Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ በርች እናንተ ላክ ስጧት አበሻ እርስ በርሳችን አንመቃኝ
Etiophian songs all
❤
ልክነሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በአማርኛ ማየት ከፈለጋችሁ እኔጋ እየገባችሁ እዩ
ሣህማሚ
የእንጀራ አዘገጃጀት ለጠየቃችሁኝ ሙሉ አሰራሩ ruclips.net/video/YzkcvVBPRv4/видео.html የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇ruclips.net/video/bKobB1w3Ado/видео.htmlየቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQየፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/ኢኒስትግራም 👇👇👇instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
የማር እጅሸ ይባረክ ዛሬ ሰረቼው ምረጥ ነው
ማሻአላህብያለሁ
ያምራልማማየ
ዋውው ነው ሰሪቸ በጣም ነው የወደዱት ሰዎቸ አመስግናለው እህት
ሰላም ላንቺ ይሁን እኔም 👏👏👏👏👏አጨብጭቤያለው እሚገርም ነው ሰርቼ ቀምሼ ነው የፃፍኩት እጅሽ ይባረክ
ምርጥ አሰራር ነው ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ወደኔም ቤት ጎራ በይ
ድስላይክ የምታደርጉ ግን ጤነኛ አልመሰላችሁኝምበርች እማ ስራሽን የሴት ወጉ ይሄ ነው ጎበዝ እግዚአብሔር ያስባችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን የልደት ብዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አሰላሙአለይኩም ወራህመትቱላሂወበረካቱሁ ጎበዝ በረች እኔምልሞክረው
ማሻአላህ እህት እኔ ሞክሬው ነበር ዛሬ በጣም አሪፍ ነው አለች መዳሜ ግን ትንሽ ደረቅ ይበል አለችኝ ይቅርታ ና ደረቅ እንድል ምን ልጨምርበት
እሳቱን በመካከለኛው አድርገሽ ጥበሽው
እሽ እህት አመሰግናለሁ
@@aminaabdulla6787 አሚና ሞክሼ
እሄዉ እየሰራሁት ነዉ አሪፍ ከሆነ በሃላ መልሼ እኮምታለሁ ማም
ከምን ደረሽ🤣
አሪፍ ነበር
ሞክሬ እኮምታለሁ ብየ ነበር ዛሬ ሰራሁት በጣም በጣም ገራሚ ነው እጅሽ ይባረክ የኔዋ
ለቤትሽ እንግዳነኝ ጎበዝ በረቺ የኔ ውድ እሞክረዋለው በረቺ በጣም ያምራል
ዛሬ ሰራሁ እንደት እንደሚያምር እህት በጣም ነው እማመሰግንሽ ሙያ ተማርኩ ካንች በተረፈ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው ማማየ
እሽ የኔ እህት እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@@ayutube6498 እሽ የኔ እህት በርችልኝ
ጎበዝ በርች አመሰግን አለሁ እህቴ ትናትና ሰርቸው በጣም ነው የወደድኩት ዛሬም ልሰራውነው ባያልቅ ነው የምትሉት የመዳም ቅመሞች ሞክሩት
ማሻአላህ የኔውድ ሲያምር እኔም እሞክረዋለሁኝ እስኪ ሁቢ
مشكووره لقيمات روعه.. حسب مافهمت من المكونات دقيق وخميرة وسكر وملح ونشا وبودرة صفار الزعفران. كدا صح؟
صح
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው እጅሸ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
