Start Your Own Detergent Business |በ50,000 ብር ብቻ የራሳችሁን ላርጎ ቤት ይጀምሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025
  • ХоббиХобби

Комментарии • 90

  • @Muse_Business
    @Muse_Business  4 месяца назад +3

    ruclips.net/video/JTwake7I_-g/видео.htmlsi=ot7VQxcuhjtQ1UFr የፈሳሽ ሳሙና አሰራር ከነሮርሙላው በዚህ ቪዲዮ ላይ አለ።

  • @SamerahHa
    @SamerahHa 4 месяца назад +8

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነክ ከስደት መልስ እሰራለው ደሞ ሰብስክራይብ አርጌሀለው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 2 месяца назад +2

    ዋውውውው የእውነት በጣም መልካም አሰተዋይ ልዩ ሰው በርታ ጎበዝ ❤❤❤❤

    • @BeziTeshi
      @BeziTeshi 23 дня назад

      ኬሜካሉን የሳሙናውን የት እናገኛለን ስሙንስ ምን ይባላል ባኮትን ተባበሩኝ❤❤

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 2 месяца назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍትፍት አድርጎ በግልፅነት የሚያስተምር ነውና ወገኖች ላይ አድርጉት።

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ጀግና ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወገኖች የማንም የዉሸት ድራማ እያያችሁ ግዜ ከማባከን እንደዚህ አይነት ወንድሞቻችን እና በረታታው እይታ እና ሰብስክራይብ ያንሳል

  • @EyerusBekele-f9c
    @EyerusBekele-f9c Месяц назад +1

    Thanks bexam fexari yibarki

  • @fasika..kedubia
    @fasika..kedubia День назад

    tebareki.wondme.tiru.sira.new.gin.kemikal.ke.arba.minche.yigenal.woyis..ene.yalewuti.kiflhager.new..atilke.begeta😢.ke.sideti.melis.eseralew.❤❤

  • @housenmusa
    @housenmusa 4 месяца назад +3

    Keep up the good work ❤❤❤❤❤

  • @LiduHora
    @LiduHora 4 месяца назад +1

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲ ነው ለሁሉም ማሰብ ያለክፍያ መስጠት።🙏🙏🙏

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin 4 месяца назад +2

    እናመሠግናለን ወድማችንንን እጅግ ቅን ነህ ሠረተን እድንለወጥ መንገድ ማሣየታችሁ ከልብ እናመሠግናለንንን

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Selam-u4u
    @Selam-u4u 4 месяца назад +3

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @MartaEnat-i1o
    @MartaEnat-i1o 2 месяца назад +1

    God bless you!10q very much bro.

  • @MEntertainment2024
    @MEntertainment2024 4 месяца назад +2

    Good. 😊😊😊😊

  • @SameraOt
    @SameraOt Месяц назад +1

    የምር ካየሁት ሚዲያ በጣም ይለያል ርጋብሎነው የሜስተምርው ከቁምነገር ያድርስህ ላይክ አርጉት ወገኖቸ❤❤😂

  • @tekafeo9704
    @tekafeo9704 3 месяца назад +2

    እኔ ሀዋሳነው ምኖረው መጀመር ፌልጌ ነበር ይህንን ስራ ኬምካሎቹን ዬት እንደምናገኝ አልነገርክንም ስቀጥል ስልክ ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኛል ሸገር መጥቼ ካንቴ እወስዳለሁ በብዛት🙏!

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  3 месяца назад +1

      @@tekafeo9704 ሀዋሳ ዳንቻ ጋር አለ።

  • @KedirHussen-g1y
    @KedirHussen-g1y 4 месяца назад

    እናመሰግናለን የኦሞ

  • @Abbaadhiiraa-jq5ek
    @Abbaadhiiraa-jq5ek 4 месяца назад +2

    sorry costic soda ke chemern bohala anbetebeteim belleh neber? why you change the procedure right now? Thank you for your tiredless support!

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@Abbaadhiiraa-jq5ek esu aserar kezih yeleyal. Wuha melek lemadreg senefeleg new soda ash mecheresha menchemrew, 2tun video bedeneb check aderegi

    • @Abbaadhiiraa-jq5ek
      @Abbaadhiiraa-jq5ek 4 месяца назад

      @@Muse_Business ok very nice bro can I get your contact to discuss more?

