የህይወት መርሆች ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • በባንካችን ዓመታዊው “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ እዉቀታቸዉን ለመድረኩ አካፍለዋል።
    የንግግራቸዉን ቀጣይ እና የመጨረሻ ክፍል ከቪዲዮው እንድትከታተሉት እንጋብዛለን።

Комментарии • 189

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 Год назад +11

    Dr ወዳጄነህ ,ድንግል ማርያም ከነ ልጃ ዘውትር ይጠብቁህ! ትውልድን የሚያንፅ ነገር ነው የምትናገረው, ተባረክ👍🙏🙏🙏

  • @hirutasnake1912
    @hirutasnake1912 Год назад +3

    በጣምይገርማል በጣም ትልቅ ነገር ተምሪበታለሁ በአባቴ ሞት ሁል ጊዜ ነበር የማረው ምንም ላልጨምር ላልቀንስ እየቆጨኝ በፀፀት Accept what you can't change

  • @genetbayou105
    @genetbayou105 Год назад +14

    እንደዚህ አይነት ሁለገብ እውቀት ከፈጣሪ የተሰጠ ነው ።እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካምነትህ ያብዛልህ

    • @mekedeseworkabebe953
      @mekedeseworkabebe953 Год назад +1

      0

    • @sababirhane2533
      @sababirhane2533 Год назад +1

      ​@@mekedeseworkabebe953?ከሰከቀ
      ኘመሐሐሐሀለለሉሀለሐሑሐሐሐለሐሐሑሠሠሓሓሒ

  • @betelhemhailemichael8221
    @betelhemhailemichael8221 Год назад +6

    ዶር በጣም አመስግናለሁ ሁሌም ሳዳምጥክ ፈጣሪን እንዳመሰግንና ተስፋ እንዳዳርግ ታደርገኛለክ

  • @menenhailu1163
    @menenhailu1163 Год назад +4

    ዶክተር ሕይወቴ እንዲቀጥል አስተዋፅኦ የምታርግ ምርጥ ሰው

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 Год назад +3

    ዎውው የሰው ልጁ ማለት እንዲህ ነው ያለው እውቀት የሚያካፍል በሚገባ ለስላሳ በለ አንደበት መንፈስ ቁጉሥ በተሞላ ትምህርት ማከፍል. በጣም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ደ/ር.. አገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜንንን 👋🟢🟡🛑

  • @semharezari3202
    @semharezari3202 Год назад

    Ene amarcha aychilim neberku yeante video kejemerku amarcha bedemb mismea jemerku ate luyu neh egzeabher admen tenan yistih 🥰🥰

  • @meronkibret4299
    @meronkibret4299 Год назад +5

    ምን ልበልህወዳጄ እድሜ ይስጥህ 🙏

  • @efremghebray7018
    @efremghebray7018 Год назад

    ዶክተር ወዳጀነህ አዝጋቤሄር የስጠህ ጸጋ ይጨምርልህ

  • @UTOPIA-ETHIOPIA
    @UTOPIA-ETHIOPIA 2 года назад +4

    የድሮ መስሪያ ቤቴ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቼ። የህይወት ጉዳይ ሆኖ እንጂ በዚህ ጊዜ አንዱ የስብሰባው ተሳታፊ ነበርኩ። አቢሲኒያ ሁሌም ያስገርመኝ ነበር። የተወሰኑ በሳል አመራሮችን ቢያጣም አሁን ያሉት ደግሞ አስገራሚ ስራ እየሰሩ እያየን ነው። ለ ማኔጅመንት ቲሙ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ። Thank you for sharing this motivational speech with us.

    • @hanna4751
      @hanna4751 Год назад

      ቀና ሰው ተባረክ

  • @mulugetaetubdenk1067
    @mulugetaetubdenk1067 Год назад +1

    ደክተር ወዳጄ ጌታይባርክሕ
    እኔ እፀልይአለሑ ምክርሕ እዲበለፅግልን
    ተባረክ
    መዝሙር ።ም84: ቁ:11

  • @workuhiruy356
    @workuhiruy356 Год назад

    ኣቢሲኒያዎች እግዚኣብሔር ይሥጣችሁ ድንቅ እውቀት እያሥገኛችሁልን ያላችሁት
    ዶ/ር ወዳጀነህ ጤንነትና እድሜ ይብዛልህ🙏

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Год назад

    ዶክተር ወዳጀነህ የኔ ብሩህ፣ ደግ፣ ንፁህ ፣ ሙህር ስወድህ ብቻ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማለም ።

