Mekoya - በሁለተኛው ዓለም ጦርነት መጨረሻ የበርሊን ከተማን እና ጦርነት Berlin /በእሸቴ አሰፋ
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- #Mekoya #Berlin #EsheteAssefa #ShegerFM #Ethiopia
Mekoya - በሁለተኛው ዓለም ጦርነት መጨረሻ የበርሊን ከተማን እና ጦርነት /በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
Gash Eshetey በዚህ ወሳኝ ሰአት የህዝቡን ንቃተህ ህሊና ተመሳሳይ ታሪኮችን በማውሳት እያሳደክ ነው:: ጀግና ነህ
🙏
What else can I say, Thank you Eshete Asefa You're one of a kind.
እሸቴ አሰፋ ታላቅ ሰው!! ታላቅ ታሪክንና እውቀትን የሚያስጨብጥ ምርጥ ፕሮግራም
እሼቴ 1000 ዓመት ኑር ኣምላክ ይጠብቅህ
እሼ ኑርልኝ አባቴ ሺ አመት ኑር
Thank you gash eshetie!
ሰሞኑ እያቀረቡልን ያለ ታሪክ ከወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው እኛም ደስ ብሎን እየኮመኮምን ነው።
የእሸቴን አሽሙር አልቻልነውም¡:: የአሜሪካ እርስበርስ ጦርነት (ህውሃት vs ኢትዮ)፣ ሳዳም ሁሴን(ደፂ)፣ ኮሚኩ አሊ(Getch reda)፣ ዛሬ ደግሞ መቀሌ(በርሊን):: #Salute Sir!
መአዛ ትመስለኛለች ምትመርጥለት
ምርጥ ጋዜጠኛ ይህ ታሪክ ልክ እንደ ትህነግ ነው የነሱን ስልጣን ለማቆየት የትግራይ ከተማና ህዝቡን እንደሚያስጨርሱት ልክ ወቅቱን የጠበቀ ታሪክ ስላሰማሀን ከልብ አመሰግናለሁ
ታሪክ በዓለም ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ሲፈፀም እናያለን።
አሁን በዚህ ወቅት በወያኔና በፌዴራሉ ጦር መሀል የሚደረገው ፍጥጫ ተመሳሳይነት ልብ አላችሁ።
Thank you Our world class mind journalist Eshete Assefa for your thoughtful program. 🙏
እንደሁሌው እናመሰግናለን::
Eshete is the best one. Thank you Eshete.
እናመሰግናለን 🙏🏾
አሰቃቂውን የሁለተኛ ዓለም ጦርነቶች በመረጃና በማስረጃ በመቅረባችሁ እናመሰግናቸዋለን::
ከዚያ አሰቃቂ የስው ልጆች እልቅት አለማችን ምን ያህል ትምህርት ወስደለች ?
ስንት ጦርነቶች አስተናግዳለች?
ሰላም ለሀገራችን ና ለአለም ህዝቦች!!!
የ መቀሌ ከበባ ትዝ ኣለኝ በ ፋሺሽት ብልጽግና
ዋው አሪፍ እና ግዛዊ ነው እናመሰግናለን
i can imaging the world through your lens...thank you #ESHETE may God gives u a blessed life.
Thank you
እሸቴ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ። እወድሀለሁ 🍀🌼🌹
ደስ እሚል አቀራረብ
ከዚ በፉት ኣቅርብልን ብየ ጠይቄህ ነበር thank you so much
እናመሰግናለን የ መቀሌ ህልም የመሰለ ታሪክ ስላሰማህን
Thank u it's awesome !!! I always listed this from Atlanta Georgia
This is a great story telling teaching Ethiopians about the bigger world
Thank you!
Tebarek abate ante jegana nek kelbe new milk endante aynet gazetegna fitsum yelem
Wow great... thank you
Wow wow !good Job! go head !👏👏👏👏👏👏👏👏 tnx a lot
best story if we want to lern from this /thank you/ eshete/
One of the best media.
Berlin + Mekele= the same story after 75 years ... what's next?🙄......ምስጋና ለእሸቴ አሰፋ ።
Excellent guys !
አይ ይች ዓለም!!!🙏
ጊዜውን ጠብቀህ የምታቀርበው...ባለፈው ኮሚካል አሊ 👌
መምህሬ❤️ ባንተ ስንቱን እንደዳሰስሁ
እኛ ተጋሩ ግን አሽንፈናችዋል 💪💪💪
😁😆😃
Germenochn new😅😅
እውነትም ስምን መዓላእክያ ወጣዋል እንደእቨት የጣመ ነው የምታቀርበው ዝግጅት ውብ ነው ዓምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ,!!!!
