🛑ቄስ በላይ ተይዘዋል 5 ሚሊየን ዶላር ! አነጋጋሪዉ የበዛወርቅ ጉዳይ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 109

  • @Tekelhaymanot
    @Tekelhaymanot 5 месяцев назад +9

    መንግስት ካለ ፍትህ ካለ የዚህ መዝባሪ ጉደኛ ወንጀለኛ ሰውዬ ትክክለኛ ምርመራ ተደርጎ የሕዝብ ገንዘብ ለተዘረፈባት ቤተክርስቲያን እንዲመለስና ወንጀለኛውም ተገቢ ቅጣት እንዲያገኝ እንጠብቃለን የሕግ ሰው ነን የሚሉትም ከዘረኝነት ከሙስና የፀዳ ትክክለኛ ፍርድ እንዲሰጡ እንጠብቃለን ፍትህ ካለ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад

      🙏🙏🙏

    • @Zewdnesh-mm7pf
      @Zewdnesh-mm7pf 5 месяцев назад

      😊😅😅😮😮😢

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 5 месяцев назад

      ማነህ ደግሞ አንተ ፍርድቤት እንኳን ተጠርጣሪ ይላል እንጅ ወንጀለኛ ነው አይልም ሲፈረድበት ብቻ ነው ወንጀለኛ የሚባለው ለወሬ አተንቸኩል

    • @solomonkinfe
      @solomonkinfe 5 месяцев назад +1

      መዝሙሩን የሰማሁት አሁን በቃለመጠይቁ ወቅት ነው። መዝሙሩ ያሬዳዊ ዜማ ባይኖረውም በዛወርቅ የዘመረችው መዝሙር ይዘቱና መልዕክቱ ጠንካራ በመሆኑ የራሴን ሃጢያት አስታውሶኝ ዕምባዬን ነው ያስመጣው።
      የሷን ሥራ የሚመረምረው እግዚአብሔር እንጂ ሌላው ማነኝ ብሎ ነው እሷን እንደኃጢያተኛ የሚኮንናት? ጅምሯ ጥሩ ፈራሁ ያለችውን ፍርሃቷን ትታ በጥንካሬ ትቀጥል እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው።

    • @Tekelhaymanot
      @Tekelhaymanot 5 месяцев назад

      @@oboyefew8528 ከየች አመጣ ይህን ያህል ብር ወደ አካውንቱስ የሚያስገባው ምን ሊያደርግ ነው እውነት ሕግማ ካለ ገና ጉድ እንሰማለን ለነገሩ በዘረኝነትና በገንዘብ ማድበስበሳቸው አይቀርም አሁን እየሆነ ያለው እንደዛ ስለሆነ በደላቸው ዘረኝነታቸው ሌብነታቸው ዛቻና ማስፈራራታቸው በብሔር በግዜ መመከታቸው ስለበዛ የእግዚአብሔር የፍርድ ቀንም ስለደረሰ ነው ያጋለጣቸው ንውራቸውን ድፍረታቸውን አለም እንዲሰማ ያደረገው አሁንም እኚህ ጎጠኛ ዘረኛ ዝራፊ ቅሌታቸውን በምንም መልኩ ሊሸፍኑለት እንዳይችሉ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @WibitGirma-x3h
    @WibitGirma-x3h 5 месяцев назад +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺልን ዘጠና ዘጠኙ ትቶ አንዷን ይፈልግ ማንንም አትስሚ በርቺልን❤❤❤❤

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @birukgirma1198
    @birukgirma1198 5 месяцев назад +4

    ንሴብሆ ቲዩብ አዘጋጅ አስተዋይ እንደሆንክ ከንግግርህ ተረድቻለሁ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ በበዛወርቅ ጉዳይ ግን ደረጄ ዘወይንዬ የበሰለ መልስ ሰጥቶበታል መልካም ጊዜ

