የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 4 | ለሰው ሁሉ | | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN |By Evangelist Yared Tilahun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 103

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Год назад +7

    የብርሐን አምላህ ና አባት እግዚአብሔ ይባረክ
    ፀጋ ሰላም ጤንነት ይብዛልህ ረጅም የበረከት እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ ያትረፍርፍልህ ውድ ወንድማችን ና ስጦታችን 🙏🏼❤️

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Год назад +3

    ያሬድ የተባረክ፣ የተወደድክ እና የተቀባህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው እና የትውልድ በረከት

  • @habtesamuel9636
    @habtesamuel9636 Год назад +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ሁሌም በአገልግሎትህ በትምህርቶችህ እንደተባረኩ ነው፡፡ ጌታ አንተን ለሀገራችን ስላስነሳህ ስለሰጠን ሁሌም ጌታን እባርከዋለሁ!!! ሻሎም!!!

  • @berihualem176
    @berihualem176 Год назад +3

    በጣም ኣስፈላጊ ተምህርት።እግዚኣቢሄር ይባርክህ።እግዚኣቢሄር ዕድመና ጤና ይስጠህ።እዚ ትምህርት በመስማት በጣርም ተባርኬ።ናመስግናሃለ።

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +2

    የብርሃናት አባት ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ!

  • @ameleworkjemberehabte
    @ameleworkjemberehabte Год назад

    አቤት አቤት እንዴት አይነት ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነዉ!? ይህንን ድንቅ ብርሀን ሰለገለጥክልን ተባረክ። ብዙዎች ይህንን እዉነተኛ ብርሀን ባለማወቅ ወይም ሠምተው ባለመቀበል በጨለማ አሉ የልቡናቸው አይን አንዲከፈት እፀልያለሁ ዝም የማያስብል የዕዉቀት ብርሀን ሰለሆነ እሱም እዉነተኛዉን አምላክ አግዛብሄርን ማወቅ። ብርክ በል እንዴት ልቤ ሀሴት እንዳደረገ እዉነተኛውን ብርሀን ግልፅ አድርገህ ሰላሳወከኝ።

  • @freshetekebe4677
    @freshetekebe4677 Год назад +1

    Abatachin kal hiwot yasemalen

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 Год назад

    የእግዚአብሄር ሰው እግዚአብሄር እንደት ይወድሃል

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Год назад +3

    የምወድህና የምሳሳልህ ውድ ወንድሜ ስላካፈልከን/ስላስተማርከን የህይወት ቃል፣ እግዚአብሔር ጨምሮ ፣ ጨምሮ ብርሀኑን ይግለጥልህ! ይህ በኔም ላይ ይሁን! አሜን!!
    አንድ ቅሬታ ግን አለኝ፣ ከዚህ ቀደሞቹን ተከታታይ ትምህርቶች ስታስተምረን ቢያንስ 45 ደቂቃ ብዙም ግዜ ለአንድ ሰዕት ክልል ነበር ክንፍ ክፍለ ግዜ ትምህታችን። የአሁኑ ሊያውም የዮሀንስ ወንጌል 30 ደቂቃ ለእኔ እጅግ በጣም አጭር ግዜ ሆነብኝ። ልክ እንደ አንድ መጎንጨት ፉት ብሎ ነው የሚያልቅብኝ። በእርግጥ እያንዳንዱ የምትናገራት ፊደልና ቃል ጥልቅ የሆነውን ክርስቶስ በጥልቀት የሚገልጥና፣ ተደጋግሞ ሊነበብ፣ ሊጠና፣ ሊመነዠግ እና ልናሰላስለው የሚገባ እውነተኛ እውነት ነው!!
    ከተቻለክ ግዜውን ረዘም ብታደርግልን፣ ሳምንት ሙሉ በጉጉትና በናፍቆት ጠብቀን የምናገኝው ትምህርት ነውና!!

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Год назад

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ያሬዶ ተባረክኝ ፀጋ ይብዛልህ

  • @sphonetastic1965
    @sphonetastic1965 Год назад

    አሜን ኑረልን በጌታ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад

    እግ ይባርክህ የተወደድህ ወንጌላዊ!