  • @mesfingashawmafi9176
    @mesfingashawmafi9176 2 года назад +8

    Dr. Wedajeneh its nice and positive energy every time ,when i hear you every day am re-charging my self Thanks once again Sir .🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haymanotasmare9369
    @haymanotasmare9369 Год назад

    Thank you so much Dr wedajeneh and Abissinya bank

  • @awelyou
    @awelyou Год назад +1

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሽ አሪፍ እርእስ አሪፍ ዉይይት ነበር በርች ዶክተር ወዳጀነህ በጣም የምወደዉና የማከብረዉ ሰዉ ነዉ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 Год назад +1

    ክብር በል ዶክተር እውነት አንተ እግዚያብሔር በእውቀት ያከበረክ ሰው ነክ ስለመከርከን በጣም እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏👏

  • @endalelemma296
    @endalelemma296 Год назад +2

    Thank you Dr Wedajenehe.

  • @addisienigussie4580
    @addisienigussie4580 Год назад +1

    ዶክተር አንተን በምታስተምረው ነገር በጣም ነው የምደሰተው ከምር ተባረክ እንዳንተ ያሉ ሰዎች ይብዙልን

  • @selammehari814
    @selammehari814 Год назад

    God bless you Dr .wedajeh

  • @tisyonmimi3907
    @tisyonmimi3907 Год назад +14

    እመብርሃን ከክፎ ትጠብቅ መምህር ዶክተር

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 Год назад +2

    Big respect Dr. Wodajeneh👋👌👏🙏

  • @birtukantulu-tk8xs
    @birtukantulu-tk8xs 6 месяцев назад

    Waqaayyoon Umurii kee haa dheereessu beekaan akkaa kee haa dhalatuu barumsaa guddaa nuuf kennitee Amazint Dr great mind

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ወዳጄ! በጣም ትልቅ ትምህርቲ ነው የቀሰምኩት።

  • @hadushabayu
    @hadushabayu Год назад +5

    ግሩም ኣቀራረብ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @michaelbaraki5554
    @michaelbaraki5554 Год назад +1

    ይህንን አስደናቂ ትምህርት ያዘጋጃችሁልን ውድ የአቢሲኒያ ባንክ አመራርና ሰራተኞች እጅግ አድርጌ አመሰግናችሃለሁ፡፡ እንዲሁም የዚህ ትምህርት ባለቤት ክቡር ዶክተር ወዳጄነህ በእንደዚህ አይነት አምሮን የሚያነቃቃ ትምህርት ስላገኘሆት ከልቤ ፈጣሪን አመሰግናለሁ፡፡ እግዚያብሄር ይባርኮት፡፡ ፈጣሪ እስከፈቀደ 24ቱንም የህይወት መርሆች እንዳልረሳቸው በቢሮ ግርግዳዬላይ የማኖረው ይሆናል፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሁላችሁም ተባረኩ፡፡

  • @shimelisdessalegn6102
    @shimelisdessalegn6102 Год назад +9

    Dr Wedajeneh, you are the best, Eventhough I have followed too many Ted talks,spiritual gurus, technological futurists, self help gurus, experts and many more.
    YOU ARE DIFFETENT.
    This is God given wisdom, long life to you.

  • @rodas6053
    @rodas6053 Год назад

    Endet bye mglets endmchel balwekm dr.wodajenh ur the most adorable & intellegent doctor of ethiopia ever.egzabher tibebun ena mastwalun ksetn bzi memher lnmar enchelalen ,ena emberhan tetbkeln.

  • @asterkassa1572
    @asterkassa1572 Год назад +14

    What a great presentation!
    I admire you beyond measure!!
    More importantly, you are kind and humble as well!
    Of course, unquestionably, you are very disciplined and knowledgeable too.
    I hope, all of us take a good lesson from you and follow your foot steps on how to be compassionate and to be able to support others as well.
    Long live Dr. Wodaje with lots of blessings!
    Thanks!!

  • @debrituwake4621
    @debrituwake4621 Год назад +5

    ትልቅ እና ጨዋ ስው❤

  • @Ethio22
    @Ethio22 Год назад +2

    ዶክተር አንተን በምታስተምረው ነገር በጣም ነው ብዙ ነገሬ የሚታከመው አመሰግናለሑ🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      👈👈👈ወደ እኔ ቻናልም ተቀላቀሉ

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 Год назад +5

    Thanks Dr. Great person always giving good ideas life changing God bless !!!