  • @banchiyigezuwolde1556
    @banchiyigezuwolde1556 5 месяцев назад

    እህቴ በርቺ ያንችን ልብ የሚያገኝ የታደለ ነው የኣአምላክ እርዳታ አይልይሽ ቅዱሳን መላእክትአብረውሽ ይቁሙ

  • @hirutlewis9174
    @hirutlewis9174 5 месяцев назад +1

    Thank you 🙏🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад +1

    እንካን ተመለስሽ ቤዛ ወርቕ እህታችን

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 5 месяцев назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Mulu2-c5w
    @Mulu2-c5w 5 месяцев назад

    ተባረክ ጥሩ በለሀል

  • @gebremariam6354
    @gebremariam6354 5 месяцев назад +1

    ተመስገን እህቴ እንክዋን ለዚህ በቃሸ!!!!❤❤❤❤

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 5 месяцев назад +2

    Bezawork bewenet kale hiwot yasemalen.

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህለህይወትን ያሠማልን እህታችን በዘፈንና በሀጢያት ስለጨረሠች ሀጢያቷን አሥባ ፈራሁኝ ትላለች እኛ ግን ቤተክርሥቲያን እየዘመርን እቤት እየዘፈንን ጭፈራ ቤት ሥንጨፍር እያደርን ሥንኖር ኖርማል ነው ያሣዝናል ።እግዚአብሄር በበዛው ምህረቱና ጨርነቱ እፁብ ድንቅ በሆነውና ቃላት በማይገልፃት ፍቅሩ የጠራትን ነፍሥ በክፉ ሀሣብና ንግግር ለማባረር የምንለፋ ወዮልን ባይ ነኝ

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 5 месяцев назад

    ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ ነህ፤የምታቀርባቸው ዝግጅቶች መልካም ናቸው፤የምትሰጣቸውም ማብራሪያዎች ግሩም ናቸው፤ በርታ ዕደግ ተመንደግ።

  • @Kenenisa-kb7st
    @Kenenisa-kb7st 5 месяцев назад +1

    ይህን ባልጽፍ ደስ ይለኝ ነበር።
    እውነት ሁሉም ፖለቲከኛ ነው። አንተ አባትህን እንዲህ ስታቀል ሌላው የሚያከብርልህ ይመስልሃል? እስቲ ከሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እንማር። አባቶቻቸውን ቢያጠፉ እንዲህ ያቀላሉ። አይ የኔ ሐይማኖት አዘንኩኝ ጌታን🥺 ያኔ እነ ሳዊሮስ ሲወጡ ዲቃላ ወልዷል ብር ሰርቋል እየተባለ ተተቸ ግን መጨረሻቸው ታርቀው ቁጭ አሉ።
    እኛ ግን አቃለልናቸው ቆይ እኛን ማነው ስለ ሌሎች ኃጢአት እንድናወራ ስልጣን የሰጠን?
    ይህን ኮመንት ታነበው ይሆን አላውቅም ግን ያንተ ስንት ኃጢአት ተሸፍኖልህ አንተ የአባትህን ኃጢአት ለመግለጥ ምን አስቸኮለህ? ወይስ ዩቲዩብ ላይ ከፍተኛ View አግኝቶ ብር ለመሥራት? አሪፍ ኮንተንት ነው በርታ 😔 መንግስትን ከምንወቅስ እርስ በርሳችን እንወቃቀስ የረበሸን ሐይማኖታችንን ያስናቃት ያዋረዳት እንዲህ አይነቱ ተግባር ነው።

  • @themane9894
    @themane9894 5 месяцев назад

    በዛወርቅ በርቺ እግዚአብሔር ያፅናሽ ዝና ትታ ወደእግዚአብሔር ቤት ስትቀርብ ማበረታታ ነው ያለብን ማናችን ነን ሃጥያት ያልሰራን?እኛ ሁላችን በአፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ በተግባር እግዚአብሔርን እንቅረብ መተቸት ሃጤያት ነው ነውር ነው

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 5 месяцев назад +4

    ማንም ንፁህ አይደለም እኛ ደሞ ዳኞች አይደለንም አምላኳ ጠራት የማንንም ፍቃድ አትጠይቅም ወደ ጌታ ፊት ስትመጣ የየራሳችሁን ሀጢአት ተመልከቱ አንድ ሰዉ ላይ ጣታችሁን ከመቀሰራችሁ በፊት ይል የለም ወይ?????