ወው
እቁላል እናዘትአታረጌምእደንሪኝ
በጣምአሪፍ በርች❤❤❤
ምረጥነው ወላሂ ሞክሪዋለሁ
ማሻአላህ የኔቆንጆ የሴት አረ ቂነሽ እኔ ዛሬ ሰራሁት ይሄንንና የቀረፋ ዳቦሽን ሲጣፍጥ በርቺልኝ የኔውድ በጣም ጎበዝ ነሽ💓💓💓
ማሸ ኣለህ በጠም አሪፍ ነው እኔም በደብ አለቅም ነበር ዘሬ ሰርቼው በጠም ምርጥ ጌመት ወጠልኝ
እኔም ሰራሁት ዋው እናመሰግናለን በርች 😘😘
ማሻ አላህ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ሲያዩት ደስ ይላል በርች ❤❤❤
ጎብዝ ማሻአላህ ገን መጭርሻ ያርግሹ ሱኳር ቢቻ ነ
ስኳር እና ውሀ አፍልቸ
ሰርቸው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ውዴ ❤❤❤❤
ዉድ እህቴ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው ግን ከቻላስ ለሌላ ጊዜ የተጠቀምሻቸዉን ነገሩች ቦክስ ዉስጥ ብታስቀምጭ አሪፍ ነው እላለሁ
ማሻአላህ ሰራሁት እኔ ከምር ሴትዮዬ ሁለተኛ እንዳሠሪዉ ሁሉንም የበላሁት እኔነኝመወፈር አልፈልግም አለችኝ ክክክክእናም በርቼ እህቴ እምታወቂዉን ሰለካፈልሽን thinks
እኔም። ሞኪርላሁ። ጉባዚ
ማሻአላህ በርቺ ማማየ ዛሬ ልሞክረውነው ጠሪቃሽን
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ጌማት አሁን ግን ተስተካክሎልኛል ይጨምርልሽ
ሽኩረን እህት አንችን አይቸ ሰርቸ ኩሽ ኩሽ ያለ ሁነልኝ እስከዛሬ ትንሽ ከቆየ ይበላሽ ነበር
ጎበዝ በርቺ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው
ውነትም መዳም ያጨበጨበችለት ጌማት ማሻ አላህ በርቺልኝ
ከሰኳር ይልቅ ድብሰ ተምር ብትጨምሪ በጣም ይጣፍጣል ትንሸ ሰሊጥ ንሰንሰ አርገሸበት ዋው ነው እኔም በጣም ሰራለው ልጆቼ ይወዱታል
ተምር እደት
ለቤትሽ አድስ ነኝ ውደ በርች❤❤❤❤❤❤
እጂሺን ይባርከው እህቴ እኔ ሰርቸ አላውቅም ነበር ዛሬ የነጀመሪያግዜ ስሰራ የአንችን አሰራር አይቸ ልሞክር ብየ ጀመርኩ እሚገርም ሆነልኝ ደስ አለኝ ሰወቸ እደት አድርገሽ ነው የሰራሽ እስከዛሬ መች ሰራሽልኝ አሉ ብቻ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርች
የኔ ቆንጆ በርች እህትየ ሙያ ለእራስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ውጤቱን አይቸ ሸር አደርግሻለሁ እህቴ
በጣም ያምራል በርቺ እማ❤❤❤
ዋው ምርጥ አሰራር ነው በቅንነት ነይ ቤተሰብ እንሁን
እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ በርች ❤
የኔ ቆጆ በጣም ነው የማደንቅሽ ፀባየ ሰናይ
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ እህት
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
ዋው
ጎብዝ ጎበዝ በርች መዳሙች እኮ ሙያ የላቸውም እህቴ
ማሻ አላህ እኔም ሞክረዋለው በጣም ነው እሚያምረው በርች
ያምራል ማሬ እናመሰግናለን
ላይና ሰብ አደረኩሽ በርች ልሰራነው ልክ እንዳንች
ዋዉዉዉ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በርቺ❤
❤❤❤❤አሠራርሽን ወድጀዋለው❤❤❤
አመሰግናለሁ ግን ዉሌ የጌማት ዘይት አዲስ መወን አለበት ?