መጨረሻውን ለማወቅ ጓጓሁ።
Am living in berlin .
But but but am Born in Ethiopia
With holy peopels.
Trust with God.
እሸቴ አሰፋ የሚባል ሰው excellent
ቢያንስ ላለፉት 5 ዓመታት መቆያን
ተከታትያለው ያመለጠኝ የለም ደጋግሜ ነው የምሰማው ከሞላ ጎደል የአለምን
ነገስታተት መሪዎችን ታሪኮች አውቄአለው ታዲያ የአሁኑን የሀገሬን ታሪክና የብልሁን መሪዬን ዶ/ር አብይን ታሪክ አንድ ቀን እንደነሱ እናፍቃለው
እቺማ ታሪክ የኛው ጉድ ናት የምትመስለዉ።
ክራሩን ብታጠፋው ቆንጆ በጣም ድምፁ ለጆሮ አይስማማም
እሼ የሸገር ካፒቴን
የሚገርመው ልክ ህወሀት አሁን እያለ ያለው ይሄው ነው ደመሰስን ማረክን ነው የሚለው
Unlike Hitler and Berlin, TPLF left Mekelle without much causalities. Credit to ENDF and people of Mekelle and hope things will be done and dusted soon.
🤡😜
እሽዬ እና ወያኔ እራሷን ታጠፋለች ብለህ ነው? ለነገሩ እንደዛ ቢሆን ጥሩ ነው ታስረው የደሃውን ግብር እየበሉ ከምኖሩ
Please ye Osama bin landen tirka upload
ምድረ አህያ ጀርመን ሌላ ትግራይ ሌላ
እኛ ከተሞቻችን አናበርስም። ምድረ ከሃዲ
Dmxih eko nefs ymelsal
ይቺን ትረካ ለፋሺስቱ አብይ ላኩለት!
ይህ የበርሊን የከተማ ጦርነት ...በደርግና በህግሓኤ የ1990 በአውሮፓ አቆጣጠር የተካሄደው የምጽዋን ጦርነት.. ከ15 ሽሕ በላይ ውድ ህይወት የተከፈለበት ጦርነት ያስታውስኛል ። እሽቴ ከቻልክ አየ ምጽዋዕ የሚለውን በሲልቫኖ የተጻፈውን መጽሓፍ አንቡበው።
⁶
ለምን ስለ እስራኤል የስድስቱ ቀን ጦርነት አታወራም የትግራይ ሕዝብ ባንተ ተስፋ የሚቆርጥ መስሎህ ከሆነ ተስፋ ቁረጥ የትግራይ ሕዝብን ታሪክ አንብብ
🥶😭🥵
ይቺ ነፍጠኛ ልፍለፋ አበዛች....ዝም ብለሽ ታሪክ አንብቢ አትቀባጥሪ
ከቅርብ ግዜ ወዲህ መቆያ ዝግጅት ታሪኮቹ ጥሩ ቢሆኑን አተራረኩና ማጀቢያው ሙዚቃ እንደበፊቱ ምርጥ አይደለም የምንወድህ እሸቴ እጀ ሰባራ እንዳያደርግህ ቢታሰብበት እላለሁ
ቃል ኣቀባይ እሸቴ ኣሰፋ፣ኣሁኑም ወደህ ጠላህ ትግራይ መቃብር ኣድጌዮች ናት።
ኢትዮጵያ ትውደም እንጂ ትግራይ ብኣድጊዎች ኣልትግዛም።!
እስከካም የሸርሙጣ ልጅ አንተ ምን አለብህ ደሃዉ ፣ችጋር ዘላለም አለሙን ከረሀብ እንዳይወጣ ነዉ።
ጁንታው ሌባው አንተ ነህ ምትወድመው ቁልቋላም
@@yonasgg9816 ደደብ የውሻ ልጅ ዘረአህያ
@@Adot340 ጅብ ገደል ትገባለህ
@@Adot340
ከኣሁን ቧህላ በኢትዮጵያ ስም እሚትጠራ ሃገር ኣይትኖርም።
ኢትዮጵያ ገደል ትገባለች እና ክልልሎች በየራሳቸው ስም ሃገሮች ይሆናሉ።
ኣንተ የችጋራም ልጅ ደግሞ ኣፈር ትበላለ።
ንፍጣም
መቆያ ምርጥ program
በጣም ይገርመኛል ሰው እንዴት ሁሉ ነገር ያምርለታል እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!!!
thank you