  • @ZerihunKolasiyas
    @ZerihunKolasiyas 3 месяца назад +1

    Tebark ♥♥♥♥♥♥♥

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  3 месяца назад +1

      @@ZerihunKolasiyas amen 🙏🙏🙏. Thanks for watching, don't forget to like and subscribe

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 4 месяца назад

    9:19 እናመሰግናለን

  • @EthioEagleMedia
    @EthioEagleMedia 4 месяца назад +4

    Wow, amazing

  • @BeziTeshi
    @BeziTeshi 23 дня назад

    ኬሜካሉን የት እናገኛለን ደሞ ስሙ ምን ይባላል?እንድ ኬሜካል ነው ውይስ ከዛ በላይ?ቨድዬ ብትሰራ ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር❤❤

  • @حكمتتسما
    @حكمتتسما 4 месяца назад +1

    Mash allh allh brka yrglih

  • @AbduJemal-fj2sl
    @AbduJemal-fj2sl 2 месяца назад +1

    Abo ymecheh mirt akerarb nw ❤

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  2 месяца назад +1

      @@AbduJemal-fj2sl 🙏🙏🙏🙏. Thanks for watching

  • @EkramAhmed-f7b
    @EkramAhmed-f7b 4 месяца назад

    ጥሩ መረጃ ግን እያንዳንዱ ኬሜካል መጠኑን አልጠከስክልንም

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад +2

      @@EkramAhmed-f7b ruclips.net/video/JTwake7I_-g/видео.htmlsi=ot7VQxcuhjtQ1UFr ሙሉ አሰራር ከነሮርሙላው በዚህ ቪዲዮ ላይ አለ።

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ Месяц назад +1

    እንዴት መሰልጠን ይቻላል ስልክ

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n Месяц назад

    ወንድሜ በጣም ግልፅ ሰው ነህ እውቀትህን ሳትደብቅ ያካፈልክ አንተን አየሁ ስራውን እየሞከርኩት ነው ነገር ግን የተወሰነ ችግሮች አልፎ አልፎ ያጋጥሙኛልና በውስጥ መስመር ባዋይህ ስልክህን አስቀምጥልን አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 4 месяца назад

    ማሻላአላህ

  • @Abdulmejid-s9g
    @Abdulmejid-s9g 4 месяца назад +1

    ማምረት በሚል ፍቃድ ለማውጣት ምን ያስፈልጋል

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@Abdulmejid-s9g ማምረት ብሎ ለማውጣት ምንም አይፈልግም። ተመሳሳይ ነው ። ነገር ግን ግብሩን አትችለውም።

  • @tenawlewyehu1307
    @tenawlewyehu1307 4 месяца назад +1

    ሰላም ስለቪዲዮው እናመሰግናለን; ከባለፈው ቪዲዮህ ሶዳአሽ ከሲዲኢኤ ጋር reaction ስላለው መጨረሻ ከ4 ሰዓት በኋላ መማሰል እንለበት ነበር የለቀከው ዛሬ ደግሞ ተለየብኝ??

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад +1

      @@tenawlewyehu1307 የሁለቱ አሰራር ይለያያል። ይሄ ኖርማል ላርጎ አሰራር ነው። ሶዳሽ ከ4 ሰዓት በኋላ ሚዋሀድበት ደግሞ እንደ ውሃ ጥርት ያለ ላርጎ ስንሰራ ነው።

    • @tenawlewyehu1307
      @tenawlewyehu1307 4 месяца назад

      @@Muse_Business ከ 💙አመሰግናለሁ

  • @Emu1213
    @Emu1213 4 месяца назад +4

    Be 20 l.tr mejemr aychelm qememochu yet yet new megegut

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@Emu1213 yechalal, chemical 7gna neged bank akababi keder chemicals

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 4 месяца назад +2

    👍👍👍👍

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @FirehiwotMitku
    @FirehiwotMitku 4 месяца назад +2

    😊😊😊

  • @MekedlawitSolomon
    @MekedlawitSolomon 4 месяца назад +1

    ኮፕ የምጠቀመው 100ሊትር ስንት ነው ጥቅሙ ምድነው

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@MekedlawitSolomon check this video ruclips.net/video/jaZyU9MtK7U/видео.htmlsi=bGugi42-Vn87kWK4

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 4 месяца назад +1

    Harif geletsa new betam harif?