የለበትም
@@ayutube6498 አመሰግናለሁ ደጋግሜ መጠቀም እችላለዉ ማለት ነዉ ግን ትላንት ቆንጆ ወኖ ዛሬ ጥሩ አልወነም ዘይቱን ደግሜ ስለሰራዉበት ይወናል ብዬ ነበር
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤👌
በጣም አመሰግናለሁ እኔም ሁለት ቀን ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው
ጎበዝ መመዬ በርቺ በጠም ነዉ የታመቻኝ ወዉወዉነዉ👏👏👏👏👏👏
ባለሙያ ነሽ በርች
የኔ ባለሙያ ጎበዝ
ማሻ አላህ ጎሺ እጅሺን አይቆርጥመው ዉደ ግን ውሀስጨምሪ ቢጫከለርየሚሆነው ምንድነው እሺ ሹክበይን ቆጅት
አሜን ማማዬ ቢጫ የምግብ ከለር ጨምሬበት ነው ዘእፈራንም መጠን ይቻላል እንድሁም ያለ ምንም ከለር መስራት ይቻላል
ከለርጨምራለች አላየሽው እንደሁ ካልሆነበቀር እሩዝላይእሚጨመርውን
ቢጫ ቀለም ስለተጠቀመች ነው
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ነው አላህ ይጨምርልሽ
አሪፍ ነው ግን በከለሩ ቦታ ማሰታርድ ዱቄት ብትጠቀሚ አሪፍ ነው
የኔ ቆጆ ❤❤❤በርችልኝ
My dear try to put English subtitles for ingredients down because some of us we don't understand your language but we use your recipes thanks ❤
ማሻአላህ አሪፍ ነው ቀጥይበት ቤተስብ ሁኛለሁ ቤተሰብ ሁኑ
አመሠግናለሁ ሳሊል አልወጣም እኔ ቡዙ ግዜ. ክብ አይሆንም እያለኝ ነበር እጂሽ ይሊመድብሽ ቆንጅት
እጆችሽ ወርቅ ይልበሡ ጎበዝ
በጣም ያምራል ቀጥይበት ወዴኔም ጎራ በይ በቅንነት:
ዛሬ ጉድሽን ነዉ የማየዉ አቡክቼዋለዉ ይቅናሽ በሉኝ
ውይ አስደነገጥሸኝ እኮ እመኝኝ ያምራል
ሀሀሀሀሀሀ የምን ጉድ አመጣሽ
ንገሪኝ እንድሞክረው
እርበሳቅ. ሰራውያውጣውእግድህ. የመ ደም ከሆነ. አትጨነቂ
😂😂😂😀😀😀😄😄😄😄
በጣም አሪፍነዉ እኔም አጨበጨብኩልሽ ጎሽ ጎበዝ
አሪፍነውበርች ግንየኔሰወችእደዚህበጀታዘጂቢያውኝኡኡ
ዋው መሻአላህ እናመሰግናለን
ቅድምያ በጣም ጎበዝነሽ በርቺልኝ ቅመሟ እኔምልሽ ቤኪክ ፓዉደር /ቢክጅ ቦደር አይገባም እንዴ
አመሰግናለሁ ማማዬ አወ አይገባበትም
እኛቤት ይጨመርበታል
በርችልኝ እህት ሰብሰራይብ አርጌሻለሁ
ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@@hayathussine602 እሸ እህት
ጨውን ሴት አደረግሻት ሀሀሀሀ የኔ ቅመም ጎበዝ
ጨው አጨምርም ለዛ ነው እህት አለም
በጣም ነው የማመሰግንሽ እኔንም ባለሞያ አደረግሽኝ
በጣም ቆጆ ነው ማር እጅሽ ይባረክ❤
በርቺ ጎበዝ ነሽ
ማሻላህ አሌኪ የክሮሶን አሰራር አሳይኝ ሽኩረን
ዋው ጎበዝ እኔም አንድ ሙያ አየሁ በማንኪያ ምክንያቱም የምጨምረው የነበረው በእጄ ነበር ፍንጣቂ እጄን ይለበልበኝ ነበር እናም ቀላል መንገድ ነው በርቺ
ዋው. ደስ. ይላል ግን. ዘይት. ስታረጊ አላየሁም ወይስ. በዘይት. ስለሚሰራ አያስፈልግም??
ዘይት አላደርግም
ሰላም በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሞክሬው ልዩነው
አቡክቸዋለሁ ይቅናሽ በሉኝ ባመረ ደሞ ዱአ አድርጉልኝ ዘባድ አታረጊም ደ
Gobez betam yamral more yewededkut bemankiya eyderegsh litun yemtaneshw👌👌👌👍👍👍💜
አይዞሽ የኔ እህት በርች እኔም ጋ አለ
በርቺ ጎበዝ ግን ወተት አጨምሪም አላየሁሽም ስጨምሪ
አወ አልጨምርም
የኔ መዳም ዛሬ ጌማት አልስራም ስአት የለኝም ካልኩአት ፍጡር የለም ብለሽ ንገርኝ ጌማት ክለለ ለፍጡር አልነሳም ትለኝ አለች ማፍጠርያዋ ተመርነ ሊበን ስትቀጥል ጌማት ነው ምግቡአ ስደት ብዙ ሙያ አስተምሮኝአል መስደዴ ለመልካም ነገር ነው ትምህርት ቤቴ ነው ስደት ለኔ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔም ስግደት አልጠላውም
ማሻ አላህ ሲምረ ሹክረን ክብረ አለሁነልኝ እያለ ነበረ ።ነገ እሞክረዋለሁ በማንኪያ
ዘይት አያስፈልግም
ቢጫ ከለር ባንጠቀምስ??