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 5 месяцев назад +1

    Bezawerk ejig betam kederom jemero EGZIABHERN yemetefera ehetachin nat

  • @Mulu2-c5w
    @Mulu2-c5w 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SaraAbeza
    @SaraAbeza 5 месяцев назад

    እሷ ናት ይህን መዝሙር መዘመር ያለባት ብዙ ሰዎች መበለጥ ስለማይፈልጉ ይተቻሉ ንሰሀይግቡ ❤እህታችን በርቺ የሰውን ሣይሆን የፈጣሪን ❤ድምጽ ሥሚ❤

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад +1

    ምቀኞች በላቸው ተቺዎች ምቀኝነታቸውን ነው ያሳዩት እሰይ እህታችን እንኳን ዘመርሽ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 5 месяцев назад

    ተባረክ,

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 месяцев назад

    Ewunte newu wendmi Zemari melaek yasemalen ❤❤❤

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዛወርቅ እኔሰ ሕይወቴን አየሁበት አለቀሰኩበት

  • @KesanetMahrie
    @KesanetMahrie 5 месяцев назад

    ኣይዞስህ፡አናቴ፡ፍትሳሜስህ፡ያሳምርልን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 5 месяцев назад +1

    እረ በጣም ያሳዝናል አኳን አባቶች እነሱ እኛ ልጆች የግዛብሄር ብለን እኳን አድ ሳቲም መንሳት እኳን ይከብደናል ከመኝታ ያቃዣአል እዴት ቢደፍሩ ነው ግን

  • @gahinidanidoreye1733
    @gahinidanidoreye1733 5 месяцев назад +1

    Layabatachini kalayahwoti yasamilini yasamalini

  • @emebetasfaw318
    @emebetasfaw318 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሥራውን ሊጀምር ነው

  • @nancygosaye1919
    @nancygosaye1919 5 месяцев назад

    ያልከው ትክክል ነው ማለት ያለብን እኳን ለዚህ አበቃሽ ነው ።

  • @VovGar-g3f
    @VovGar-g3f 5 месяцев назад +3

    እባክስቹ ወቃሽ ዘበኞች ለሰው እንከን ኣውጥቸ እሚከለክል እኔስ ማንነኝ ብለን ራሳችን እንጠይቅ !!

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ሰው ብዙ ያወራል እምነተን ቀየረች ቢባል ስንት ተወርቶ ነበር ተው ተው ግን

  • @Mulu2-c5w
    @Mulu2-c5w 5 месяцев назад

    በጣም ተጠንቀቁ ህይወታችንን ለማዬት እንደንችል ያደረገ መዝሙር ነው

  • @yetbe2005
    @yetbe2005 5 месяцев назад

    Bezawork gave us a great message through this special and extremely heart taking song. Her song is not about her life but about ourselves. Kale Hiwot Yasemalin, Bezawork.