  • @mimid4965
    @mimid4965 Год назад +1

    I don't have a word to admire you Dr, I really want to say God bless you! 🤚🤚🤚

  • @efremgirma4577
    @efremgirma4577 Год назад

    ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ። እንዴት እንትን ማግኝት እችላለሁ ብዙ ብዙ የማዋይህ አለኝና፤ኤፍሬም ግርማ ለማ ።

  • @BayushTsehay-gm8rb
    @BayushTsehay-gm8rb Год назад +1

    ታንክዌ
    Bauyseh
    ዶክተር wdagnh
    በጣም

  • @eyayukassaw3561
    @eyayukassaw3561 Год назад

    Long live Dr. Wodaje with lots of blessings!

  • @abdisalam4899
    @abdisalam4899 Год назад

    Thank you very much you take very nice day really appreciate I think his phone doctor allah Allah give you long life

  • @yosephtefera9384
    @yosephtefera9384 Год назад +1

    ከፍተኛው ድሪም ምንድን ነው? በዚሁ በምድር የተወሰነው ቁሳቁስ? የእኔ ድሪም የዘለዓለም ህይወት ነው። የሚያስፈልገኝን እግዚአብሔር ይሞላብኛል።

  • @sileshigebre3519
    @sileshigebre3519 Год назад +1

    Thank you Absiniya thank you Dr. Wodajene God bless you.

  • @diamond16tube
    @diamond16tube Год назад

    Thank you Absiniya thank you Dr. Wodajene God bless you. I OPENED ACCOUNT AFTER WATCHING THIS REALLY !!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +1

    Dr. wedajengh, Thank you so much for your excellent presentation ♥️🇪🇹👌👍
    Thank you again 🙏🏾😇

  • @freze2100
    @freze2100 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እማምላክ አትለይህ

  • @terhastekle7439
    @terhastekle7439 Год назад

    Dr you are lessed
    ene tetekemekughne anten bemadamete erasen keyerekut
    beyanes ande sew keyerekal tebarekkkkkk

  • @zenebetadesse5600
    @zenebetadesse5600 Год назад +2

    wow Dr I proud by you

  • @leulnnes
    @leulnnes Год назад +1

    very knowledgeable man, outstanding presentation.

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Год назад

    How beautiful to look all of the audience! they all follow the speaker ( Dr. Wedajeneh) attentively.

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 Год назад

    Betam tru temret new thanks doctor wedajo

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ወዳጄነህ🙏

  • @derejeshiferaw8415
    @derejeshiferaw8415 Год назад +1

    This is the reason why you are leading the banking industry.

  • @awethailu7552
    @awethailu7552 21 день назад

    God bless you Doctor

  • @woineshetzerihun199
    @woineshetzerihun199 Год назад +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @nigistbirgu6887
    @nigistbirgu6887 Год назад

    wow betam arfi nber anjet arese tnxxxxxx

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 Год назад +1

    I’m really Appreciate you D/c

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Год назад

    ቢስሚላህ ደስ ስትል ዶክተር ወዳጄነህ

  • @yordim1240
    @yordim1240 Год назад

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜን ከጤና ይስጥት

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Год назад +1

    Wuy yematitegeb sewye❤

  • @Afroshume
    @Afroshume Год назад

    Great message thanks sir I think this information change life

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад

    አቤት አንዴት ደስ እንደሚል አገላለፅህ ተባረክ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад

    ዶ ር ዘመንህ ይባረክ

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    ልብህን ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!

  • @mulugetafekadu
    @mulugetafekadu Год назад +7

    እውነተኛ ክቡር የኢትዮጵያ ልጅ።ክበርልን ወዳጄ።

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      Mulugeta ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @genetbokan341
      @genetbokan341 Год назад

      @@maymrobibe

  • @kassagirmay
    @kassagirmay Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናምስግናለን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад

    You remind me an English idiom which is "Go big or go home" & I always prefer to go for the big" anyway thanks a bunch.

  • @HannaTeklu
    @HannaTeklu Год назад

    Thank you, Abyssinia Bank.
    what a great presentation by Dr. Wedajeneh.

    • @getemebre6310
      @getemebre6310 Год назад

      Thank you !!what a great presentation By Dr,wedakemeh.

  • @ayalkibetdemsu7400
    @ayalkibetdemsu7400 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Год назад

    God bless you Dr .wedajenh. It's amazing 😍

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 Год назад +1

    Fascinating lesson!!! Thanks for everything my lovely teacher.