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች እናመሰግናለን
አዩየ በጣም ያምራል
Of all the youtube vedieos i watched yours is more organized,clean and with standardized measurment of ingredients. Keep it up
ያለ እርሾ ይቻላል እህቴ መልሽልኝ ዛሬ ታዝዤ ያለ እርሾ ነው ያመጣችልኝ
እርሾ እማ ግድ ነው እማ ሊጡ እንደት ይቦካልሻል
ምናልባት እርሾም ያለው የተዘጋጄ አምጥታልሽ ይሆናል
ማሻአሏህ እጅሽይባረክ
ባንቺ አሰራር ሰርቼ በጣም ምርጥ ልጌማት ሰርቻለው አመሰግንሻለው
ምርጥነው ውደ
የውነትበጣም ምርጥ አሰራር ነው በርች
በረች ቆነጆ ነው
ፃፊዉ ከታች ቪደዎ ለማየት ጊዜ የለኚም በተረፈ በርቺ ጠንክሪ
ለምን የልሽም
በጣም ጎበዝ ንሽ በራች
ይቺን ሞያ ከኔ ነዉ የኮረጂሻት አላህ በሰላም ለረመዳን ያዲርሰን እንግዲህ እንጋተረዋለን እኔኳን ሁሌ እሰራለሁ ጊማት ይዋጣልኛል ነገር ግን አረቦቺ አንደ ካስለመዲናቸዉ አይፋቱንም ሁሌ ስሩ ይላሉ
አዲስ ቤተሰብ ነኝ በጣም ባለሙያ ነሽ ዋዉ
እንኳን ደህና መጣሽልኝ ♥♥♥
አድሥ ቤተሠብ ነኝ በጠም ቆንጅነዉ አለህ ይጨምረለሽ በጠም ከምወረዉ በለኝ በለሙይንሽ ማሬ
አርፍነዉ ተክዉ አመሠግነለሁ
ማሻአላህተባርክአላህበርቺዉዶ
ዋዉየኔውድበርች
ዋውውውው እኔም ሠራሁ ምርጥ ነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሸአላህ ቆንጆነወ በርች
ጎበዝ በርች እናንተ ላክ ስጧት አበሻ እርስ በርሳችን አንመቃኝ
Etiophian songs all
❤
ልክነሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በአማርኛ ማየት ከፈለጋችሁ እኔጋ እየገባችሁ እዩ
ሣህማሚ
የእንጀራ አዘገጃጀት ለጠየቃችሁኝ ሙሉ አሰራሩ ruclips.net/video/YzkcvVBPRv4/видео.html
የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇
ruclips.net/video/bKobB1w3Ado/видео.html
የቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇
t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQ
የፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇
facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/
ኢኒስትግራም 👇👇👇
instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
የማር እጅሸ ይባረክ ዛሬ ሰረቼው ምረጥ ነው
ማሻአላህብያለሁ
ያምራልማማየ
ዋውው ነው ሰሪቸ በጣም ነው የወደዱት ሰዎቸ
አመስግናለው እህት
ሰላም ላንቺ ይሁን እኔም 👏👏👏👏👏አጨብጭቤያለው እሚገርም ነው ሰርቼ ቀምሼ ነው የፃፍኩት እጅሽ ይባረክ
ምርጥ አሰራር ነው ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ወደኔም ቤት ጎራ በይ
ድስላይክ የምታደርጉ ግን ጤነኛ አልመሰላችሁኝም
በርች እማ ስራሽን የሴት ወጉ ይሄ ነው ጎበዝ
እግዚአብሔር ያስባችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን የልደት ብዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አሰላሙአለይኩም ወራህመትቱላሂወበረካቱሁ ጎበዝ በረች እኔምልሞክረው