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@mihrabrelaxationmedetation2399 tnx

  • @Emu1213
    @Emu1213 4 месяца назад +3

    Be ande abzetn senjemer lebelshim yechelal lemn kors selawesedn gen ant addsi ab nek

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@Emu1213 bezi channel yemilekeku video kayeh, keseltena ekul yehone lemed tagegnaleh, be aseraru meseret keserah ena wuha seteleka be tikekel kelekal mebelashet mibal neger yelem, kaschegereh degmo 0940148769

  • @GenetGirma-tn3jo
    @GenetGirma-tn3jo 4 месяца назад +1

    ስለከለሩ ንገረን ወንድሜ

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@GenetGirma-tn3jo በቻናሉ ላይ ተለቋል። check areg

  • @mitikuwakayo4200
    @mitikuwakayo4200 4 месяца назад +1

    Wendime berta des yilal waw

  • @HntsaEyasu-bj7yw
    @HntsaEyasu-bj7yw 4 месяца назад

    ማምረት ብንልስ ጉዳቱ ንገረን

  • @desalegntasissa44
    @desalegntasissa44 4 месяца назад

    Kemikalochu yet yigegnalu wandime

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@desalegntasissa447gna, keder chemicals

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 4 месяца назад

    Ante melkam sew geta iyesus abezto abezto yibarkh

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@ohdgshggebdk8337 amen amen. Tnx

  • @almazekebede3982
    @almazekebede3982 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tarikuumeta1308
    @tarikuumeta1308 3 месяца назад +1

    ቦታ የት ነው

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  3 месяца назад +1

      @@tarikuumeta1308 A.A 7gna Neged bank akababi keder chemicals

  • @Getahun845
    @Getahun845 2 месяца назад

    1 ሌትር ስንት ያልቃል

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama 4 месяца назад +2

    ላይክሳላደርግህአላልፍምእናመሰግናሀን❤

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin 4 месяца назад +1

    ወድሜ ደሤ ማሠልጠኛ የላችሁም መማር እፈልጋለሁ በናትህ

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад

      @@ፋፊyasin A.A Becha new yalenew, be online bemenelekew video eyayeh temar

    • @ፋፊyasin
      @ፋፊyasin 4 месяца назад +1

      @@Muse_Business እሽ በቃ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 месяца назад +1

    የትምህርት ደረጃ ይጠይቃል ስልጠናው

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  3 месяца назад +1

      @@አሲሁሉምለበጎነው አይ፣ የመስራት ፍላጎት ብቻ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 4 месяца назад +1

    ወላሂ ያያችሁትን ሁሉ እንሰራለን አትበሉ የሆነች የኛ ሀገር ከሀረብ ሀገር መታ ጀመረች እንዳለ ከስራለች ቤት ኪራይ የለባት በራሶ ቤት ጀምራ ክስርስር አለች መስራት ተፈለጋችሁ ማንኛውንም ስራ ከሚሰራው ሰው ቢያንስ ለሶስት ወር ስልጠና ውሰዱ ዝም ብላችሁ አንድሰው ያዋጣል ስላላችሁ ብቻ እየገባችሁ ኪሳራላይ አትውደቁ አሁን ለምሳሌ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድም እዝህ ደረጃ ለመድረስ ስንት አስቸጋሪ ድልድይ ተሻግረሃል ሳትዋሽ ንገረኝ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ትንሽ ችግር ሲያጋጥመን ባጭሩ ነው ተስፋ የምንቆርጠው ስለዝህ ተመከሩ እሽ ካስቀየምኮችሁ አውፍ በሉኝ

    • @Muse_Business
      @Muse_Business  4 месяца назад +4

      @@ፎዚነኝተስፈኛዋ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው። ከመጀመሪያም ስራው ሲሰራ እስኪለምድ ይፈትናል። አንዴ ጥሩ ምርት ይዘሽ ወተሽ ካስለመድሽ ግን ገበያ ይኖርሻል። ትርፋማ መሆን ትጀምሪያለሽ። እኔ የለቀኩት የውሀ መሳይ ፎርሙላው ምርጥ ነው። በርሱ ወደ ገበያ መግባት ትችያለሽ።
      2ኛ ደግሞ ቦታ ይፈልጋል። ሁልጊዜም ሰው መቶ እንዲገዛሽ ቋሚ የሆነ፣ ሚታይ ቦታ ላይ መሆን አለበት ፣ ቤት ምትሰሪ ከሆነ ግን እራስሽ እያዞርሽ መሸጥ አለብሽ።
      3ተኛ. ትርፋማ ሁናችሁ አብረን እንድናድግ እኔ ከመያውና ስለ ሙያው ምንም ሳልደብቅ ነው ሀሳቤን ማካፍላችሁ። ስለዚህ ፣ ቀድመን ገዢ መፈለግ፣ ቦታ መምረጥ(ይህ ስራ ያልተለመደበት)፣ ምርጥ ፎርሙላ ይዘን መግባትና ቅናሽ አርገን መጀመር አለብን።

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 4 месяца назад

    ለልጅ አየሆናም አላረጀክ አየሆናናዉ የጀመኣ ትጥቀቁ

  • @NuredinDilsew
    @NuredinDilsew Месяц назад +1

    ለኵ

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @MisrArsema
    @MisrArsema 4 месяца назад +1

    ❤❤❤