  • @zenebechbekele7936
    @zenebechbekele7936 5 месяцев назад

    ልክ ነህ ወንድሜ ከንስሀ በላይ ምን ይምጣ ይቅርታ የጠየቀችው አምላክዋን ነው

  • @dirshademam4298
    @dirshademam4298 5 месяцев назад

    ማን ምን ማድረግ እንዳለበት የሚያስገድድ ሰው ማን ይሆን? ፈጣሪ የእያንዳንዳችን በደልና ሀጥያት ቢገልጥብን ኖሮ አንዳችን እንኳን መቆም እንችል ይሆን? እባካችሁ አንዳችን ለአንዳችን እንቅፋት ከመሆንና ወጥመድ ከማጥመድ እንውጣ። ለወንድምና እህቶቻችን ሞገስና ድጋፍ ልንሆናችውና ወድ ቀና መንገድ ልንምራቸው ይገባል። ፈጣሪ የማን ስጦታ (መዝሙር) ያለ እንከንና ቅዋሜ እንድሚቀበል የሚያውቀው እርሱና እርሱ ብቻ ነው። ታዋቂ ዘማሪዎች እያሉ ምነው በዛወርቅ አስፋውን ብቅ አለች የሚሉ ወንድምና እህቶቻችን በውን የፈጣሪ ፈቃድ ወዴት እንድሚያመዝን ያውቁ ይሆን? እኔ እንደሚገባኝ ግን የሰው ልጆች አእምሮ የፈጣሪን ፍላጎት (ምርጫ) በፍጹም ሊያውቅ አይችልም። እንደዚያማ ባይሆን ኖሮ ቤተምኩራብ ውስጥ ድህዋ መበልት የሰጠችውን አንዲት ዲናር በፈጣሪ ዘንድ ከሁሉ ስጦታዎች የላቀች ስጦታ እንደሆነች ባልተነገረላት ነበር። በሌላም መልኩ ፈጣሪ ሰው ሆኖ ወደዚች ምድር የመጣው ባለዝናዎችና ታላላቆችን ፍለጋ ሳይሆን የተናቁትንና የወደቁትን ለማንሳትና ዳግም ሰው መሆናቸውን ለማስረገጥ እንደሆነም እየዘነጋን ነውና ልናስተውልና ልብ ልንል ይገባናል።

  • @fasikafaso
    @fasikafaso 5 месяцев назад

    ማንኛችንም ንፁህ አይደለንም ስለምን ሰውን እንወቅሳለን ልዑል እግዚአብሔርም 1ዲቷን በግ ፍለጋ ነው*99ትቶ የሔደው እባካችሁ ይህ ዘመን የንሰሃነው እናንተም ንሰሃ ግቡ ዘመኑያለቀለት ነው እባካችሁ ዝምኮ ጥሩነው ልቦና ለሁላችንም ይስጠን አሜን።

  • @AskaleWubshet
    @AskaleWubshet 5 месяцев назад +3

    በዘፈኑ ዓለም እያለች እንድትድን ምንም ያላደረግን ሰዎች እግዚአብሔር በምህረት አይኑ በጎበኛት ጊዜ ለትችት የምንበረታ ሁሉ ይልቁንስ በመዝሙርዋ ራሳችንን እንፈትሽ።እንዲህ አይነቱ ጥሪ እኮ በእመቤታችን ምልጃና በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ ለሁሉ የሚሆን አይደለም።

  • @samrifikir7926
    @samrifikir7926 5 месяцев назад

    አማኑኤል ስለ አንዱ እንደመጣ መማር የሚገባቸው ብዙዎች ናቸው ይሄ የወንጌል እጥረት ነው

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 5 месяцев назад +1

    Ortho-dox ከሚለዉ ቃል ይልቅ ተዋሕዶ የሚለዉ ቃል ለጆሮም ለልብ ደስታን ያበስራል:: ግድ የለም ወልድ ዋሕድ የሚለዉን ተዋሕዶ ማለት አያስፈራን:: ተዋሕዶ ማለት Ortho-dox አደለምና:: እስቲ ተግባሩ እስኪሳካልን ድረስ ተዋሕዶ በማለት እንመለስ:: ወደ ጥንት ጠዋቷ እንመለስ::
    አቤቱ የልባችንን ክፋት ጠርገህ በቀኝህ አቁመን:: አሜን::

  • @Miki-l7z
    @Miki-l7z 5 месяцев назад

    አለምን ሴጠንን ክዶ እግዚአብሔርን ለማመስገንና ፁሙናን የፈለገውን ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ልናበረታታቸው ይገባናል እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад

    አረ እኔኳንም ወመረችልን ደስስስስ ብሎናል ኸረኞች ያውሩ

  • @alazarabate2315
    @alazarabate2315 5 месяцев назад +1

    ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ የኔጌታ ሄሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ የሚል መዝሙር አላት

  • @teferijabir
    @teferijabir 5 месяцев назад +1

    እህታችን በዛወርቅ የረዳሽን እግዚሃብሔርን አመሰገንኩት።
    “…ኮሳሾችሽ የታሉ?….ዳግም አጥያት አትስሪ።”
    ወንድምሽ -ከሀዋሳ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime ❤❤❤❤❤

  • @atalay336
    @atalay336 5 месяцев назад

    ግን የራሳችን ለምንአናውቅም ወደአባትዋ ስትመጣ ማነው ከልካይ እንግዲህ ወደቤትዋ ገባች ምንትሆን ጠላት እህቴ ብርታቱ ይስጥሽ ደጋግመሽ ዘምሪልን እንድንበታለን ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን አሜን

  • @samrifikir7926
    @samrifikir7926 5 месяцев назад

    ምን ይደረጋል ቅዱሳን ነን የሚሉ በቤቱ ስለ ተሰገሰጉ ከአለም የሚመጣ ሰው ሁሉ ዱላ ይበዛበታል ይሄ በኔም የደረሰ ነው መግፋት የተዋህዶ መገለጫ እስኪመስል ድረስ መደንገጥ ግድ ነው አዶናይ ቤቱን ያፀዳል እያፀዳም ነው::😭😭🙏🙏🙏

  • @semumerkebu404
    @semumerkebu404 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው።

  • @zinabuassefa4520
    @zinabuassefa4520 5 месяцев назад

    Egziabher eko kenate hulu hatiyategna yalhone yechin set yewgerat yalewn mastawes yasfelegal! Hulachinm hatiyategnoch endehonena ye Egiziabhern kibir metelalefachin be metshaf kidus tetsefual! Ateferedu yeferedebachuhal!
    Bezawerk EGZIABHER yebarkesh!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebechBelete
    @ZenebechBelete 5 месяцев назад +1

    አባታቺን 12 የንስሐ ልጆች ብቻ? ምን ያህል ካህናት ኖረውን የሜመኑስ ብዛት ስንት ሆኖ? እንደእኔ ከመቶ በላይ ላንድ ካህን ነው::

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 5 месяцев назад +1

    መግት፡የለም፡ለይምሰይሆናል፡መግስት፡ለበተክርስታል፡ስያስብ፡አይደለም፡አባቶቻችንን፡እያዋረደ፡ቢተ፡እምነትን፡እያቃጠለ፡አባቶቻችንን፡በድጋይ፡እየተቀጠቀጡሲሞቱ፡

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 5 месяцев назад

    በሰፈርክበት ቁና ትስፈርባታለህ ለዝህ ብሎ እግዚኣብሄር ለንስሃ ለኑዛዜ ምሉ ግዜና ዕድል ሰጠን ታድያ እኛ ከማን ነው የምንከራከረው ኣባቶቻችን ጨንቃቸዋል ታድያ ምን ብለው ያስየምሩ በዛወርቅ እኮ እንድነ ማርያም ዘእተሕፍረት እንደነ ሩሃማ እነትዕማር በንስሃ በኑዛዜ ከተመልስችና እግዚኣብሄርን በመዝሙር ንታገለግል ምንድነው ትችቱ ኣረ እባካችህ ሰውን ኣይፍረዱ እንድያውም እንድርስዋ እንድትሆኑ ጽልዩ መዘመርዋ ኣይደለም ሃጥያት እንደ ፈርሳውያን ኣስተሳሰብ ነው ሕጥያት በጠቅላል ለምምህሮቻችን እግዚኣብሄር ያክብርልን
    ለብጹእ ኣባታችን ሊቀ ጳጳስ ኣቡነ ፍሊጶስ በረከታቸው ይደርብን እድሜ ዘምናቸውን በጤና ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Chaina88
    @Chaina88 5 месяцев назад