  • @kidaneheilies2104
    @kidaneheilies2104 Год назад

    You are one of the best advisor in world you have gift Talent.keep it God blessed you ✝️🙏

  • @amenamenamenmahari1341
    @amenamenamenmahari1341 Год назад

    Thank you so much

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Год назад

    አቢሲኒያ ባንክ "የሚያምር ከባቢ"እንዲኖር ስላደረጋቹሁ።ዶ/ር ወዳጄነህ " እውቀትህን ስለምታካፍል" ባካፈል ቁጥር ይጨመርልሃል።

  • @mitikugedawo8355
    @mitikugedawo8355 Год назад

    thank you Dr great respect

  • @ErmiJeremiah
    @ErmiJeremiah Год назад

    Wow, Thank You So much

  • @mahletkidane4320
    @mahletkidane4320 Год назад +1

    Amazing mind and knowledge

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha Год назад

    11:16 subtitlu lay ''15. Perserve in Suffering'' yemilew be ''Persever in Suffering'' bemil yestekakel

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 Год назад

    ዶክተር ስወድህ ፈጣሪ አብህቶ ይባርክህ

  • @asterayalew6327
    @asterayalew6327 Год назад

    Dr wodajeneh fetari yakbrh

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 месяцев назад

    ለምንድንነው እውቀታችን እና ምርምራችን ወደ አንድነት ወደ አንዲት ልብ መካሪነት ወደ አንድ አፍ ተናጋሪነት ወደህይወት ቅደም ተከተል ሊያመጡን ያልቻሉት ብየ ጥያቄየን አቀርባለሁ ።
    🌈🌈🌈🌈🌈 35:11

  • @AgeredechMamo
    @AgeredechMamo Год назад +1

    ክብር ይገባሃል ፡፡

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 Год назад

    Wow I appreciate dr wedagene

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 Год назад +1

    ትልቅ ክብር , ለትልቁ የ እግዚአብሔር እና የ ማርያም ወዳጅ
    ከምስጋና ጋር ።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Год назад

    ዶክተር ወዳጄነህ ወዳለሁበት የሕይወት መስመር እንተ በምትሰጠው ትምህርታው ገለፃ ብስለት ጥንካሬ ብሎም እራሴን በደንብ አውቄበታለ።

  • @helan3360
    @helan3360 Год назад

    በቃ አንተ ትለያለህ የምታስተምራቸው ሁሉ ለገባው ከበቂ በለይ ነው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    Sewn asrbo mewagat yalkwen hulgeza ewksehalew mesala yestahwen yetlyau yetornet heg Anta blo heg awaki

  • @salhadinomeromer7440
    @salhadinomeromer7440 Год назад

    I'm used bilge for you thnkes

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    እመቤቴ ትጠብቅህ ዎውውውውው ልይ ትምህርት

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 Год назад

    Pure etiopiam man

  • @yisihakterefe1681
    @yisihakterefe1681 2 года назад +1

    Thanks Dr.

  • @johansbiruk36
    @johansbiruk36 Год назад

    thanks all for this kind of wisdom

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Год назад

    You great man

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Год назад

    Doctor WedaGanah Enameseginalen

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 2 года назад

    Sile ewnet Ejig astemari new Dr. Yakoylin

  • @tibebutesfaw157
    @tibebutesfaw157 Год назад

    Are those possible without willingness of God,? the training is inspirable but non applicable in unfair economic countries. Any how it is best.

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Год назад

    Why do you have so few women in this meeting? I hope this will improve soon.

  • @beakalteka8693
    @beakalteka8693 Год назад

    ለምንድነው የእኔ ንስሀ አባት ሁሉን ተናጋሪዋች የሚበልጡት። ብር ስታገኝ ደሀ እንድታበላ እንጂ በፍቅ ላይ ፍቅ ስራ አይሎኝም። እንደውም ጌታ ሚመለክበትን ትልቅ ቤተ ክርስትያን ስራ ነው የሚሎኝ

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me Год назад

    My #1

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Год назад

    Ewnet new egzabher hulachenenem senken selftren sewn mnak egzabhern mnak new

  • @mehariwubet2696
    @mehariwubet2696 Год назад

    Enamesegnalen betam betam doctor

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Год назад

    በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @fasikaasefa3709
    @fasikaasefa3709 Год назад

    Andebte tafach dr🙏🙏

  • @solomonzewdie7363
    @solomonzewdie7363 Год назад

    dr wedajaneh smart men