት ልጅ ስቃይ

  • @TINATO73
    @TINATO73 3 года назад +2

    ሸገሮች ጣፋጭ ወሬ የምታቀርቡልን እናንተ ብቻ ሆናችሁኮ።

    • @ashenamamo6695
      @ashenamamo6695 3 года назад +1

      Are you satisfied by this history!!!!
      You grow up like this am sorry.

  • @BiniyamWoldsemayat-og5oe
    @BiniyamWoldsemayat-og5oe 3 месяца назад

    gi

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Год назад

    😅😅😅😅😅ወንድልጅ ብብቱ ካልሸተተ