    እኔ እምለው በዛወርቅ ፈራሁ ያለችው ወደጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ መግባት አይደለም ወደ ፈጣሪዋ እንጂ በተዋህዶ አስተምህሮ ሁሉም ሀጢያት ይቅር ይባል ይቅር የማይባል መንፈስ ቅዱስ መሳደብ ነው ሁሌ ስህተት መፈለግ ብቻ ፈጣሪ ይወዳታል ይቅር ብሏታልም ማን ፈራጅ አደረገን መምህሩም ሆነ ሠባኪው ካህን ሆነ ጳጳስ እንደሚፀድቅ የሚያውቅ አለ? እህቴ አይዞሽ ሠው እንጂ ይቅር የማይለው ፈጣሪ ይቅር ይላል እንኳን አንቺን እኔንም ይቅር ይላል

  • @alazarabate2315
    @alazarabate2315 5 месяцев назад +9

    ለነገሩ የበዛ ወርቅ መዝሙር ይህ ብቻ ነው እንዴ ከዚህ በፊት እኮ አንድ መዝመር አላት ምንድን ነው ይህ ሁሉ ተቃውሞ እንደኔ እይታ ይህንን ተቃውሞ የሚቃወሙት ሰወች ኦርቶዶክሳዊያን አይመስሉኝም መነፍቃን ናቸው ይህንን የሚያራውጡት ስሟን ለማጠልሸት

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏

  • @AlemayehuAmera-z1j
    @AlemayehuAmera-z1j 5 месяцев назад +2

    ቄስበላይ የብርአባትወይስየሐይማኖትአባት፤እሳቸውበስራቸው ተያዙ፣የዘሩትንማጨድይሉሃልእንዲህነው፣

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 5 месяцев назад

    Bezawerik nisiha kegbach bizu amet new ahun enide adis ferahu lemin alech abatochin anegagiri ena libish yimen Amilakachin yikir baye new atiffiri

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 5 месяцев назад

    ከመተቸት በፊት እራሳችንን እንመርምር። እግዚአብሔር ያለፈ ሃጢያት ያውም ዘፋኝ ነበርሽ ብሎ መተቸት ተገቢ አይደለም። ለወደፊቱ ሃጢያት አትስሩ ብሎ ነው ያለው መድኃኒዓለም ምህረትና ቸርነት ላደረገላቸው።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад

    ቄስ በላይ ሲቀልድ በእግዚአብሔር በአባቶች በቤቴክርስትያኅ ዘረኛ ከእግዚአብሔር የሚያመልጥ የለም

  • @enkuyeselase777
    @enkuyeselase777 5 месяцев назад

    ቆየ እግዚያብሔር ከተቀበላት እረ ተው ተው ይህ ነገር ልክ አይደለም ምንም ይሁን ምንም እሷ አምልጣለች ቆየች ይብላኝ ለእኛ

  • @addis048
    @addis048 5 месяцев назад +1

    ጥረ መንፈሳዊ ቴራፒ ነው !!

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 5 месяцев назад +1

    በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ በግልጽ ስለባእድ አምልኮ ስለኢልሙናቲ ፣ስለግብረሠዶም፣ ሌዝቢያን፣በቤትክ የጸሎት ቦታ ያስፈልግሀል ካልተባለ ህዝባችንን ዝቅብለን ካላገለገልነው አርአያ ካልሆነው አይለወጥም

