ቀላል ቱና በርያኒ አሰራር የአረቦቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 24

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980  11 месяцев назад +1

    ውድና የተከበራችሁ ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 11 месяцев назад +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎውውውው አሪፍ አሰራር ነው💚💛❤👍

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያሠማን ምርጥ አሠራር ነው በርች እናመሰግናለን👌👌

  • @fekerkonjotube2128
    @fekerkonjotube2128 11 месяцев назад +1

    ስላም ስላምሽ ይቦዛ የኔ ባለሙያ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቀላል አስራር ነው እንሞክራለን 👌👌🥰🥰🥰🙏🙏

  • @astubtube
    @astubtube 11 месяцев назад +1

    የኔ ባለሞያ ሲያምር ቃርያው የዚህ ሀገር ቃሪያ አያቃጥም ከላይ ምግቡ ይበልጥ እንዲያምር አደረገው በርችልኝ እህቴ ❤

  • @ፍቅርTube1
    @ፍቅርTube1 11 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ fire masha alahi ባለሙያ ነሺ 🌹🌹🌹🌹🌹💞💞በርቺ እኔንም ዘዩሪኝ 😊😊😊😊

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 11 месяцев назад +1

    ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩ እጂግ አሪፍ ቆይታ ነበር በዝሁ ቀጥይበት አንድነት መተሳሰብ መከባበር እድገት የሰውልጂ መከራ የሚቆምበት ዘመን ያምጣልን🙏አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 11 месяцев назад +1

    አሰላሞ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ሰላምምም እህት. ማሻአላህህክ. ባለሙያ እነመሰግነለን. ቀጥይበት. እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 9 месяцев назад +1

    ዋዉዉዉዉዉ እናመሰግናለን በርቺ እህታችን😘

  • @zedtube7528
    @zedtube7528 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችጁ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ

  • @netsitube
    @netsitube 11 месяцев назад +1

    ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔ ባለሙያ ዋውው👌👌👌

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 11 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍሬ ያምራል🎉🎉🎉

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 11 месяцев назад +1

    የኔ አንደኛ ፍሪታ በርቺ የኔ ባለምያ በር ቺ❤❤❤ያሚ በላይክ👍👍

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 11 месяцев назад +1

    selam Selam Yemwdishi Enkuwan Dehna Metashi ፍርዬ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ፍሬየ። እንኮዋን ደናመጣሽ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክክክክ

  • @rahmettube
    @rahmettube 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ እጅ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @karimaksa6877
    @karimaksa6877 11 месяцев назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 11 месяцев назад +1

    💚💛❤👍

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 11 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋዎ በጣም ያምራል

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 11 месяцев назад +1

    Selam lezhi bet lebetu ades negn betesbi argshalhu anchim gorsbiye🎉❤🎉

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 11 месяцев назад +1

    Wow beautiful ❤❤❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 11 месяцев назад +1

    selam.lik❤❤❤❤

  • @Marthi723
    @Marthi723 11 месяцев назад

    ❤❤❤