ማሻአላህ እህት እኔ ሞክሬው ነበር ዛሬ በጣም አሪፍ ነው አለች መዳሜ ግን ትንሽ ደረቅ ይበል አለችኝ ይቅርታ ና ደረቅ እንድል ምን ልጨምርበት
እሳቱን በመካከለኛው አድርገሽ ጥበሽው
እሽ እህት አመሰግናለሁ
@@aminaabdulla6787 አሚና ሞክሼ
እሄዉ እየሰራሁት ነዉ አሪፍ ከሆነ በሃላ መልሼ እኮምታለሁ ማም
ከምን ደረሽ🤣
አሪፍ ነበር
ሞክሬ እኮምታለሁ ብየ ነበር ዛሬ ሰራሁት በጣም በጣም ገራሚ ነው እጅሽ ይባረክ የኔዋ
ለቤትሽ እንግዳነኝ ጎበዝ በረቺ የኔ ውድ እሞክረዋለው በረቺ በጣም ያምራል
ዛሬ ሰራሁ እንደት እንደሚያምር እህት በጣም ነው እማመሰግንሽ
ሙያ ተማርኩ ካንች በተረፈ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው ማማየ
እሽ የኔ እህት እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@@ayutube6498 እሽ የኔ እህት በርችልኝ
ጎበዝ በርች አመሰግን አለሁ እህቴ ትናትና ሰርቸው በጣም ነው የወደድኩት ዛሬም ልሰራውነው ባያልቅ ነው የምትሉት የመዳም ቅመሞች ሞክሩት
ማሻአላህ የኔውድ ሲያምር እኔም እሞክረዋለሁኝ እስኪ ሁቢ
مشكووره لقيمات روعه.. حسب مافهمت من المكونات دقيق وخميرة وسكر وملح ونشا وبودرة صفار الزعفران. كدا صح؟
صح
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው እጅሸ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
ወው
እቁላል እናዘትአታረጌምእደንሪኝ
በጣምአሪፍ በርች❤❤❤
ምረጥነው ወላሂ ሞክሪዋለሁ
ማሻአላህ የኔቆንጆ የሴት አረ ቂነሽ እኔ ዛሬ ሰራሁት ይሄንንና የቀረፋ ዳቦሽን ሲጣፍጥ በርቺልኝ የኔውድ በጣም ጎበዝ ነሽ💓💓💓
ማሸ ኣለህ በጠም አሪፍ ነው እኔም በደብ አለቅም ነበር ዘሬ ሰርቼው በጠም ምርጥ ጌመት ወጠልኝ
እኔም ሰራሁት ዋው እናመሰግናለን በርች 😘😘
ማሻ አላህ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ሲያዩት ደስ ይላል በርች ❤❤❤
ጎብዝ ማሻአላህ ገን መጭርሻ ያርግሹ ሱኳር ቢቻ ነ
ስኳር እና ውሀ አፍልቸ
ሰርቸው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ውዴ ❤❤❤❤
ዉድ እህቴ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው ግን ከቻላስ ለሌላ ጊዜ የተጠቀምሻቸዉን ነገሩች ቦክስ ዉስጥ ብታስቀምጭ አሪፍ ነው እላለሁ
ማሻአላህ ሰራሁት እኔ ከምር ሴትዮዬ ሁለተኛ እንዳሠሪዉ ሁሉንም የበላሁት እኔነኝ
መወፈር አልፈልግም አለችኝ ክክክክ
እናም በርቼ እህቴ እምታወቂዉን ሰለካፈልሽን thinks
እኔም። ሞኪርላሁ። ጉባዚ
ማሻአላህ በርቺ ማማየ ዛሬ ልሞክረውነው ጠሪቃሽን
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ጌማት አሁን ግን ተስተካክሎልኛል ይጨምርልሽ
ሽኩረን እህት አንችን አይቸ ሰርቸ ኩሽ ኩሽ ያለ ሁነልኝ እስከዛሬ ትንሽ ከቆየ ይበላሽ ነበር
ጎበዝ በርቺ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው
ውነትም መዳም ያጨበጨበችለት ጌማት ማሻ አላህ በርቺልኝ