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 5 месяцев назад

    በላይ አግዚአብሄር ቢፈርድበትም አብይ ያስፈታዋል

  • @CherenetTefera-q5n
    @CherenetTefera-q5n 5 месяцев назад +1

    የተሳሳተን ማረም ተገቢ ነው።ግን ሰተትን ማረም በዚህ መልክ አይደለም የጎደላትን መሙላት ነው እነጂ

  • @Mulu2-c5w
    @Mulu2-c5w 5 месяцев назад

    ተቃውሞ የማን ነው የምቀኝነት ነው

  • @solomonkinfe
    @solomonkinfe 5 месяцев назад

    ዓለማዊ ሠው እንኳ ቢያደርገው የሚያሳፍረው ጉዳይ መንፈሳዊ አባት የሆኑ ካህን ይህን ያህል ገንዘብ ይዘው መገኘታቸው እግዚአብሔር መኖሩን የማያምኑ ለጥቅም ሲሉ አማኝ የመሰሉ በመሆናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን አሳየ። ያሳዝናል።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 5 месяцев назад

    ጠርጥሩ፣፣፣የቺሰራየአብዪሳትሆንአትቀረም
    አባከየትአመጡትዶራሉን???????

  • @shibruanche3096
    @shibruanche3096 5 месяцев назад

    መዝሙሯ በራሱ ንስሃ ነው ። እሷስ ንስሃ ገባች እኛ መቼ እሷ ያደረገችውን አደረግን ? በሷ ለመፍረድ ስልጣን የለንም ።

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 месяцев назад

    የሌቦች ዋሻና መሸሸጊያ የማትመች የእምነት ተቋም ይኑረን

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662 5 месяцев назад

    አማራ ያልባረከው የረከሰ ነው የሚባልባት ኢትዮጵያ
    የቤተክርስቲያ ብር ግን በዶላር ከየት መጣ

  • @Fikrtesemework
    @Fikrtesemework 5 месяцев назад

    🎉🎉❤❤

  • @AlemayehuAmera-z1j
    @AlemayehuAmera-z1j 5 месяцев назад

    እንድግጥምፀሃፊግጥምሲፅፍ፣እንድዜማደራሲዜማሲሰራ፣ለምን መንፈሳዊአያደርጉትም፤በተጨማሪግጥሙናዜማውምበሲኖዶስመታረምእንዳለበትሁሉሰርዓቷ ያስተምራል፡፡

  • @fasiltsegaye1244
    @fasiltsegaye1244 5 месяцев назад

    Please don't conclude, we don't still know what is the intension of the defamation, the church officials should comment first about the scandal.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 месяцев назад +1

    OK ለዚህም እኮ ነው ሀበሻ የገነትን በር አያያትም የሚባለው ባልተኛ አሰናካይ ፈራጅ ትምክህተኛ ደናቁርት ህዝብ አቃቂር አዉጪ ነገር ሰንጣቂአምሳያ የለሽ ጅል ህዝብ ነን።።።።

  • @Fikrtesemework
    @Fikrtesemework 5 месяцев назад

    🎉❤🎉❤

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh 5 месяцев назад

    በሷ የቀና እርኩስ መንፋስ ነው። ልክ እንደ አብርሃም፤ ወንበዴው እኮ እድሜውን ሙሉ ሲደበድብና ሲዘርፍ የነበረው፤ አንደኛ የመንግስተ ሰማያትን መክፉቻ ቁልፍ ነው የተሰጠው። ይልቅስ መዝሙሩን በደንብ አዳምጡት። ይህን ደሞ የሚቃወመው አዳምን የፈተነው ዲያቢሎስ ነው። ሌላው ስለዘማሪቱ ም/ር ደረጀ ዘወይንዬ የተናገሩትን አዳምጡት።

  • @bishebusha7739
    @bishebusha7739 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስንቱን አየን በዘመኔ ተመስገን

  • @16aronsharon
    @16aronsharon 5 месяцев назад

    ferajoch endayferedbachihu atfredu Maryam megdelawitn astawsu

  • @MeseretTsehay-fv2tj
    @MeseretTsehay-fv2tj 5 месяцев назад

    ለመሆኑ የሷን ዘፈን ያልዘፈነ ህዝብ አለ?