  • @DawaiAsmara-bj1qy
    @DawaiAsmara-bj1qy 20 дней назад

    Amen Amen 🙏🙏

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 Год назад +1

    በጣም እጅግ ብዙ እየተጠቀምን ነን ፡ወንድማችን ውንጌላዊ ያሬድ ከ7 አመት በፊት ፡በኤርትራ በነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ፡ትምህርትን እከታተላለሁ ፡በጣም በቃል እውቀትና መረዳት ኣድጌለሁ ተጠቅሜለሁ፡ ኣይዞ በርታ ብዙ ትውልድ እያነጽክ ይህ በርታ ቀጥል ፡በጸሎት ከጎንህ ነን ጸጋ ይብዛልህ፡ብሩክ ይህ።

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад +1

    Chelema yalemawek hail new.

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 Год назад

    አሜን። ከዚህ ጨለማ አለም ወደ ባሰው የዘላለም ጨለማ "U turn" ወደሌለበት ሌላ ጨለማ እንዳንሄድ ብርሐናችን አንተ ደረስክልን: ጌታ ሆይ ተመስገን።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад

    አሜንንንንንንን❤

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie 6 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад +1

    እግዚአብሄር፡ደግሞ ብርሃን ይሁን አለ ብርሃን ደሞ ሆነ!!! አሜን!

  • @romangetachewgebremariam5472
    @romangetachewgebremariam5472 Год назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ።

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад +1

    Wongelawi geta abezeto yebarkh

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +3

    ያሬዶ እንኩዋን ደህና መጣህ ሮሜ መልክትን እየስማሁ ዋልኩ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
    የዛሬው ትምህርትህ ዝም አልልም በሚል ርዕስ ባለፈው ወር ያስተማርከንን ፣የባለፈው ሳምንት ትምህርት ደግሞ ህይወትን መካፈል እና አንድ አካል አንድ ተስፋ የሚሉትን ትምህርቶች አስታወስኝ የእግዚአብሔር ቃል እንደት ድንቅ ነው በአንተ አልፎ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባርክ ።

  • @mulualemayhu1863
    @mulualemayhu1863 Год назад

    ስለሚያጠግብ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን። ፀጋ ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +3

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ እጅግ በጣም የምንወድህ ወነድማችን ወ/ዊ ያሬድዬ ይብዛልህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ይጠበቅ👏❤️👏❤️👏❤️👏❤️

  • @hibist
    @hibist Год назад +1

    በረከታችን ወንጌላዊ ያሬድ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልህ❤

  • @yisihakmasore9724
    @yisihakmasore9724 Год назад +5

    አንተን እግዚአብሔር ለኛ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናዋለሁ:: ለካ የዘላልም ሕይወት ማለት ለዘላለም መኖር መኖር አይደለም:: ለዘላለም መኖርንማ ያለ እግዚአብሔር ሆኖም ልሆን ይችላል:: በዘላለም መኖር ውስጥ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሆኖ መኖር ለካ ቁጥርና ስፍር ለሌለባቸው አመታት ከነበረውና ካለው አምላክ ጋራ መኖር የተፈጠርንብት አላማም ጭምር ነው::
    ይህንን አላማ ሳይኖሩ እንደማልፍ ያለ ኪሳራ ግን ልኖር ይችላል? ጌታ! ሆይ እስከሁን ይህን አላማ ሳላዉቅ ሲባክን ዘመኔን ጨርሻለሁና የቀረኝን ጥቂት ዘመኔን ይህንን አላም አዉቄና ለዚህ አላማ ኖሬ እንዳልፍ እርዳኝ::

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад +1

    Lesew hulu yemiabera ewenetegna berehan!!!

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 Год назад

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ብርሃን ነው አሜን

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 2 месяца назад

    ጌታ ይባረክ ❤❤

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie 6 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርህ ወንድም ጌታ ን እያሳየን ስለሆነ ❤❤❤

  • @etetubahru6891
    @etetubahru6891 Год назад

    Jesus is for ever and ever our king God bless you.

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад +11

    ለማየት 1- ብርሃን ያስፈልጋል!! ዓይን ኖሮህ ብርሃን ከሌለ፡ጨለማ፡ነው የሚሆንብህ 2- ብርሃን እያለ እውር ከሆንክ ጨለማ፡ነው የሚወርስህ! በአዳም ውድቀት ብርሃኑም ጠፋ እውርም ሆንን!! ኢየሱስ ሲመጣ ብርሃኑ መጥቶአል፡ጸሃዩ መጥቶአል የቀረው፡ከእውርነታችን መፈወስና ማየትን መቻል ነው!

  • @elenitesfaye293
    @elenitesfaye293 Год назад

    Tebarek ....yardo betem enamesgalen kezh belay yekalu degoch ykefetlh

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад +1

    Ewenetegna birhane!!!

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 Год назад

    Nurilin Tebarek. zer zerik Yibarek. ❤.we loveyou

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 Год назад

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Год назад +3

    እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ!

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Год назад +1

    አዎ መሥክሪአለሁ የተቀበለኝ የለም አሳደ ዱኝ አባረ ሩኝ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ክብርህን በኔ ውስጥ ያለውን ብርሀን አንተ በፈቀድከው ቀን እና ሰአት ግለጠው ።
    የእግዚአብሔር ድምፅ ቃል ወደኔ መጣ እኔም አምኘ በእምነት ተቀበልኩት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ውሎ አድሮ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፣ ፅድቅን፣ ቅድስናን፣ ጤናን፣ ሰላምን ፎቅርን፣አንድነትን፣ ይዞ አማኑኤል በእኔ ማሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ። ይህንን ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን እውነት የአየሁትን የዳሰ ስኩትን የተረዳሁትን እውነት ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልን ልሰብክ ጠርቶኛል ቀብቶኛልና እግዚአብሔር ። ትዳሬን ሊያድስ ልጆቼን ሊለውጥ እየሱስ መጣ እኔም ልጆቼም ልናገለግለው ቀብቶናልና ።

  • @fitsumabebe6979
    @fitsumabebe6979 Год назад

    የመንወድህ ወድ ወንድማችን ተባረክ በትምህርት እየተጠቀምን ነው ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር።

  • @ኤሊም
    @ኤሊም Год назад +2

    አሜን ጌታ ሆይ ብርሃንህ እለት እለት ይብራልን🙏 God bless you more and more …

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 Год назад

    ቃላት የለኝም ተባረክ ያሬዶ!!!!!!

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Год назад

    Amen 🙌🙌🙌, geta eyesus babizu yebarkeh

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад +1

    Egeziabeher ejege yebarekeh!!!

  • @tadelelakawu8479
    @tadelelakawu8479 Год назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll 6 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛልክ ወድም አለም

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 Год назад +1

    Amen Amen 😇😇😇

  • @bettyalexsis8987
    @bettyalexsis8987 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬድ🥺😭💜💜🙌

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dawittsegaye1439
    @dawittsegaye1439 Год назад

    Tebarek yaredo

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ቃል እንደ ማር ነው። ሲጣፍጥ። God bless you! ብዙ ጊዜ ላይክ ማድረግ ይረሳል፣ ብታበረታታ ጥሩ ነው ትምህርቶቹ ሌሎች ጋር እንዲደርሱ።

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie 5 месяцев назад

    አብዝቶ ይባርህ ወንድ ያሬድ ❤❤❤❤

  • @DawaiAsmara-bj1qy
    @DawaiAsmara-bj1qy 20 дней назад

    😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    ዘግይቼም ቢሆን ግን ሰምቼዋለሁ፡ አትርፊያለሁ፡ የእግዝአብሄር ቃል በሙላት ይኑርባቹ እንደሚል፡ ቃሉ ወደ ሙላቱ የምንደርስበት እውነት ስለሆነ፡ ስለ ትጋትህ ጌታ ይባርክህ፡ የጌታ ጥሪ እሺ ብለህ ለጥሪው እውቅና ሰለሰጠህ በረከቱ በብዙ አሁንም ይጨመርልህ።

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Год назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    ፀጋም ይብዛልህ :ትጋት ይጨመርልህ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Год назад

    Amen
    Bless you wengelawi yared

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Год назад

    Amen praise God

  • @barseakele498
    @barseakele498 Год назад

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሞቼ

  • @immanuel342
    @immanuel342 2 месяца назад

    Grace of God be always with you,

  • @asmertkahisay3024
    @asmertkahisay3024 Год назад

    Amen amen

  • @SamsonSinkieKenoSamson
    @SamsonSinkieKenoSamson Год назад

    😮love All your teaching

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад

    Kesemay yehone megelete new.

  • @sistertsigarieda9182
    @sistertsigarieda9182 Год назад

    ተባረክ

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 Год назад +2

    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ።

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад

    Asekedemo nebere!!!

  • @getamesayworku8961
    @getamesayworku8961 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ❤

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Год назад

    Amen amen hallelujah ❤❤❤❤❤God bless you abundantly 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Год назад +1

    Amen 🙏

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Год назад

    Thank you!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад +1

    Amen

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Год назад

    God bless you Yaredeye

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ Год назад

    ይብዛልህ

  • @girmateferi2326
    @girmateferi2326 Год назад

    geta yibarkhi.

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Год назад

    Tebark paster

  • @mizanalazar6155
    @mizanalazar6155 Год назад

    Bless u more and more.

  • @thesmartbraincity2119
    @thesmartbraincity2119 Год назад

    God bless your ❤

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 8 месяцев назад

    God bless you 🙏

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 Год назад

    Taberakign ❤❤

  • @barseakele498
    @barseakele498 Год назад

    ያሬዴ ለምን እንደሆነ ባላውቅን ስላሴ ሚለውን ስም አልወደውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሲባል ደስ ይለኛል ያንን ስም ቢቀር እና አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ከተባለ በቂ ነው ብዬ አስባለው ምክንያቱም በዙ ስላሴ ስላሴ የሚሉ በወንጌል አማኞ ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ስመ ጥሮች የአበውን ቀኖና አይቀበሉም (መሰረት ስብሀት ለአብ) እና ብቻ ደስ አይለኝም በስማቸው ብንጠራ ደስ ይላል ለማለት ነው

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад

    Eresun endenemesel erdan!!!

  • @geteneshdebebe1505
    @geteneshdebebe1505 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @fissehagabremichale2241
    @fissehagabremichale2241 Год назад +1

    ጥሩ ታስተምራለህ ነገርግን አንድ word. ይዙህ ግዜ ትፈጃለህ why?አንዳንዴ ስለምን እንደምታስተምር እስከምረሳ አንዳንዴም Grammar የምማር ነው የሚመስለኝ..ተባረክ

  • @adanechadanech5241
    @adanechadanech5241 Год назад

    Egziabeher deg new!!!

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yakobdesalgn-yb8if
    @yakobdesalgn-yb8if Год назад

    ጌታ ይባርክህ ❤

  • @weseneseifukabadaa4743
    @weseneseifukabadaa4743 Год назад

    Welcome

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Год назад +1

    ጌታ እየሱስ እብዝቶ ይባርክህ ያብዛህ ወንድማችን🙏🏼
    ብትመልስልኝ ደስ የሚለኝ ስለመንፈስ ቅዱስ የዘላለም ሕይወትነት ልመጀመሪያ ነው የሰማሁት መልእክቶችህንም ደጋግሜ እየሰማሁ እየፃፍኩ እያጠናሁ ነው የእውነትም በመገረም እይተረዳሁት ነው ግን ጥያቄ የሆነብኝ :-
    ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ነው ሰው ጌታን ሲቀበል መንፈስ ቅዱስ በውስጡ እንደሚኖር አምናለሁ ያም ደግሞ አሁን እንደተረዳሁት የዘለአለም ሕይወት ማለት ከሆነ እጅ ተጭኖ ወይም በግል የፀሎት ጊዜ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እንዳለ እሰማለሁ እኔ በግሌ ይሄ ልምምድ የለኝም ግን የእግዚአብሔር ልጅነትን ከምናገኝበትና በመንፈስ ቅዱስ ከምንታተምበት መሞላት የሚባለው ልዩነት አለው?? ካለው ብታስረዳኝ ሁልግዜ ጥያቄ ይሆንብኛል አንዳንዴ ሰዎችም ሲጠይቁ እሰማለሁ መንፈስ ቅዱስን ተሞልተሃል/ተሞልተሻል?
    በተጨማሪ ይሔንን መሞላት ከልሳን ጋር ወይ ክተለየ ፀጋ ጋር ሲያገናኙት እሰማለሁ ተረድተኸኛል ብዬ አስባለሁ ተባረክ🙏🏼

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Год назад

    "Logos ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ተዛምዶ/ ዘላለማዊነቱ።
    ከፍጥረት ጋር ያለውን ተዛምዶ
    ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ተዛምዶ!መድረሻ ፍፃሜ! ይህን መልክት በምስክር ማስቀመጥ ነበረበት እንዲታመን"
    1. መስካሪ መጥምቁ ዮሐንስ
    2. ደቀመዛሙርቱ
    3.ታምራቱ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад +1

    የጸሃይ ብርሃን ሲበራ በምድር ላይ የሚጨምረው፡ነገር የለም።ምድሩ ሰፈሩ መንደሩ ሰዉ ነገሮቹ በሙሉ፡ጨለማ እያለ ጸሃይዋ ሳትወጣ ያሉቱ ናቸው።ጸሃይ በመውጣትዋ አዲስ የሚፈጠር የሚመጣ ሰው፡ነገር የለም።ጸሃይዋ ስትወጣ፡ግን እነዚህ ሁሉ ወደ እይታ ወደ፡መታወቅ ወደ፡መታየት ወደ፡መለየት መገለጥ ይመጣሉ።የሚያያቸው ያቃቸዋል ማንነታቸውን ይለያል ከነሱም ጋር እንዴት መዛመድ እንደሚገባው ይረዳል! እንዲሁ ኢየሱስ የዓለም ብርሃን ነው ሲል የሁሉ ማንነትና ምንነት እውቀት የሚሰጥ የእውነት እውቀት፡ምንጭ የሆነ ብርሃን ነው!! እውነተኛውን አምላክ ማን ነው ምንድነው የሚፈልገው፣ እኔ ማን ነኝ ለምን እኖራለሁኝ፣ ወዴት ነው የምሄደው የሚለውን እውነተኛ እውቀት ኢየሱስ ይሰጣል ብርሃን ይሆናል!
    እግዚያብሄር ማን ነው እኔ ማን ነኝ ሰይጣንና ሌሎችም፡ምንድን ናቸውን ያሳያል ያሳውቃል ይገልጣል! ኢየሱስ ለዓለም ብርሃን ይሰጣል! የህይወት ምንነትና ዓላማ ይገልጣል! ያም መገለጥ ነጻ ያወጣሃል!! የእግዚያብሄርንን ማንነት ስታውቅ፡እንዴት ከሱ ጋር፡መዛመድ፡እንደምትችል ያሳውቃል! ኢየሱስን፡ማወቅ በብርሃን መጥለቅለቅ፡በእውነተኛው እውቀት፡መጠመቅ ነው! ኢየሱስ ለሰው ሁሉ የሚያበራ እውነተኛ ብርሃን እውነተኛ ጸሃይ ነው!

  • @tsegayemotuma1299
    @tsegayemotuma1299 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ
    ጥያቄ፡ በክርስቶስ የገኘነው ህይወት አዳም ከነበረው ህይወት ጋራ ተመሳሳይ ነው ወይስ ይለያል?

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад

    ዮሃንስ ማለት እግ ደግ ነው ቸር ነው!

  • @tube-wr1mw
    @tube-wr1mw Год назад

    ሰላም ወንድም ያሬድ ጥያቄ ነበረኝ የኦርቶዶክስ መምህር የነበርኩ ሰው ነኝ ስልክህን ማግኘት ችላለው?

  • @lidyasharp4735
    @lidyasharp4735 Год назад

    ሰላም ወንድም ያሬድ።
    ጥያቄ አለኝ፣
    1- አዳም ከውድቀት በፊት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር ወይስ አልነበረም?
    2- በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ስንሆን፣ ወደቀድሞ(ከውድቀት በፊት ወደነበረው) ማንነታችን ነው የተመለስነው ወይስ ሌላ ማንነት ነው የተሰጠን?

  • @tezulemma7505
    @tezulemma7505 Год назад

    ለምን አጠፋችሁት ም1:6-13 ነጥቦች የፃፋችሁ?

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Год назад +1

    ብርሃን እውቀት ነው! ጨለማ አለማወቅ ነው! እውነተኛውን አምላክ፡ማወቅ እሱ ብርሃን ነው! እውነተማውን አምላክ አለማወቅ፡ይህ ደግሞ፡ጨለማ ነው! የጨለማ ሃይል ሲነጋ ብርሃን ሲመጣ አታገኙትም! የት፡እንደገባም አይታወቅም! !ሰይጣንም የሚገዛበት ሃይል፡ጨለማ ነው።ጨለማው፡ከተገፈፈ ሰይጣን ሃይሉ ባዶ ይሆናል! ብርሃን ከሰይጣን ሃይል ከጨለማው፡መንግስት የሚያላቅቅ የሚያወጣ ጉልበት ነው!

  • @milliongelan3490
    @milliongelan3490 Год назад +2

    ተባረክ

  • @hermalacom
    @hermalacom Год назад

    Amen amen