ከሰኳር ይልቅ ድብሰ ተምር ብትጨምሪ በጣም ይጣፍጣል ትንሸ ሰሊጥ ንሰንሰ አርገሸበት ዋው ነው እኔም በጣም ሰራለው ልጆቼ ይወዱታል
ተምር እደት
ለቤትሽ አድስ ነኝ ውደ በርች❤❤❤❤❤❤
እጂሺን ይባርከው እህቴ እኔ ሰርቸ አላውቅም ነበር ዛሬ የነጀመሪያግዜ ስሰራ የአንችን አሰራር አይቸ ልሞክር ብየ ጀመርኩ እሚገርም ሆነልኝ ደስ አለኝ ሰወቸ እደት አድርገሽ ነው የሰራሽ እስከዛሬ መች ሰራሽልኝ አሉ ብቻ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርች
የኔ ቆንጆ በርች እህትየ ሙያ ለእራስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ውጤቱን አይቸ ሸር አደርግሻለሁ እህቴ
በጣም ያምራል በርቺ እማ❤❤❤
ዋው ምርጥ አሰራር ነው በቅንነት ነይ ቤተሰብ እንሁን
እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ በርች ❤
የኔ ቆጆ በጣም ነው የማደንቅሽ ፀባየ ሰናይ
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ እህት
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
ዋው
ጎብዝ ጎበዝ በርች መዳሙች እኮ ሙያ የላቸውም እህቴ
ማሻ አላህ እኔም ሞክረዋለው በጣም ነው እሚያምረው በርች
ያምራል ማሬ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
ላይና ሰብ አደረኩሽ በርች ልሰራነው ልክ እንዳንች
ዋዉዉዉ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በርቺ❤
❤❤❤❤አሠራርሽን ወድጀዋለው❤❤❤
አመሰግናለሁ ግን ዉሌ የጌማት ዘይት አዲስ መወን አለበት ?
የለበትም
@@ayutube6498 አመሰግናለሁ ደጋግሜ መጠቀም እችላለዉ ማለት ነዉ ግን ትላንት ቆንጆ ወኖ ዛሬ ጥሩ አልወነም ዘይቱን ደግሜ ስለሰራዉበት ይወናል ብዬ ነበር
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤👌
በጣም አመሰግናለሁ እኔም ሁለት ቀን ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው
ጎበዝ መመዬ በርቺ በጠም ነዉ የታመቻኝ ወዉወዉነዉ👏👏👏👏👏👏
ባለሙያ ነሽ በርች
የኔ ባለሙያ ጎበዝ
ማሻ አላህ ጎሺ እጅሺን አይቆርጥመው ዉደ ግን ውሀስጨምሪ ቢጫከለርየሚሆነው ምንድነው እሺ ሹክበይን ቆጅት
አሜን ማማዬ ቢጫ የምግብ ከለር ጨምሬበት ነው ዘእፈራንም መጠን ይቻላል እንድሁም ያለ ምንም ከለር መስራት ይቻላል
ከለርጨምራለች አላየሽው እንደሁ ካልሆነበቀር እሩዝላይእሚጨመርውን
ቢጫ ቀለም ስለተጠቀመች ነው
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ነው አላህ ይጨምርልሽ
አሪፍ ነው ግን በከለሩ ቦታ ማሰታርድ ዱቄት ብትጠቀሚ አሪፍ ነው
የኔ ቆጆ ❤❤❤በርችልኝ
My dear try to put English subtitles for ingredients down because some of us we don't understand your language but we use your recipes thanks ❤
ማሻአላህ አሪፍ ነው ቀጥይበት ቤተስብ ሁኛለሁ ቤተሰብ ሁኑ
አመሠግናለሁ ሳሊል አልወጣም እኔ ቡዙ ግዜ. ክብ አይሆንም እያለኝ ነበር እጂሽ ይሊመድብሽ ቆንጅት
እጆችሽ ወርቅ ይልበሡ ጎበዝ
በጣም ያምራል ቀጥይበት ወዴኔም ጎራ በይ በቅንነት:
ዛሬ ጉድሽን ነዉ የማየዉ አቡክቼዋለዉ ይቅናሽ በሉኝ
ውይ አስደነገጥሸኝ እኮ እመኝኝ ያምራል
ሀሀሀሀሀሀ የምን ጉድ አመጣሽ
ንገሪኝ እንድሞክረው
እርበሳቅ. ሰራውያውጣውእግድህ. የመ ደም ከሆነ. አትጨነቂ
😂😂😂😀😀😀😄😄😄😄
በጣም አሪፍነዉ እኔም አጨበጨብኩልሽ
ጎሽ ጎበዝ
አሪፍነውበርች ግንየኔሰወችእደዚህበጀታዘጂቢያውኝኡኡ
ዋው መሻአላህ እናመሰግናለን
ቅድምያ በጣም ጎበዝነሽ በርቺልኝ ቅመሟ እኔምልሽ ቤኪክ ፓዉደር /ቢክጅ ቦደር አይገባም እንዴ
አመሰግናለሁ ማማዬ አወ አይገባበትም
እኛቤት ይጨመርበታል
በርችልኝ እህት ሰብሰራይብ አርጌሻለሁ
ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@@hayathussine602 እሸ እህት
ጨውን ሴት አደረግሻት ሀሀሀሀ የኔ ቅመም ጎበዝ
ጨው አጨምርም ለዛ ነው እህት አለም
በጣም ነው የማመሰግንሽ እኔንም ባለሞያ አደረግሽኝ
በጣም ቆጆ ነው ማር እጅሽ ይባረክ❤
በርቺ ጎበዝ ነሽ
ማሻላህ አሌኪ የክሮሶን አሰራር አሳይኝ ሽኩረን
ዋው ጎበዝ እኔም አንድ ሙያ አየሁ በማንኪያ ምክንያቱም የምጨምረው የነበረው በእጄ ነበር ፍንጣቂ እጄን ይለበልበኝ ነበር እናም ቀላል መንገድ ነው በርቺ
ዋው. ደስ. ይላል ግን. ዘይት. ስታረጊ አላየሁም ወይስ. በዘይት. ስለሚሰራ አያስፈልግም??
ዘይት አላደርግም
ሰላም
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሞክሬው ልዩነው
አቡክቸዋለሁ ይቅናሽ በሉኝ ባመረ ደሞ ዱአ አድርጉልኝ ዘባድ አታረጊም ደ
Gobez betam yamral more yewededkut bemankiya eyderegsh litun yemtaneshw👌👌👌👍👍👍💜
አይዞሽ የኔ እህት በርች እኔም ጋ አለ
በርቺ ጎበዝ ግን ወተት አጨምሪም አላየሁሽም ስጨምሪ
አወ አልጨምርም
የኔ መዳም ዛሬ ጌማት አልስራም ስአት የለኝም ካልኩአት ፍጡር የለም ብለሽ ንገርኝ ጌማት ክለለ ለፍጡር አልነሳም ትለኝ አለች ማፍጠርያዋ ተመርነ ሊበን ስትቀጥል ጌማት ነው ምግቡአ ስደት ብዙ ሙያ አስተምሮኝአል መስደዴ ለመልካም ነገር ነው ትምህርት ቤቴ ነው ስደት ለኔ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔም ስግደት አልጠላውም
ማሻ አላህ ሲምረ ሹክረን ክብረ አለሁነልኝ እያለ ነበረ ።ነገ እሞክረዋለሁ በማንኪያ
ዘይት አያስፈልግም
ቢጫ ከለር ባንጠቀምስ??
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች እናመሰግናለን
አዩየ በጣም ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ♥♥♥
Of all the youtube vedieos i watched yours is more organized,clean and with standardized measurment of ingredients. Keep it up
ያለ እርሾ ይቻላል እህቴ መልሽልኝ ዛሬ ታዝዤ ያለ እርሾ ነው ያመጣችልኝ
እርሾ እማ ግድ ነው እማ ሊጡ እንደት ይቦካልሻል
ምናልባት እርሾም ያለው የተዘጋጄ አምጥታልሽ ይሆናል
ማሻአሏህ እጅሽይባረክ
ባንቺ አሰራር ሰርቼ በጣም ምርጥ ልጌማት ሰርቻለው አመሰግንሻለው
ምርጥነው ውደ
የውነትበጣም ምርጥ አሰራር ነው በርች
በረች ቆነጆ ነው
ፃፊዉ ከታች ቪደዎ ለማየት ጊዜ የለኚም
በተረፈ በርቺ ጠንክሪ