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 5 месяцев назад

    ቆይ ግን የቤተክርሰቲያንን ጉዳይ አያሰተላለፈችሁ በሰመአብ የለ እግዚያብሔርን ማመሰገን የለ ምንድነዉ የናተ አላማ ዮቲዮብ ንግድ ወሬ አየለቃቀሙ ቲሸ 👈🏼

  • @AbuteDenku-ql2gj
    @AbuteDenku-ql2gj 5 месяцев назад

    mnm malete ayechaleme le fetari metewe new

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 5 месяцев назад

    ቅውሲስ በላይ መኮንን ሆነ ተብሎ ማኖ በማስነካት
    ኣስቀድሞ የተሴረ ሴራ መሆኑን አና ሌላ ስም ማጥፊያ ዘዴ አንደታጣባቸው አየተነገረ ነው

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 5 месяцев назад

    Getan bemekebel yemigegnewn k r new kalu yeminagerew bemejemerya getan tekeblo endegena seteweledu kalu yberalachual alzya teret new yemihonew fidel ygelal menfes gn hywetn ysetal!!!!

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 5 месяцев назад

    Wendme fidel yigelal kemenfes teweled endegena yekrstos hywet yoberalhal yohans wengel meraf sostn anbeb geta yrdah!!!!

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 5 месяцев назад

    Beru lay stkumo ney Eyesus ber new ber lay atkumi yemotew geta lanchi new ney wede Ewnet hywet menged wedehonew Eyesus ny a eref bey Eyesus yadnal geta dej ayastenam yemheret rjochu lehuls hum tezergetalech nu wede geta!!!!
    B

  • @elaelias
    @elaelias 5 месяцев назад +1

    አንተ ስርአት ቢኖርህ መልካም ነው። ቢያንስ ክህነታቸውን ልታከብር ይገባል አንተ ብለህ ስታወራ ቲኒሽ አይሰቀጥጥህም? እርግጣኛ ባልሆንክበት ነገርላይ መፍረድስ ስም ማጥፋትስ ተገቢ ነው? መንገስት በቤተክርስታያኗ ላይ የጀመረው የማሸማቀቅ እና የስም ማጥፋት ዘመቻ ቢሆንስ? ነገ አቡነ አብርሃምም እጃቸው አለበት ቢባል እዲሁ አንተ እያልክ ታቃልላቸው ይሆን? ለማንኛውም ታረም አንተ አይባልም። 🙏🙏🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 месяцев назад

    Askemtilgn Teblew new eko😂
    Kesu 😂

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj 5 месяцев назад +3

    መዝፈን ከመቼ ጀምሮ ነው ሃጢያት የሆነው? ምን ጉድ መጣብን እባካችሁ? በልዩ ልዩ ዘፈኖች የማይደሰት ምን አይነት ሰው ነው?አሁን ደግሞ ዘፈን ሃጢያት ሆነ የገርማል። በዛወርቅዬ በፍጹም እንዳትረበሺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው።

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +2

      🙏🙏🙏

    • @alazarabate2315
      @alazarabate2315 5 месяцев назад +1

      ዘፈን ሀፂያት ነው ወንድሜ ግን በዛወርቅ ከዛ ሀፂያት ወጥታ እንዲህ መዘመሯ ያስደስታል እንጅ እንደዚህ ተቃውሞ አያስነሳም

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 5 месяцев назад +1

      Ato z ? Min eyalik new eski abrarawu ?

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x 5 месяцев назад +1

      ዘፈን ሀጥያት ነዉ እረ ማነዉ ደስቲ ያረገዉ

    • @meseretwolde7045
      @meseretwolde7045 5 месяцев назад +1

      ዘፈን ሀፂያት ነው

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 5 месяцев назад

    አይ ሌባው በላይ አንተን ብሎ ቄስ አላማህ ድሮም ሌብኑት ነበረ

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 5 месяцев назад

    እብድ ውሻ ተደፋ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙄